Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

December 2017

ፌዴራላዊ ሥርዓት ተመራጭ የሆነባቸው ምክንያቶች

ፌዴራላዊ ሥርዓት ተመራጭ የሆነባቸው ምክንያቶች ወንድይራድ ኃብተየስ የፌዴራሊዝም ሥርዓት ነፃነትን እና ዴሞክራሲን በማጠናከር በኩል ቁልፍ ሚና አለው። የመንግሥትን ሥልጣን እንደተለመደው ወደ ጎን በማለት በህግ አውጪው፣ በህግ አስፈፃሚውና በዳኝነት አካላት መካከል ብቻ በማከፋፈል…
Read More...

ሥጋታችንን አስወግደን ተስፋችንን እናለምልም

ሥጋታችንን አስወግደን ተስፋችንን እናለምልም ኢብሳ ነመራ በኦሮሚያና በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልሎች መካከል ከወሰን ጋር በተያያዘ ወደግጭት ያደገ አለመግባበት ከተቀሰቀሰ ከረመ። ሁለቱ ክልሎች በምሥራቅና በደቡብ ምሥራቅ ኦሮሚያ ወይም በምዕራብና በደቡብ ምዕራብ  የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል በኩል…
Read More...

ወጣቱ ከኪራይ ሰብሳቢዎች ተጽዕኖ ይጠበቅ!

ወጣቱ ከኪራይ ሰብሳቢዎች ተጽዕኖ ይጠበቅ! ስሜነህ የኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት ወጣቶች ዴሞክራሲያዊ አመለካከት፣ የሙያ ብቃት፣ ክህሎትና መልካም ሥነ-ምግባር ያላቸው ዜጎች ሆነው ሀገሪቱ በተያያዘችው የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታና የልማት…
Read More...

በህዝብ ባለቤትነት ሰላማችንን ማረጋገጥ ይቻላል!

በህዝብ ባለቤትነት ሰላማችንን ማረጋገጥ ይቻላል! ዮናስ ማንኛውም ዜጋ ሀሳቡን በነፃነት የመጻፍና የመናገር መብቱ ከመከበር አልፎ ህገ መንግስታዊ ዋስትና አግኝቷል።ይህ ዋስትና ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶቹም ሳይሸራረፉ መከበር ያለባቸው መሆኑንም…
Read More...

ሠላም በህዝብ ባለቤትነት

ሠላም በህዝብ ባለቤትነት አባ መላኩ የሠላምን ጥቅም ጠንቅቆ የሚረዳ እንደ ኢትዮጵያ ያለ ህዝብ ከቶ የት አለ። ይህ ህዝብ ለሠላም እጅግ ከፍተኛ ዋጋ ከፍሏል። ስለ ሠላም በተቀነቀነ ቁጥር ቀድሞ ከሥፍራው የሚገኘው ያለምክንያት አይደለም። የሠላሙ ባለቤት ሆኖ በመጀመሪያው ረድፍ ላይ…
Read More...

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት አዳዲስ ሹመቶችን አፀደቀ

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት አዲስ የቀረቡ የክልሉን ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የክልሉን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ሹመት መርምሮ አጸደቀ። ምክር ቤቱ በዛሬው አስቸኳይ ጉባኤው የከማሼ ዞን ዋና አስተዳዳሪ የነበሩት አቶ አበራ ባየታን የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳደድርነት ሹመት…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy