Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

November 2017

መቼም ቢሆን ከልማት ጉዟችን አንደናቀፍም!

መቼም ቢሆን ከልማት ጉዟችን አንደናቀፍም! አባ መላኩ የኢትዮጵያ ህዝቦች ዛሬ ዴሞክራሲያዊ አንድነት የሰፈነባት አገር መፍጠር ችለዋል፡፡ ዜጎቿ ከዚህ ደረጃ ለመድረስ የቻሉት የህይወትና የአካል ጉዳት የጠየቀውን እልህ አስጨራሽ ትግል በማድረግ ነው። ቀድሞ የምልዓተ ህዝቡ የትግል ውጤት…
Read More...

መንግሥት የሚከበረው ሕዝብን አክብሮ ሲያስከብር ነው!

ሕዝብና መንግሥት ሆድና ጀርባ ከሚያደርጓቸው ምክንያቶች መካከል አንደኛው የግልጽነት መጥፋት ነው፡፡ ግልጽነት ሲጠፋ መተማመን አይኖርም፡፡ መተማመን በሌለበት መከባበር አይታሰብም፡፡ መከባበር ከቤተሰብ ይጀምራል፡፡ ከዚያም ወደ ጎረቤት ተሻግሮ ወደ ማኅበረሰቡ ይደርሳል፡፡ በዚህ መሠረት መራመድ…
Read More...

ማኅበራትን ማጠናከር መፍትሄ ነው

ማኅበራትን ማጠናከር መፍትሄ ነው አባ መላኩ በቅርቡ ከዶላር አኳያ የብር የምንዛሬ ተመን በመስተካከሉ ሳቢያ በንግዱ ዘርፍ አንዳንድ ህገወጥ  አካሄዶችን እየተመለከትን ነው። አንዳንድ ነጋዴዎች ጽንፍ በወጣ የራስ ወዳድነት ስሜት፤ ሰርቶ ሳይሆን በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ አጭበርብሮና ነጥቆ…
Read More...

የኢንዱስትሪ ፓርኮች መስፋፋት

የኢንዱስትሪ ፓርኮች መስፋፋት ዳዊት ምትኩ ኢትዮጵያ በሁሉም የአገራችን አካባቢዎች በሚያስብል መልኩ እየገነባች ያለችውን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ግንባታ ተስፋ ሰጪ ነው። ሰሞኑን በመላ ሀገሪቱ የሚገነቡት የተለያዩ የኢንዱስትሪ ፓርኮች እየተስፋፉ መምጣታቸውን የተለያዩ መገናኛ ብዙሃን…
Read More...

የሰላም፣ የልማትና የዴሞክራሲ ዋስትና

የሰላም፣ የልማትና የዴሞክራሲ ዋስትና ዳዊት ምትኩ በፌዴራላዊ ሥርዓታችን የተጎናፀፍናቸውን ስኬቶች በርካታ ናቸው። ፌዴራላዊው ስርዓታችን የሰላማችን፣ የልማታችን፣ የዴሞክራሲ ሥርዓታች እንዲሁም አንድ የጋራ ማኅበረሰብ የመፍጠር ዓላማችን መሳካት ዋስትና መሆኑ ባለፉት 26 ዓመታት…
Read More...

አንዱ ላጠፋው ሌላው ተጠያቂ ሊሆን አይችልም!

አንዱ ላጠፋው ሌላው ተጠያቂ ሊሆን አይችልም! ዳዊት ምትኩ የአገራችን ህገ መንግስት አንቀፅ 51 እና 52 ላይ የፌዴራልና የክልል መንግስታት ስልጣንና ተግባር በግልፅ ተብራርቶ ተቀምጧል። በዚህም መሰረት የፌዴራል መንግስት ከክልሎች በተሰጠው ሰልጣን መሰረት ተግባርና ሃላፊነቱን…
Read More...

መልካም ተሞክሮዎች ይጠናከሩ!

መልካም ተሞክሮዎች ይጠናከሩ! ዳዊት ምትኩ በአማራና በኦሮሚያ ህዝቦች መካከል ሰሞኑን የተካሄደው ሕዝባዊ ኮንፍረንስን ተገቢና ትክክለኛ ነው። እንዲህ ዓይነቱ ህዝቦችን የሚያቀራርቡ ኮንፈረንሶች ሊጠናከሩ እንደሚገባ ይገባል። የሁለቱ ክልሎች ኮንፈረንስ ችግሮች ሲከሰቱባቸው በነበሩ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy