Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

December 2017

የቅራኔ ምንጮችን በመዝጋት ላይ ያለ ሥርዓት

የቅራኔ ምንጮችን በመዝጋት ላይ ያለ ሥርዓት                                                      ታዬ ከበደ ለረዥም ዘመናት በእርስ በርስ ጦርነት ስትታመስ የኖረችው ኢትዮጵያ በዋነኛነት ለሰላሟ መጥፋት ምክንያት የነበሩትን የቅራኔ ምንጮች መዝጋት…
Read More...

ሴቶችና ፌዴራሊዝም

ሴቶችና ፌዴራሊዝም                                                    ታዬ ከበደ የአገራችን ሴቶች በፌዴራላዊ ሥርዓቱ ትኩረት የተሰጣቸው የህብረተሰብ ክፍሎች ናቸው። ሴቶች የኢፌዴሪ ሕገ መንግስት አንቀፅ 35 ላይ የተሰጣቸውን መብቶችና ትኩረት  ተጠቅመው…
Read More...

የፋይናንስ ዘርፍ ደህንነት ስትራቴጂ ተዘጋጀ

የፋይናንስ ዘርፍ ደህንነት ስትራቴጂ ተዘጋጀ የፋይናንስ ዘርፉን ደህንነት ለማረጋገጥ የሚረዳ ስትራቴጂ ተዘጋጀ ። ስትራቴጂው የፋይናስ ተቋማትን ውጤታማነት በከፍተኛ ደረጃ ለማሳደግ የሚያስችል መሆኑ ነው የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ዋና ዳሬክተር…
Read More...

መጋለጥ የሚገባቸው የብጥብጥ ኃይሎች

መጋለጥ የሚገባቸው የብጥብጥ ኃይሎች                                                          ታዬ ከበደ የኢትዮጵያ ብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች በፈቃዳቸው በመሰረቱት ሕገ መንግስት በጋራ ሰርተው ለማደግ ቃል ገብተዋል። ይህ ቃላቸው ግጭትንነና…
Read More...

የግብርናውን ዘርፍ ማበልፀግ

የግብርናውን ዘርፍ ማበልፀግ                                                                                ይልቃል ፍርዱ   የሀገራችን የኢኮኖሚ መሰረት ሁኖ የኖረው ግብርና ነው፡፡ ግብርናውን ወደ ዘመናዊ ደረጃ ለመለወጥ አርሶ አደሩና…
Read More...

አዲስ አበባን ውብ ማድረግን ያለመ ዘመቻ

አዲስ አበባን ውብ ማድረግን ያለመ ዘመቻ                                                                                         ይልቃል ፍርዱ ሰሞኑን በአዲስ አበባ እኔ አካባቢዬን አጸዳለሁ፤ እናንተስ? የሚለውና በጠቅላይ ሚኒስትሩ…
Read More...

የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን፤ ፌዴራሊዝም እና ትሩፋቶቹ

የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን፤ ፌዴራሊዝም እና ትሩፋቶቹ                                                              መዝገቡ ዋኘው የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግስት የጸደቀበት ሕዳር 29 ቀን "የብሔር ብሔረሰቦችና…
Read More...

ጠንካራው ትግል

ጠንካራው ትግል ዳዊት ምትኩ በአሁኑ ሰዓት በፖለቲካ  አመራሩ ውስጥ ኪራይ ሰብሳቢነትን፣ ሙስናን እንዲሁም ሌሎች ፀረ ዴሞክራሲያዊ አካሄዶችን ለመግታት ጠንካራ ትግል መካሄድ ጀምሯል። በተለያዩ የድርጅቱ ፓርቲዎች ውስጥ በተለያዩ ጊዜያት በየደረጃው እየተካሄዱ ያሉት የመተጋገል መድረኮች…
Read More...

ወጣቶችና ፌዴራላዊ ሥርዓታችን

ወጣቶችና ፌዴራላዊ ሥርዓታችን ዳዊት ምትኩ በአገራችን ፌዴራላዊ ሥርዓቱ እውን በመሆኑ በተለይ ወጣቶች የተጎናፀፏቸውን ድሎች በርካታ ናቸው። ወጣቶች ባለፉት ሥርዓቶች ለጦርነት የሚፈለጉና ራሳቸውን ሸሽገው የሚኖሩ፣ በአገሪቱ ውስጥ እዚህ ግባ የሚባል ልማታዊ ክንዋኔዎች የሌላቸውና ከልማት…
Read More...

ሁለንተናዊ ለውጦቻችንን እውን ያደረገ ዕለት

ሁለንተናዊ ለውጦቻችንን እውን ያደረገ ዕለት ዳዊት ምትኩ የኢፌዴሪ ሕገ መንግስት የጸደቀበት ህዳር 29 ቀን 1987 ዓ.ም በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ጉልህ ስፍራ ያለው ነው። የዛሬ 12 ዓመት ገደማ "የብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን" ተብሎ መከበር ከጀመረበት ዕለት አንስቶ ሁሉም ክልሎች…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy