Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

December 2017

“መብራት ለሁሉም”— በከፍታው ዘመን

“መብራት ለሁሉም”— በከፍታው ዘመን ዳዊት ምትኩ አገራችን “መብራት ለሁሉም” የሚል የልማት ፕሮግራም መንገፏ ይታወቃል። ፕሮግራሙ የአገራችንን ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ሽግግር በማምጣት ረገድ ወሳኝ ከመሆኑም ባሻገር፤ በ2017 መላው ኢትዮጵያውያንን የመብራት ኃይል ተጠቃሚ ለማድረግ…
Read More...

የፌዴራላዊ ስርዓቱን ውጤቶች በወፍ በረር ዕይታ

የፌዴራላዊ ስርዓቱን ውጤቶች በወፍ በረር ዕይታ                                                     ቶሎሳ ኡርጌሳ ኢትዮጵያ ፌዴራሊዝምን በመከተሏ ዓለምን ያስደመመ ፈጣን ዕድገት ባለቤት የሆነች፣ ድህነትን ከ54 ከመቶ ወደ 22 ከመቶ የቀነሰች፣ የምዕተ…
Read More...

በጥቂቶች እኩይ ዓላማ የማይሸረሸሩት ድንቅ እሴቶቻችን

በጥቂቶች እኩይ ዓላማ የማይሸረሸሩት ድንቅ እሴቶቻችን                                                            ቶሎሳ ኡርጌሳ ሀገራችን የውጭ ስደተኞችን እጆቿን ዘርግታ የምትቀበልና የምታስተናግድ ከመሆኗም በላይ፤ ባላት ውስን አቅም ስደተኞችን…
Read More...

በዓሉና ፌዴራሊዝም

በዓሉና ፌዴራሊዝም                                                   ዘአማን በላይ በየትኛውም አካባቢ ለሚከሰቱ ጊዜያዊ አካባቢዎች ዘላቂ መፍትሔ ከማበጀት አኳያ ፌዴራላዊ ስርዓቱ የራሱ አሰራሮች አሉት። በተለይም የህዝቦችን አንድነት ይበልጥ ለማጠናከር…
Read More...

ለሀገሪቱ ራዕይ የተጓዝንባቸው መንገዶች

ለሀገሪቱ ራዕይ የተጓዝንባቸው መንገዶች                                                             ዘአማን በላይ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ ላይ በተካሄደው 12ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና…
Read More...

የተፈናቃይ ወገኖች እጣ ፈንታ ቅኝት

የተፈናቃይ ወገኖች እጣ ፈንታ ቅኝት ኢብሳ ነመራ 2010ን የኢትዮጵያ የከፍታ ዘመን መቀበያ ለማድረግ ተፍ ተፍ ሲባል በነበረበት ሰሞን፣ በአንድ የሃገሪቱ ጥግ ደግሞ በኢትዮጵያ ታሪክ ታይቶ በማይታወቅ መጠን ዜጎችን ከኑሯቸው ያፈናቀለ፣ ብዙዎች ህይወታቸውን ያጡበት የእርስ በርስ ግጭት…
Read More...

በባለጋራነት የሚያተያዩ ቀዳዳዎችን እንድፈን

በባለጋራነት የሚያተያዩ ቀዳዳዎችን እንድፈን ብ. ነጋሽ የሃገር አንድነት የሚለው ቃል በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ በሁሉም ወገኖች፣ ተቃራኒ በሆኑ ጭምር የሃሳብ ማንጠልጠያ ሆኖ ሲነገር ኖሯል። አጼ ቴዎድሮስ እስካሁን ስማቸው የሚነሳው የኢትዮጵያን አንድነት ለመፍጠር አደረጉት በተባለው…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy