Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

December 2017

የያዝነውን እንጠብቅ፤ ያቀድነውን እናሳካ

የያዝነውን እንጠብቅ፤ ያቀድነውን እናሳካ ብ. ነጋሽ በመጪው ግንቦት“ሁሉም ነገር ወደ ጦር ግንባር!” ከሚል መፈክር ከተፋታን 27ኛ ዓመታችንን እንይዛለን። አሁን እድሜያቸው እስከ 35 ዓመት የሚደርሱ ኢትዮጵያውያን ይህን መፈክር አያውቁትም። “ሁሉም ነገር ወደ ጦር ግንባር!” የሚለው…
Read More...

የስራችን ውጤት ማሳያ

የስራችን ውጤት ማሳያ                                                   ዘአማን በላይ የዓለም አቀፉ ገንዘብ ድርጅት (IMF) ዋና ዳይሬክተር ክርስቲን ላጋርድ ሰሞኑን በኢትዮጵያ ባደረጉት የስራ ጉብኝት ስለ አገራችን ምጣኔ ሃብት ዕድገት አንድ እውነታ…
Read More...

ወደ ውስጥ የሚያይ መግለጫ

ወደ ውስጥ የሚያይ መግለጫ                                                    ቶሎሳ ኡርጌሳ የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ እያካሄደ ስላለው ግምገማ መግለጫ አውጥቷል። ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴው ችግሮችን ወደ ውጭ ከመግፋት ይልቅ ራሱን ወደ ውስጥ በመመልከት…
Read More...

ሁሉን በብሔር ስም የማጦዝ አባዜ

ሁሉን በብሔር ስም የማጦዝ አባዜ                                                   ዘአማን በላይ በአሁኑ ወቅት በሁሉም ዩኒቨርስቲዎች ትምህርት አልቆመም። እጅግ በሚበዙትም ሰላማዊ የመማር ማስተማር ሂደታቸው ሳይቋረጥ ቀጥሏል። እንዲያውም በአንዳንድ…
Read More...

“የታገሰ ማር ይበላል”

“የታገሰ ማር ይበላል”                                                    ቶሎሳ ኡርጌሳ መንግስት ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ ከአርሶ አደሩ ጋር በመሆን በወሰዳቸው ተከታታይ ርምጃዎች የመኸር ምርት ሊጨምር ችሏል። ይሁንና አንዳንድ ወገኖች ‘ምርትና…
Read More...

የቀድሞው መተማመንና መደጋገፍ ያሻል

የቀድሞው መተማመንና መደጋገፍ ያሻል አባ መላኩ የኢሕአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ እና የድርጅቱ አንጋፋ ታጋዮች  ከታህሳስ 3 ቀን 2010 ዓ.ም ጀምሮ ጥልቅ ግምገማ በማካሄድ ላይ ይገኛሉ። ግምገማው ትኩረት  ያደረገው  ድርጅቱ  ከጥልቅ ታሃድሶ ወዲህ ያለውን አፈፃፀም  …
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy