Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

November 2017

ዘግይቷል፣ ዕውቅና መሰጠቱ ግን መልካም ነው!

ዘግይቷል፣ ዕውቅና መሰጠቱ ግን መልካም ነው! ወንድይራድ ኃብተየስ ብአዴን የተመሰረተበትን 37 ዓመት በማክበር ላይ ነው። ኢህአዴግን ከመሰረቱት አራት እህት ድርጅቶች መካከል አንዱ የቀድሞው ኢህዴን የአሁኑ  ብአዴን  ነው።  ብአዴን 37ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን የሚያከብረው ለቀድሞ…
Read More...

ሜቴክ የያዛቸው ግዙፍ ፕሮጀክቶች መጓተት የፈጠረው ውዝግብ

ሜቴክ የያዛቸው ግዙፍ ፕሮጀክቶች መጓተት የፈጠረው ውዝግብ ‹‹አሻጥሮች እየተፈጸሙብኝ ነው›› ሜቴክ ‹‹ይህንን መስማት ያማል›› ስኳር ኮርፖሬሽን ‹‹ሕዝቡም እምነት እያጣ ነው እኛም ወደ መሰልቸት ደርሰናል›› የፓርላማ አባል የኢትየጵያ ብረታ ብረትና…
Read More...

አቶ መላኩ ፈንታ አፋጣኝ ውሳኔ ለማግኘት እንጂ ፍትሐዊ ፍርድ አልጠብቅም አሉ

የቀድሞ የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ መላኩ ፈንታ፣ አራት ዓመት ከሰባት ወራት ሲታሰሩ የፍትሕ ፍንጭ ስላላሳያቸው ፈጣሪያቸውንም እንደሚጠራጠሩ ገልጸው፣ የተፋጠነ ውሳኔ ማግኘት እንጂ ፍትሐዊ ፍርድ እንደማይጠብቁ ተናገሩ፡፡ አቶ መላኩ ይህንን…
Read More...

‹‹በእኔ ዕይታ የአፈጻጸም ክፍተት ካልሆነ በስተቀር የፌዴራል ሥርዓቱ ችግር አላመጣም››

ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ፣ የኢፌዴሪ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ከ1987 ዓ.ም. እስከ 1993 ዓ.ም. የኢፌዴሪ ርዕሰ ብሔር ወይም ፕሬዚዳንት ነበሩ፡፡ ከዚያ በፊት በሽግግሩ ጊዜ በመጀመርያ የሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር፣ በኋላ የማስታወቂያ ሚኒስትር፣ እንዲሁም ጎን ለጎን…
Read More...

ጥቂት ስለ ብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት

ጥቂት ስለ ብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት                                                        ዘአማን በላይ የሀገራችንን ሰላም፣ ልማትና ዴሞክራሲ ማየት የማይሹ ፅንፈኞች የራሳቸው የሆነ አጀንዳ የላቸውም። አዲስ አበቤዎች እንደሚሉት “በአቦ ሰጥ”…
Read More...

ስሜታዊነት፣ህዝብን ያጋጫል፤ አገርንም ያፈርሳል!

ስሜታዊነት፣ህዝብን ያጋጫል፤ አገርንም ያፈርሳል! አባ መለኩ ከጥልቅ ተሃድሶው ማግስት ጀምሮ   መልካም አስተዳደርን ለማስፈን መንግስት በያዘው ቁርጠኛ አቋም መሰረት በርካታ ተግባራትን በማከናወን ላይ ነው። መንግስት በጥልቅ ተሃድሶ ወቅት የተለዩትን ጉድለቶች ለማስተካከልና  የህዝብን…
Read More...

The GERD Coming

The GERD Coming Amen Teferi Though it is far from storing water, the Grand Ethiopian Renaissance Dam is nearly done. The construction of the over 6,000-megawatt began…
Read More...

የህዝቦች ጥቅም የሚረጋገጠው በዴሞክራሲያዊ አንድነት ነው

የህዝቦች ጥቅም የሚረጋገጠው በዴሞክራሲያዊ አንድነት ነው አሜን ተፈሪ ያለፉት ሁለት ሦስት ዓመታት የአብዮታዊ ዴሞክራቶች ብቃት እና ግለት የቀነሰባቸው ዓመታት ናቸው፡፡ በዚያው አንጻር ጥገኛ ኃይሎች የተነቃቁበት እና የሐገሪቱን የሰላም፣ የዴሞክራሲና የልማት ዓላማዎች…
Read More...

Another Hope Coming

Another Hope Coming Amen Teferi The ruling party reiterates that democracy, development and good governance are existential issues for Ethiopia and its people. Such is the gravity…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy