Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2017

ሜጋ ፕሮጀክቶቻችን

ሜጋ ፕሮጀክቶቻችን                                                        ታዬ ከበደ የኢትዮጵያ ህዝብ ‘ድህነት አሻፈረኝ’ ብሎ የተነሳ ነው። ህዝቡ አስከፊዎቹን ቀደምት ስርዓቶች አሽቀንጥሮ ከአስወገዳቸው በኋላ፤ በሀገሪቱ የነበረው መጠነ ሰፊ ችግር…
Read More...

የትምህርቱ ዘርፍ ጉዟችን

የትምህርቱ ዘርፍ ጉዟችን                                                ደስታ ኃይሉ መንግስት ድህነትን እንደ ዋነኛ ጠላት ቆጥሮ መንቀሳቀስ ጀምሮ በልማት የታጀቡ ተከታታይ ውጤቶችን ማስመዝገብ ከቻለ 15 ዓመታትን አስቆጠረ። ይሁንና መንግስት ልማትን…
Read More...

ዕቅዱ ኢንቨስትመንትንና ቁጠባን ያበረታታል!

ዕቅዱ ኢንቨስትመንትንና ቁጠባን ያበረታታል!                                                          ደስታ ኃይሉ ሀገራችን የቀየሰችውን የገበያ መር ምጣኔ ሃብት ሥርዓትን ተከትሎ የኢንቨስትመንት ፖሊሲ ተነድፎ በሥራ ላይ ውሏል፡፡ በዚህም በኢኮኖሚው…
Read More...

በተጨባጭ ለውጦችና በተስፋ የታጀበ ህዝብና አገር ደስታ ኃይሉ ኢትዮጵያ…

በተጨባጭ ለውጦችና በተስፋ የታጀበ ህዝብና አገር                                                      ደስታ ኃይሉ ኢትዮጵያ ልጆቿ ባነሱት የሰላም፣ የልማትና የዴሞክራሲ ጥያቄዎች ምክንያት በአዲስ መልክ ተገንብታ የትናንት አንገት አስደፊ ገፅታዋን…
Read More...

ሕገ መንግስታዊ ስርዓቱ የችግሮች ሁሉ መፍትሔ ነው!

ሕገ መንግስታዊ ስርዓቱ የችግሮች ሁሉ መፍትሔ ነው!                                                    ደስታ ኃይሉ የሀገራችን ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች በፈቃዳቸው ያፀደቁት ህገ መንግስት፤ ማንኛውም ዜጋ ጥያቄዎችን በተናጠልም ሆነ በህብረት…
Read More...

የጤናው ዘርፍ ውጤቶች

የጤናው ዘርፍ ውጤቶች     ዳዊት ምትኩ ካለፉት ስርዓቶች ሲንከባለሉ መጥተው ዛሬ ላይ ከደረሱት የሀገራችን ዋነኛ ችግሮች ውስጥ አንዱ ስር የሰደደ ድህነት መሆኑ የሚታበይ አይደለም። የአፄውና የደርግ ስርዓቶች የህዝቡ የችግሩ ሁሉ እምብርት የሆነውን ይህን አሳፋሪ ጉዳይ ከባህሪያቸው…
Read More...

የሀገራችን ፈጣን እድገት

የሀገራችን ፈጣን እድገት ዳዊት ምትኩ መንግስትና ህዝብ ባካሄዱት ከፍተኛ ጥረት ሀገራችን በአለም አቀፍ ደረጃ ፈጣን ዕድገት እያስመዘገቡ ከሚገኙ ሀገሮች ተርታ ለመሰለፍ በቅታለች። በዚህም ከሰሃራ በታች ግዙፍ የነዳጅ ምርት ከሌላቸው ሀገሮች ደግሞ ከሰሃራ በታች ቀዳሚውን ስፍራ የያዘችው…
Read More...

ስኬታማ ድሎቻችን ይጠናከሩ!

ስኬታማ ድሎቻችን ይጠናከሩ! ዳዊት ምትኩ ኢትዮጵያ የእርስ በርስ ግጭትና ስር የሰደደ ድህነት ተምሳሌት ተደርጋ ትታወቅ እንደነበር የትላንት ትውስታችን ነው፡፡ ግና በዚህ መጥፎ ምሳሌነት የተሳለችው ሀገራችን ገጽታዋን እየለወጠች ትገኛለች፡፡ መንግስትና መላው ህዝቦቿ አንድነት ፈጥረው…
Read More...

መፍትሔው ከሀገር ነው!

መፍትሔው ከሀገር ነው! ዳዊት ከበደ የህገ ወጥ የሰዎች ዝውውር የበርካታ ታዳጊ ሀገሮች ችግር ቢሆንም፤ ሀገራችን በችግሩ ከሚጠቁት መካከል አንዷና የድርጊቱ መነሻና መሸጋገሪያ መሆኗን መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡ በተለይም ወደ መካከለኛው ምስራቅ የሚደረገው ህገ ወጥ የስዎች ዝውውር ከፍተኛ…
Read More...

ኩረጃን አምክኑ

ኩረጃን አምክኑ ኢብሳ ነመራ የ10ኛ ክፍል ፈተና ከግንቦት 23 እስከ 25፣ 2009 ዓ/ም ተሰጥታል። 1 ነጥብ 2 ሚሊየን ገደማ ተማሪዎች ፈተናውን ወስደዋል። ፈተናው ያለአንዳች ችግር  በሰላም ነበር የተጠናቀቀው። የ12ኛ ክፍል ተማሪዎችም የ2009 ዓ/ም የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy