Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

የፋይናንስ ዘርፍ ደህንነት ስትራቴጂ ተዘጋጀ

0 451

Get real time updates directly on you device, subscribe now.

የፋይናንስ ዘርፍ ደህንነት ስትራቴጂ ተዘጋጀ

የፋይናንስ ዘርፍ ደህንነት ስትራቴጂ ተዘጋጀ

የፋይናንስ ዘርፉን ደህንነት ለማረጋገጥ የሚረዳ ስትራቴጂ ተዘጋጀ ።

ስትራቴጂው የፋይናስ ተቋማትን ውጤታማነት በከፍተኛ ደረጃ ለማሳደግ የሚያስችል መሆኑ ነው የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ዋና ዳሬክተር ሜጀር ጄኔራል ተክለብርሃን ወልደአረጋይ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የተናገሩት።

የተዘጋጀው ስትራቴጂም በአሁኑ ወቅት ለብሔራዊ ባንክ ቀርቧል።

በተጨማሪም የፋይናስ ተቋማት የተቀናጀ የዳታ ማዕከል ለማስጀመርም ከባለድርሽ አካላት ጋር ምክክር በማካሄድ ፍኖተ ካርታ ተዘጋጅቶ መጠናቀቁን ነው ዋና ዳይሬክተሩ የተናገሩት።

በአሁኑ ወቅትም የዳታ ማዕከሉ መሰረተ ልማት እና የህንፃው ዲዛይን አማካሪ በመቅጠር ለመስራት እንዲቻልም ከንግድ ባንክ ጋር ስምምነት ተፈርሟል።

ይህም የመንግስት የፋይናስ ተቋማት ልማቱን በብቃት በመሸከም አለም አቀፋዊ ተወዳዳሪነታቸውን ለማሳደግ ያግዛል ነው የተባለው።

Leave A Reply

Your email address will not be published.

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy