Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2017

ተምችን በህዝባዊ ንቅናቄ

ተምችን በህዝባዊ ንቅናቄ ኢብሳ ነመራ መጽሃፍ ቅዱስ  ተምች ቸነፈር የሚያስከትል የእግዚአብሄር ቁጣ መሆኑን  በተለየዩ መጽሃፍቱ ውስጥ ይጠቅሳል። ኢትዮጵያ ውስጥ ቸነፈር ያስከተለ የተምች ወረርሽኝ ስለመኖሩ የተመዘገበ መረጃ ባላገኝም፣ በተለያዩ አካባቢዎች የተምች ወረርሽኝ በሰብል ላይ…
Read More...

አንድ ሜዳ – አንድ ግብ

የጉዞ ማስታወ ወዳጆቼ! ባለፈው ሳምንት የጉዞ ማስታወሻዬ «በሊማሊሞ ሀዋሳ» ጉዞ በአውቶቡስ ውስጥ የነበረውን ማራኪ ገጽታ ጨምሮ ድንገት በመንገድ ላይ ስላጋጠመን የጎርፍ መጥለቅለቅ ጥቂት እንዳስቃኘኋችሁ ይታወሳል። ለዛሬ ደግሞ ቀጣዩን የመንገድ ቆይታና ሌላውን የሀዋሳ ውሎ እነሆ! ብያለሁ።…
Read More...

አሜሪካና ኳታር የጀመሩት አዲሱ ጨዋታ

አሜሪካና ኳታር 12 ቢሊዮን ዶላር የሚያወጣ የኤፍ-15 ተዋጊ ጀቶች የግዢ ስምምነት ተፈራር መዋል፡፡ የግዢ ስምምነቱ አሜሪካ የአረብ ባህረ ሰላጤ አገራት ለገቡበት ፖለቲካዊ ቀውስ መፍትሄ ለማፈላለግ እየሠራሁ እገኛለሁ በምትልበት ወቅት ላይ መፈፀሙ ዓለም አቀፉ ማኅበረሰቡ በሁለቱ አገራት…
Read More...

የግብፅ የፓርላማ ውሳኔ ሕዝቡን አስቆጥቷል

የግብፅ ፓርላማ በቀይ ባህር ላይ የሚገኙ ሁለት ደሴቶች ለሳዑዲ አረቢያ እንዲሰጡ ውሳኔ ማሳለፉን ተከትሎ የአገሪቱ ሕዝብ ተቃውሞውን ገልጿል፡፡ ቲራን እና ሳናፊር የተባሉት ሁለቱ ደሴቶች ለሳዑዲ አረቢያ ተላልፈው ሊሰጡ መሆናቸው ያበሳጫቸውና ለታቃውሞ አደባባይ የወጡ ግብፃውያንም ሳዑዲ ለግብፅ…
Read More...

ፍርድ ቤቱ በአቶ ስማቸው ከበደ ላይ የስድስት አመት ጽኑ እስራት ቅጣት አስተላለፈ

የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 15ኛ ወንጀል ችሎት በእነ አቶ መላኩ ፈንታ የክስ መዝገብ ክስ የተመሰረተባቸው ባለሀብቱ አቶ ስማቸው ከበደ ላይ የስድስት አመት ጽኑ እስራት ቅጣት አስተላለፈ። ችሎቱ በግለሰቡ ቅጣቱን የጣለው ከ1998 እስከ 2004 ዓ.ም የፍሬ ግብርና ተጨማሪ እሴት ታክስ…
Read More...

በሽብር ድርጅት ውስጥ ሙሉ በሙሉ በመሳተፍ ወንጀል ከተከሰሱ 16 ግለሰቦች ውስጥ 13ቱ ጥፋተኛ ተባሉ

በሽብር ድርጅት ውስጥ ሙሉ በሙሉ በመሳተፍ ወንጀል ከተከሰሱ 16 ግለሰቦች ውስጥ 13ቱ ላይ የጥፋተኝነት ውሳኔ ተላለፈ። ተከሳሾች 1ኛ መቶ አለቃ ጌታቸው መኮንን፣ 2ኛ በላይነህ ሲሳይ፣ 3ኛ አለባቸው ማሞ፣ 4ኛ አወቀ ሞኜ፣ 5ኛ ዘሪሁን በሬ፣ 6ኛ ወርቅዬ ምስጋናው፣ 7ኛ አማረ መስፍን፣…
Read More...

የባህረ ሰላጤው የፖለቲካ ትኩሳትና የኢትዮጵያ አቋም

የባህረ ሰላጤው የፖለቲካ ትኩሳትና የኢትዮጵያ አቋም                                                          ዘአማን በላይ የባህረ ሰላጤው ሀገራት በፖለቲካ ቀውስ ውስጥ ናቸው። እስካሁን ድረስ ሰባት ሀገራትን ያቀፈውና በሳዑዲ አረቢያ የሚመራው ቡድን…
Read More...

የኮምቦልቻና የመቀሌ ኢንደስትሪ ፓርኮች ግንባታ በዚህ ወር ይጠናቀቃል

የኮምቦልቻና መቀሌ ኢንደስትሪያል ፓርኮች ግንባታ በዚህ ወር መጨረሻ ሙሉ በሙሉ ይጠናቀቃል፡፡ ከሃዋሳ ኢንደስትሪያል ፓርክ በቀጣዮቹ 18 ወራት አንድ ቢሊዮን ዶላር ገቢ ለማግኘት ዝግጅት መደረጉን የጠቅላይ ሚኒስትሩ ልዩ አማካሪ ዶ/ር አርከበ እቁባይ ተናግረዋል፡፡…
Read More...

ኢትዮጵያ የዓለም ስራ ድርጅት የስራ አስፈጻሚ መደበኛ አባል ሆና ተመረጠች

ኢትዮጵያ የዓለም የስራ የድርጅት የስራ አስፈጻሚ መደበኛ አባል ሆና ተመረጠች፡፡ በጄኔቭ በተካሄደውና የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ አብዱልፈታህ አብዱላሂ የተመራ የልዑካን ቡድን በተገኘበት ምርጫ ኢትዮጵያ አፍሪካን ወክላ ከፍተኛ ድምጽ አግኝታለች፡፡…
Read More...

የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች በሰኔ ወር መጨረሻ ለባለዕድለኞች ይተላለፋሉ- ሚኒስቴሩ

የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች በሰኔ ወር መጨረሻ ለባለዕድለኞች በዕጣ እንደሚተላለፉ የከተማ ልማትና ቤቶች ሚኒስትሩ ዶክተር አምባቸው መኮንን ገለፁ። ሚኒስትሩ ይህን ያሉት ዛሬ የመስሪያ ቤታቸውን የዘጠኝ ወር እቅድ አፈጻጸም ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባቀረቡበት ወቅት ነው። ዶክተር…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy