Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

December 2017

የመገንጠል መብት ክፋቱ አይታየኝም

የመገንጠል መብት ክፋቱ አይታየኝም አባ መላኩ አንዳንዶች የኢፌዴሪ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 39 ንዑስ አንቀጽ 3 በመጥቀስ ህገመንግስቱ የአገሪቱን አንድነት ለአደጋ ያጋልጣል ሲሉ ይደመጣሉ። እውነቱን እንነጋገር ከተባለ ይህ አንቀጽ በህገመንግስት ሰፈረም አልሰፈረም መገንጠል የሚፈልግ…
Read More...

የኢትዮጵያውያንን ጥልቅ የአብሮነት እሴት የሚሸረሽሩ ተግባራትን በጋራ መታገል እንደሚያስፈልግ አትሌቶች ገለጹ

የኢትዮጵያውያንን ጥልቅ የአብሮነት እሴት የሚሸረሽሩ ተግባራትን በጋራ መታገል እንደሚያስፈልግ አትሌቶች ገለጹ የኢትዮጵያውያንን ጠንካራ የአብሮነት እሴት የሚሸረሽሩ ተግባራትን በጋራ መታገል እንደሚያስፈልግ አትሌቶች ገለጹ። አትሌት ኃይሌ ገብረስላሴና አትሌት ገብረእግዚአብሔር ገብረማርያም…
Read More...

የፈተናዎችን ቋጠሮ የሚፈታ ድርጅት

የፈተናዎችን ቋጠሮ የሚፈታ ድርጅት                                                    ዘአማን በላይ እንደ መግቢያ የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት)፣ የብሔረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ብአዴን)፣ የኦሮሞ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ድርጅት…
Read More...

ፌዴራሊዝም እና ፅንሰ ሃሳቡ

ፌዴራሊዝም እና ፅንሰ ሃሳቡ                                                  አባ መላኩ በፌዴራል የመንግሥት መስተዳድር እና በክልል መንግሥታት መካከል ሥልጣንና ተግባራት በሕገ መንግሥት በግልፅ የሚከፋፈልበት ሥርዓት ነው - የፌዴራል የፖለቲካ ሥርዓት።…
Read More...

የበቀል መዳረሻው የት ይሆን?  

የበቀል መዳረሻው የት ይሆን?   ወንድይራድ ኃብተየስ ኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ሥርዓት መከተል ከጀመረት  27 ዓመታትን አስቆጠረች።  በእነዚህ ዓመታት ኢትዮጵያ የቀንዱ አካባቢ ሠላም ደሴት መሆኗን በተግባር አሳይታለች። አገራችን የተረጋጋች ሠላም የሰፈነባት ለመሆን የበቃችው…
Read More...

ኢንዱስትሪው የመሪነት ሚናውን ይረከባል

ኢንዱስትሪው የመሪነት ሚናውን ይረከባል ወንድይራድ ኃብተየስ በሁለተኛው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ግብርናውና ኢንዱስትሪው ተመጋጋቢ ሚና እንዲኖራቸው ተደርጎ ተቀርጿል። በዕቅድ ዘመኑ ኢንዱስትሪው ከግብርናው የመሪነት ሚናውን እንዲረከብ በመንግሥት በኩል በርካታ ጥረቶች…
Read More...

የኢህአዴግ ሰሞነኛ ውሎ

የኢህአዴግ ሰሞነኛ ውሎ ዳዊት ምትኩ የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ እያካሄደ ያለውን ግምገማ ከጥልቅ ተሃድሶው ጋር የሚያያዝ ነው። ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴው ካነሳቸው ነጥቦች ውስጥ ከምንም ነገር በላይ በአገሪቱ በየቦታው የሚከሰቱ ግጭቶችን ከመፍታትና የፌዴራል ስርዓቱን ከአደጋ ከመታደግ…
Read More...

ሰላምና የህብረተሰቡ የባለቤትነት መንፈስ

ሰላምና የህብረተሰቡ የባለቤትነት መንፈስ ዳዊት ምትኩ የሰላምን ለእኛ አገር ሰው መንገር ለቀባሪው የማርዳት ያህል ነው። የኢትዮጰያ ህዝብ ትናንትም ይሁን ዛሬ ስለ ሰላም በሚገባ የሚያውቅ ነው። ይሁንና እዚህና እዚያ የሚረጩት አሉባልታዎች የህብረተሰቡን ሰላም ሲያናጉት ይስተዋላል።…
Read More...

መጥበቅ ያለበት አገራዊ አንድነት

መጥበቅ ያለበት አገራዊ አንድነት ዳዊት ምትኩ ወቅቱ አገራዊ አንድነትንና ዴሞክራሲያዊ ብሔርተኝነትን የሚጠይቅ መሆኑን የሚያስገነዝብ ነው። አገራዊ አንድነትን መፍጠር ዜጎች በትግላቸው ያገኙትን ህገ መንግስታዊ ስርዓት ለማስቀጠልና ተጠቃሚነታቸውን ማጎልበት ይኖርባቸዋል። ከአንድነት እንጂ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy