Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

December 2017

የአውሮፓ ህብረት ለኢትዮጵያ የ15 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አደረገ

የአውሮፓ ህብረት በኢትዮጵያ በድርቅ ለተጎዱ አካባቢዎች የሚሆን የ15 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ። ህብረቱ ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው፥ የገንዘብ ድጋፉ በድርቅ ምክንያት ለአስከፊ የምግብ እጥረት ለተጋለጡ አካባቢዎች የሚውል ነው። አሁን የተደረገው የገንዘብ ድጋፍም…
Read More...

አፍሪካን ተመራጭ የኢንቨስትመንት መዳረሻ ለማድረግ በጋራ መስራት ይገባል- ም/ጠ/ሚ ደመቀ መኮንን

የአፍሪካን አህጉራዊ ኢኮኖሚያዊ መዋቅር በማጠናከር ተመራጭ የኢንቨስትመንትና የቢዝነስ መዳረሻ ለማድረግ በጋራ መረባረብ እንደሚገባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን አስታወቁ፡፡ የአፍሪካና የአለም ኢንቨስትመንት ፎረም ለሶስት ቀናት በግብጽ ሻርም ኤል ሼክ ከተማ ተካሄዷል፡፡…
Read More...

ኢትዮጵያ በፈጣን እድገትና ድህነት ቅነሳ አርዓያ ሆናለች… የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም

ኢትዮጵያ በፈጣን ኢኮኖሚያዊ እድገት፣ በድህነት ቅነሳና እኩልነትን በማረጋገጥ አርዓያ መሆኗን የተባበሩት መንግሥታት ልማት ፕሮግራም ያካሄደው አዲስ ጥናት አመለከተ፡፡ የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም ከሰሃራ በታች ያሉ ሀገሮችን የገቢ አለመመጣጠን አዝማሚያዎች ይፋ አድርጓል፡፡…
Read More...

ኢትዮጵያ የአፍሪካ ኢኮኖሚ እድገት መኃንዲስ መሆኗን አሜሪካ ገለጸች

የአፍሪካን የኢኮኖሚ፣ሰላምና መረጋጋት ችግሮችን ለመፍታት ከኢትዮጵያ ጋር በቅርበት እንደምትሰራ አሜሪካ አስታወቀች። ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ በአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር ዶናልድ ያማሞቶ የተመራውን ልዑካን ቡድን በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው…
Read More...

የኢትዮጵያ ህገ መንግሥት ጉልህ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ችግሮችን በመፍታት ከፍተኛ ለውጥ ያመጣ ነው….ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም

የኢትዮጵያ ህገ መንግሥት በአገሪቷ ውስጥ የነበሩ ጉልህ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ችግሮችን በመፍታት ከፍተኛ ለውጥ ያመጣ ተራማጅ ህገ መንግሥት መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ገለጹ፡፡ ህገ መንግሥቱ የዓለም አቀፉ በተለይም ደግሞ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት…
Read More...

ሀርቨስት ማይኒንግ ለተባለ የኢትዮ ካናዳ ኩባንያ የወርቅና የብር ማዕድን ማምረት ፈቃድ ተሰጠ

የማዕድን፣ ነዳጅና ተፈጥሮ ጋዝ ሚኒስቴር ሀርቨስት ማይኒንግ ለተባለ የኢትዮ ካናዳ ኩባንያ የከፍተኛ ደረጃ የወርቅና የብር ማዕድን ማምረት ፈቃድ ሰጠ። የማዕድን፣ ነዳጅና ተፈጥሮ ጋዝ ሚኒስትር አቶ ሞቱማ መቃሳ እና የኩባንያው ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ውብሸት ካሳዬ የወርቅና የብር ማዕድን…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy