Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

December 2017

የኢትዮጵያ ህዳሴ ብለን ለጀመርነው የጋራ ፕሮጀክት ስኬታማ ተግባራትን በማከናወን ረጅም ርቀት ተጉዘናል- ጠ/ሚ ኃይለማርያም

የኢትዮጵያ ህዳሴ ብለን ለጀመርነው የጋራ ፕሮጀክት ስኬታማ ተግባራትን በማከናወን ረጅም ርቀት ተጉዘናል- ጠ/ሚ ኃይለማርያም “የኢትዮጵያ ብሄሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች የኢትዮጵያ ህዳሴ ብለን ለጀመርነው የጋራ ፕሮጀክት ስኬታማ ተግባራትን በማከናወን ረጅም ርቀት ተጉዘናል” ሲሉ…
Read More...

ህገ ወጥ ስደትን የመከላከል ጥረት

ህገ ወጥ ስደትን የመከላከል ጥረት                                                     ደስታ ኃይሉ በአሁኑ ሰዓት ህገ ወጥ ስደት የዓለማችን ብሎም የአገራችን አሳሳቢ ችግር ሆኗል። በሰው ልጅ ታሪክ እጅግ አስከፊ የሚባለው የባርያ ፍንገላ መገበያያ…
Read More...

በመመካከር የማይፈታ ችግር የለም!

በመመካከር የማይፈታ ችግር የለም!                                                         ደስታ ኃይሉ ኢህአዴግና ህጋዊ ተቃዋሚ ፓርቲዎች እያደረጉት ያሉት ድርድር አገራችን ውስጥ በመገንባት ላይ የሚገኘው ፌዴራለዊ ሥርዓት ያለበትን የዴሞክራሲ ደረጃ…
Read More...

ህገ ወጥ ስደትን የመከላከል ጥረት

ህገ ወጥ ስደትን የመከላከል ጥረት                                                     ደስታ ኃይሉ በአሁኑ ሰዓት ህገ ወጥ ስደት የዓለማችን ብሎም የአገራችን አሳሳቢ ችግር ሆኗል። በሰው ልጅ ታሪክ እጅግ አስከፊ የሚባለው የባርያ ፍንገላ መገበያያ…
Read More...

መልካም አስተዳደርን ለማስፈን…

መልካም አስተዳደርን ለማስፈን… ወንድይራድ ተስፋዬ የመልካም አስተዳደር ሥራ በአንድ ጀንበር ተከናውኖ ችግሮቹ በአንድ ለሊት ይወገዳሉ ተብሎ አይታሰብም። ሂደት ነው። ዓመታትን ይጠይቃል። እንደ ኢትዮጵያ የመሳሰሉ አገራት ካለባቸው…
Read More...

ስራ ፈጣሪዎቹ መንደሮች

ስራ ፈጣሪዎቹ መንደሮች ዳዊት ምትኩ ኢትዮጵያ በሁሉም የአገራችን ክፍሎች የገነባቻቸውና በመገንባት ላይ የምትገኘው የኢንዱስትሪ መንደሮች በተለይ ለየአካባቢው ወጣቶች ስራ ከመፍጠር አኳያ ሚናቸው የላቀ መሆኑን እያስመሰከረሩ ነው። አገራችን የማኑፋክቸሪንግ ዘርፉን ለማስፋፋት እያከናወነች…
Read More...

ሥርዓቱ ልዩነቶች እንዲንሸራሸሩ የሚፈቅድ ነው!

ሥርዓቱ ልዩነቶች እንዲንሸራሸሩ የሚፈቅድ ነው! ዳዊት ምትኩ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ሥርዓት ማንኛውም ዜጋ በህገ መንግስቱ የተሰጡትን ዴሞክራሲያዊ መብቶችን በአግባቡ እንዲጠቀም እድል ተመቻችቶለታል። በተለይም ገዥው ፓርቲና ተቃዋሚ ፓርቲዎች ችግሮቻቸውን ለመፍታት ለወራቶች እያካሄዱ…
Read More...

ተሃድሶውና የመልካም አስዳደር ችግሮች አፈታቱ

ተሃድሶውና የመልካም አስዳደር ችግሮች አፈታቱ ዳዊት ምትኩ ገዥው ፓርቲ ኢህአዴግና መንግስት በአገራችን የተፈጠረውን የመልካም አስተዳደር ችግር ለመቅረፍ እርምጃዎችን እየወሰዱ ናቸው። እስካሁን ድረስ በገዥው ፓርቲ አባል ድርጅቶች ውስጥ የመልካም አስተዳደር ህፀፆችን ለመቅረፍ በርካታ…
Read More...

እኩል ተጠያቂነት ሊነግስ ይገባል!

እኩል ተጠያቂነት ሊነግስ ይገባል! ዳዊት ምትኩ በህገ መንግስቱ መሰረት በክልልም ይሁን በፌዴራል መንግስት ደረጃ የተጠያቂነት መንፈስ መንገስ ይኖርበታል። የሚከሰቱት ችግሮች ስፋትና ጥበታቸው የሚለያይ ካልሆነ በስተቀር ለሁሉም እኩል ተጠያቂነት መንገስ መቻል አለበት። ተጠያቂነትን…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy