Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

November 2017

የዜጎች የመንቀሳቀስና ሃብት የማፍራት መብቶች ሊገደቡ አይችሉም!

የዜጎች የመንቀሳቀስና ሃብት የማፍራት መብቶች ሊገደቡ አይችሉም!                                                      ደስታ ኃይሉ የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች በህግ መንግስቱ ተረጋግጧል። ዜጎች በየትኛውም…
Read More...

የአገልግሎት አሰጣጦች እየተሻሻሉ ነው!

የአገልግሎት አሰጣጦች እየተሻሻሉ ነው!                                                   ደስታ ኃይሉ መልካም አስተዳደርን አንድ ዴሞክራሲያዊ ማህበረሰብ ሊያገኘው የሚገባው ጉዳይ ነው። የዴሞክራሲም መገለጫ ነው። በአሁኑ ሰዓት ቀደም ሲል በህዝቡ ይነሱ…
Read More...

በእንቦጭ አረም የፈጠራው ስራ !!

በእንቦጭ አረም የፈጠራው ስራ !! ዋኘው መዝገቡ   የእንቦጭ አረምን ከጣና ሀይቅ ላይ ለማጥፋት ሕዝባዊ ርብርብ እየተደረገ ነው። ይህ ርብርብ ክልል ሳይወስነው  ሁሉንም ዜጎች ያነሳሳ ነው። ዜጎች ከተለያዩ ማእዘናት ያንቀሳቀሰና ያሳተፈ በመሆኑ የዜጎችን ሕዝባዊ አንድነት የበለጠ…
Read More...

የወጣቶች የሥራ ባህል ይደግ

የወጣቶች የሥራ ባህል ይደግ ይልቃል ፍርዱ ወጣቶች የነገ ሀገር ተረካቢዎች ናቸው። ሃገር የነገ እጣ ፈንታ የአንድ  ወጣቶቿ ነው የሚወሰነው በዛሬ ወጣቶች ነው። የነገ ሃገር መሪዎች፣ የሳይንስና ቴክኖሊጂ አመንጪና ፈጣሪዎች የዛሬ ወጣቶች ናቸው። የአንድ ሀገር ትልቁ እምቅ ሀብት…
Read More...

ያልተሰበሰቡት የኤርትራ መንግስት የጥፋት እጆች

ያልተሰበሰቡት የኤርትራ መንግስት የጥፋት እጆች                                                     ዘአማን በላይ ከመሰንበቻው በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት በኤርትራና ሶማሊያ ላይ ጥሎት የነበረውን ማዕቀብ ለተጨማሪ አንድ ዓመት…
Read More...

የጠቅላይ ሚኒስትሩ መግለጫ ከፖለቲካዊ ጉዳዩች አኳያ

የጠቅላይ ሚኒስትሩ መግለጫ ከፖለቲካዊ ጉዳዩች አኳያ                                                   ቶሎሳ ኡርጌሳ የኢፌደሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በቅርቡ በወቅታዊ ሁኔታዎች ላይ ለጋዜጠኞች መግለጫ ሰጥተው ነበር። በዚህ መግለጫቸው…
Read More...

“የትንሿ ኢትዮጵያ” መገለጫዎች

“የትንሿ ኢትዮጵያ” መገለጫዎች                                                   ቶሎሳ ኡርጌሳ የኢፌዴሪ ህገ መንግስት አንቀፅ 32 (1) ማንኛውም ዜጋ ወይም በህጋዊ መንገድ በሀገሪቱ ውስጥ የሚኖር የውጭ ዜጋ በመረጠው የሀገሪቱ አካባቢ የመዘዋወርና…
Read More...

ማስጠንቀቂያም ሆነ ማስፈራሪያ አይሰማንም!

ማስጠንቀቂያም ሆነ ማስፈራሪያ አይሰማንም! አባ መላኩ ግብጻዊያን  አሰዋን  ግድብ  ከውሃ  ማጠራቀሚያነቱ  ባሻገር ተጨማሪ ትርጉም እንደሚሰጡት ሁሉ፣ ታላቁ  የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብም  ለእኛ ኢትዮጵያዊያኖች ከኤኮኖሚያዊ ጠቀመሜታው  ባሻገር የሚያስተላልፈው  ምልዕክት እንዳለ መታወቅ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy