Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

December 2017

ሕዝባዊ ጥያቄዎች ሰላማዊ መንገድን ይሻሉ

ሕዝባዊ ጥያቄዎች ሰላማዊ መንገድን ይሻሉ ዳዊት ምትኩ የትኛውም ዓይነት ህዝባዊ ጥያቄዎች በሰላማዊና ሰላማዊ መንገድ ብቻ መቅረብ ይኖርባቸዋል። ህብረተሰቡ ሰላምን በዘለቄታ ሁኔታ ማረጋገጥ የሚችለው ሰላምን በባለቤትነት መንፈስ ይዞ  ሰላሙ እንዲጠበቅ ራሱ መስራት ሲችል ነው። ያለ ህዝቡ…
Read More...

          ግጭቶች እንዴትና በማን?

          ግጭቶች እንዴትና በማን?                                                                ይልቃል ፍርዱ በየትኛውም ሀገር የሚነሱ ግጭቶች የግጭቶቹ መነሻ ምክንያት አላቸው፡፡ ግጭቶችን ለመፍታት የግጭቶችን ስረመሰረትና ለምን ተነሱ?…
Read More...

ከዩኒቨርሲቲዎች ምክንያታዊነትን ወይስ ሁከትን?  

ከዩኒቨርሲቲዎች ምክንያታዊነትን ወይስ ሁከትን?   ዮናስ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ያጠናቀቁ ለጋ ወጣቶች ከአራቱም ማዕዘናት የሚገናኙባቸው ዩኒቨርሲቲዎች ከማንም እና ከምንም በላይ ብሔር፣ ቋንቋ፣ ባህል፣ እምነት፣ ወዘተ. ተቻችለውባቸው የመማር ማስተማር መርሐ-ግብር…
Read More...

የህዝብና ቤት ቆጠራ ለየኢኮኖሚ ሽግግር

የህዝብና ቤት ቆጠራ ለየኢኮኖሚ ሽግግር ስሜነህ በየካቲት ወር መጀመሪያ ለሚካሄደው አራተኛ ዙር አገር አቀፍ የሕዝብና ቤት ቆጠራ አስፈላጊ የሆኑ ዝግጅቶች ሁሉ ስለመጠናቀቃቸው መረጃዎች እያመለከቱ ነው። ለቆጠራው 150ሺ የቆጠራ ቦታ ካርታ ዝግጅት…
Read More...

ይህ ወቅት የሀይማኖት አባቶቻችንን እና የሃገር ሽማግሌዎቻችንን ይሻል

ይህ ወቅት የሀይማኖት አባቶቻችንን እና የሃገር ሽማግሌዎቻችንን ይሻል ዮናስ የዛሬ  ሁለት አመት ግድም ህዝቡ የሚያነሳቸውን የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ተከትሎ በመንግሥት የፀጥታ ኃይሎችና በዜጎች መካከል የተፈጠረው መጠነኛ ግጭት ወደ ባሰ ብጥብጥና…
Read More...

መግለጫው ወደተግባር ይለወጥ

መግለጫው ወደተግባር ይለወጥ                                                           መዝገቡ ዋኘው የሀገርን ታላቅነት የሚመሰክረው የመሪዎችና የሕዝብ ተናቦ መስራት መቻል ነው፡፡ መንግስትና ሕዝብ በአንድነት ሆነው፣ ነገን ከዚያም አልፎ መጪውን…
Read More...

ብልህ ከጎረቤት ይማራል

ብልህ ከጎረቤት ይማራል ስሜነህ ዋናው ተቃዋሚ ፓርቲ አልሳተፍበትም ባለው የኬንያ ዳግም ምርጫ ተፈጥሮ የነበረውን እና ለብዙ ሰዎችም ህይወት ማለፍ ምክንያት የነበረውን ውጥረት ስለምናነሳው ጉዳይ መጀመሪያ ብናስታውስ ጠቃሚ ይሆናል። በምርጫ ሃላፊዎች ላይ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy