Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

December 2017

ባንኩ ጥቁር ገበያን የሚያዳክም መመሪያ በማዘጋጀት የንግድ ባንኮች እንዲያስፈፅሙት እያደረገ ነው

አስመጪዎች ለሚያስመጡት እቃ የሚጠይቁትን የውጭ ምንዛሪ በአለም አቀፍ ዋጋ እንዲሆን በማስገደድ የውጭ ምንዛሪ ጥቁር ገበያን ለማዳከም መመሪያ ማውጣቱን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ አስታወቀ። ባንኩ አስመጪዎች የባንክ ፍቃድ ለማግኘት ብቻ ለሚያስመጡት እቃ የማይመጥን የውጭ ምንዛሪን በመጠየቅ…
Read More...

አዲሲቷ ኢትዮጵያ ማንም እያነሣ  የሚጥላት አይደለችም!

አዲሲቷ ኢትዮጵያ ማንም እያነሣ  የሚጥላት አይደለችም! አባ መላኩ አዲሲቷ ኢትዮጵያ በርካታ ብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና  ህዝቦች ተፈቃቅረውና ተከባብረው እንዲሁም ተቻችለው  የሚኖሩባት አገር ናት። ኢትዮጵያ ከራሷ አልፋ ለቀጠናው አገራት ዘላቂ  ሰላም የሚተጋ  ጠንካራ መንግስት ያላት  …
Read More...

ኢጋድ ለደቡብ ሱዳን የሰላም ድርድር ተፈጻሚነት የአጋር አካላትን ትብብር ጠየቀ

ለደቡብ ሱዳን የሰላም ድርድር ዳግም ተፈጻሚነት ሁሉም ባለድርሻ አካላት እንዲተባበሩ የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት/ኢጋድ/ ጥሪ አቀረበ። በደቡብ ሱዳን ሰላም ድርድር ላይ ለመምከር ደርጅቱ በአዲስ አበባ ከነገ ጀምሮ ለአራት ቀናት የሚቆይ የአባል አገራቱ መሪዎች ጉባኤ ያካሂዳል።…
Read More...

ጠ/ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ በሀገሪቱ የተወሰኑ አከባቢዎች የዜጎች ህይወት በማለፉ የተሰማቸውን ጥልቅ ሀዘን ገልጸዋል፡፡

ጠ/ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ በሀገሪቱ የተወሰኑ አከባቢዎች የዜጎች ህይወት በማለፉ የተሰማቸውን ጥልቅ ሀዘን ገልጸዋል፡፡ መንግሥት ጉዳዩን የሚያጣራ ግብረ ኃይል ማቋቋሙንና የማጣራቱ ሂደት እንደተጠናቀቀም አስፈላጊውን እርምጃ እንደሚወሰድና የማጣራት ሂደቱን ውጤት ለሕዝቡ በዝርዝር…
Read More...

ለክልላዊና ሀገራዊ ችግሮች ተጠያቂው አመራሩ ነው- የህውሃት ሊቀመንበር

ለክልላዊና ሀገራዊ ችግሮች አመራሩ ተጠያቂ መሆኑን አዲሱ አዲሱ የህውሃት ሊቀመንበር ገለፁ። ሊቀ መንበሩ ዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል በቀደመው የህውሃት አመራር ወስጥ መናቆር እና በዝምድና እስከ መስራት የዘለቀ ችግር እንደነበር ተናግረዋል። ዶክተር ደብረፅዮን ከፋና ቴሌቪዥን ጋር…
Read More...

ሕገ-ወጥ ስደት ዛሬም…

ሕገ-ወጥ ስደት ዛሬም… ወንድይራድ ኃብተየስ ስደት አዲስ ክስተት አይደለም። የሰው ልጆች ምድር ላይ መኖር ከጀመሩበት ጊዜ ጀምሮ  ስደት አብሯቸው የኖረ ክስተት ነው። ሰዎች በተፈጥሮም ሆነ በሰው ሰራሽ አስገዳጅ ምክንያቶች አልያም በፍላጎት  ከተወለዱበት ወይም ከሚኖሩበትን አካባቢ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy