Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2017

አየር መንገዱ ከሳዑዲ ለሚመለሱ ኢትዮጵያውያን በትኬት ዋጋ ላይ የ50 በመቶ ቅናሽ አደረገ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሳዑዲ አረቢያ መንግስት ባወጣው የምህረት አዋጅ ምክንያት ወደ ሀገራቸው ለሚመለሱ ኢትዮጵያውያን በትኬት ዋጋ ላይ 50 በመቶ ቅናሽ አድርጓል። የምህረት አዋጁ ሊጠናቀቅ 20 ቀናት ብቻ የቀሩት ሲሆን፥ እስካሁን ከ60 ሺህ በላይ ዜጎች ወደ ኢትዮጵያ ለመመለስ የጉዞ…
Read More...

320 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ሆኖ የተዘጋጀው የፌደራል መንግስት የ2010 ረቂቅ በጀት ለምክር ቤቱ ቀረበ

የኢፌዴሪ የገንዘብ እና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስትር ዶክተር አብርሃም ተከስተ የ2010 የፌደራል መንግስት ረቂቅ በጀትን ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ አቅርበዋል። ረቂቅ በጀቱም 320 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ሆኖ ነው የተዘጋጀው። ከአጠቃላይ የመደበኛ እና ካፒታል የመንግስት ወጪ በጀት…
Read More...

የኢትዮጵያ የውስጥ ሰላም ለቀጣናው አገራት ተርፏል» – ጃክ ጃንኮውስኪ በኢትዮጵያ የፖላንድ አምባሳደር

የኢትዮጵያ የውስጥ ሰላም በቀጣናው ላሉ አገራትም ተርፏል ሲሉ በኢትዮጵያ የፖላንድ አምባሳደር ተናገሩ፡፡ አምባሳደሩ ጃክ ጃንኮውስኪ ሰሞኑን ከአዲስ ዘመን ጋር በነበራቸው ቃለ መጠይቅ ላይ እንደተናገሩት፤ ኢትዮጵያ የውስጥ ሰላሟን በማረጋገጧና በቀጣናው ላይ ትልቅ አገር በመሆኗ ጭምር ለአካባቢው…
Read More...

ቻይና በአፍሪካ መሰረተ ልማትና ትምህርት ዘርፎች ላይ ኢንቨስት ልታደርግ ነው

ቻይና በአፍሪካ በመሰረተ ልማትና በትምህርት ዘርፎች  በርካታ ቢሊዮን ዶላር በማፍሰስ ለአህጉሪቱ ያላትን አጋርነት እያሳየች መሆኑ ተነግሯል፡፡ ቻይና ቀጣይ ኢኮኖሚ እድገቷን ለማረጋገጥ ከአፍሪካ የተለያዮ ጥሬ እቃዎችን ወደ ሀገሯ ስታስገባ በብዙ ቢሊዮን ዶላር በሚቆጠር ወጪ በአህጉሪቱ…
Read More...

ትናንት እና ዛሬ ከ1 ሺህ 400 በላይ ዜጎች ከሳዑዲ አዲስ አበባ ገብተዋል

ከትናንት ከሰዓት ጀምሮ እስከ ዛሬ ረፋድ ድረስ ከ1 ሺህ 400 በላይ ዜጎች ከሳዑዲ አረቢያ ወደ አዲስ አበባ ገብተዋል። ሳዑዲ አረቢያ ህጋዊ የስራ እና የመኖሪያ ፈቃድ ሳይኖራቸው በሀገሪቱ የሚገኙ የውጭ ሀገር ዜጎች ሀገሪቱን ለቀው እንዲወጡ የ90 ቀናት የምህረት አዋጅ ማወጇ ይታወሳል።…
Read More...

የ5 ሚሊየን ብር የሂሳብ ሰነድ መፀዳጃ ቤት ውስጥ የከተቱ ግለሰቦች በ17 ዓመት ፅኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጡ

ከደንበኞች የቁጠባ ገንዘብ ያጭበረበሩት 95 ሺህ ብር እንዳይታወቅባቸው የ5 ሚሊየን ብር የሂሳብ ሰነድ መፀዳጃ ቤት ውስጥ የከተቱ ሁለት ግለሰቦች በ17 ዓመት ፅኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጡ። ውሳኔውን ያስተላለፈው በደቡብ ክልል የከንባታ ጠንባሮ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ነው። ተከሳሾቹ…
Read More...

አልተቀበልኩትም ስም ከምግባር ሲገጥም!

አልተቀበልኩትም ስም ከምግባር ሲገጥም! ሰለሞን ሽፈራው “ስምን መልአክ ያወጣዋል” የሚለው አገርኛ ተረት ምንን እንደሚያመለክት ማብራሪያ የሚያሻው ጉዳይ አይመስለኝም፡፡ ምክንያቱም ደግሞ ይህን ምሳሌያዊ አነጋር የሚያስከትለው፤ አንድ ሰው ለስሙ የሚመጥን ምግባረ መልካም ስብዕናን…
Read More...

ፈተና በራሱ የሚተማመን ትውልድ ዕውቀት መለኪያ ነው!

ፈተና በራሱ የሚተማመን ትውልድ ዕውቀት መለኪያ ነው! ዮናስ በመላ አገራችን  የ2009 ዓ.ም. አገር አቀፍ ፈተናዎች ተጀምሯል።የ10ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ተጠናቆ የመሰናዶ ተማሪዎች የማጠቃለያ ፈተና እየተሰጠ ነው። ከሞላ ጎደል የ10ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና በስኬት የተጠናቀቀ ቢሆንም…
Read More...

ስደት ለአገርና ለወገን ውርደት ነው!

ስደት ለአገርና ለወገን ውርደት ነው!  ስሜነህ የሳዑዲ መንግሥት በአገሩ የሚኖሩ የየትኛውም አገር ህገ ወጥ ስደተኞች በዘጠና ቀናት ውስጥ አገሩን ለቀው እንዲወጡ ያስቀመጠው የጊዜ ገደብ ሊጠናቀቅ የቀሩት ከሰላሳ ቀናት ያነሰ ነው ። ሰኔ 20 /2009 ዓ/ም ያበቃል። ከግማሽ ሚሊዮን…
Read More...

የሃገር ውስጥ ባለሃብቶች ያለህ የሚለው ዘርፍ

የሃገር ውስጥ ባለሃብቶች ያለህ የሚለው ዘርፍ ስሜነህ ኢትዮጵያ በግብርና መር የኢንዱስትሪ ልማት ፖሊሲ የምትመራ መሆኑ አያጠያይቅም። የግብርና ልማቱን ከኢንዱስትሪ ልማት ጋር በማስተሳሰር በዘላቂነት ኢንዱስትሪውን በአስተማማኝ መንገድ ለማሳደግ በአንደኛውና ይበልጥ ደግሞ አሁን…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy