Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2017

ማይክሮሶፍት በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የሶፍት ዌር ማበልፀጊያ አካዳሚ ሊከፍት ነው

ማይክሮሶፍትና አለምአቀፉ የጤና ፍትሃዊነት ማዕከል በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የሶፍት ዌር ማበልፀጊያ አካዳሚ በወሎ ዩኒቨርሲቱ ሊከፍቱ ነው፡፡ የተለያዩ መተግበሪያዎች ወይም አፕልኬሽንና ክህሎት ማምረቻ የሚሆነው አካዳሚው  በኢትዮጵያ ያለውን የዘርፉን  አቅም ለማሳደግ ያግዛል ተብሏል፡፡…
Read More...

የአዲስ አበባ ባቡር የሀይል መቆራረጥ ችግር እያጋጠመው መሆኑ ተገለጸ

የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንዚት በአገልግሎት አሰጣጡ አልፎ አልፎ የመብራት መቆራረጥና የተሽከርካሪ ትራፊክ አደጋ እያጋጠመው በመሆኑ መቸገሩን ገለፀ፡፡ አሽከርካሪዎች በባቡር ሀዲዱ ላይ በሚያደርሱት ጉዳት፣ በኤሌክትሪክ ሀይል መቆራረጥ፣ አገልግሎት የሚሰጡ የባቡር ቁጥሮች ማነስና…
Read More...

አለም አቀፍ አስጎብኚ ድርጅቶችና ጋዜጠኞች ኢትዮጵያን እየጎበኙ ናቸው

አለም አቀፍ አስጎብኚ ድርጅቶችና ጋዜጠኞች የኢትዮጵያን ቱሪዝም መዳረሻዎችን እየጎበኙ ናቸው፡፡ የኢትዮጵያ ቱሪዝም ድርጅት አለም አቀፍ አስጎብኚ ድርጅቶችና ጋዜጠኞችን የሀገሪቱን ዋና ዋና መስህቦች በማስጎብኘት ላይ ነው፡፡ ለኢትዮጵያ ቱሪዝም አመንጪ ከሆኑ አገራት የተመረጡ 18 ሰዎች…
Read More...

ባለስልጣኑ የክረምቱን መግባት ተከትሎ ከግንቦት 30 ጀምሮ የመንገድ ቁፋሮ እንዳይከናወን ከለከለ

የክረምት ወር መግባትን ተከትሎ ከግንቦት 30  ቀን 2009 ዓ.ም እስከ ጥቅምት ወር 2010 ዓ.ም ድረስ ማንኛውም አካል የመንገድ ቁፋሮ ማከናወን እንደማይችል የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን አስታወቀ። ባለስልጣኑ በተለይም የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን በተፈቀደለት የጊዜ ገደብ…
Read More...

የሚኒስትሮች ምክር ቤት የ2010 ዓመታዊ ረቂቅ በጀት ከ320 ቢሊዮን ብር በላይ እንዲሆን ውሳኔ አሳለፈ

የሚኒስትሮች ምክር ቤት የ2010 ዓመታዊ ረቂቅ በጀት ከ320 ቢሊዮን ብር በላይ እንዲሆን ውሳኔ አሳለፈ።ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው 31ኛ መደበኛ ስብሰባው በ2010 በጀት ዓመት የፌዴራል መንግስት ረቂቅ በጀትን 320 ቢሊዮን 803 ሚሊዮን 602 ሺህ 160 ብር ሆኖ መዘጋጀቱን አስታውቋል።…
Read More...

የ10 ክፍል ሀገር አቀፈ ፈተና በሰላምና ያለምንም ችግር ተጠናቀቀ

የ10 ክፍል ሀገር አቀፈ ፈተና በሰላም እና ያለምንም ችግር  መጠናቀቁን የሀገር አቀፍ  ፈታናዎች ኤጀንሲ አስታወቀ። ሀገር አቀፍ ፈተናውንም  ከ1 ሚሊዮን በላይ ተማሪዎች በሰላም ወስደዋል። ፈተናዎቹ መሰጠት ከጀመሩበት እስከሚጠናቀቁበት ቀን በፈተና ጣቢያዎቹ ምንም አይነት ችግር…
Read More...

ነፍስ አስይዘው የሚገቡበት ጨዋታ

ረቡዕ ቀትር ላይ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የእንግዳ መጠበቂያና ካፍቴሪያው  ከሳዑዲ በመጡ ኢትዮጵያውያን ተሞልቶ ነበር፡፡ አብዛኛዎቹ ተመላሾች ሴቶች ሲሆኑ የእስልምና ሃይማኖት ደንብ በሚፈቅደው ኢጃብና እስከ ዓይናቸው በሚደርስ ኒቃም ተሸፍነዋል፡፡ ያላቸውን ምንም ሳያስቀሩ ጠቅልለው መምጣታቸውን…
Read More...

በድርጅታቸው ስም ከ3 ሚሊየን ዶላር በላይ ከንግድ ባንክ በመበደር ገንዘቡን ወደ ዱባይ ያሸሹት ተከሳሾች በእስራት ተቀጡ

ባቋቋሙት ኩባንያ ስም 3 ነጥብ 5 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በመበደርና ገንዘቡን ወደ ዱባይ በማሸሽ የተከሰሱት ግለሰቦች በእስራት ተቀጡ። ተከሳሾቹ በትውልድ ደቡብ አፍሪካዊ በዜግነት ደግሞ አሜሪካዊው ማይክል ማሰን እና ትውልደ ግብጻዊውና በዜግነት አሜሪካዊ የሆኑት…
Read More...

መነሻውን ያላወቀ መድረሻውን

መነሻውን ያላወቀ መድረሻውን አያውቅ! አባ መላኩ “መነሻውን ያላወቀ መድረሻውን አያውቅ” የሚል  ርዕስ ለዛሬ አተታዬ መነሻ እንድትሆነኝ የፈለኩት ኢትዮጵያ “በግንቦት ሃያ” ድል  ከየት ተነስታ የት እንደደረሰች አንዳንድ ሃሳቦችን ለማንሳት ታግዘኛለች በሚል ነው።…
Read More...

በግንቦት ሃያ ቱርፋቶች የሰመዓታት ዓጽም ይለመልማል!

በግንቦት ሃያ ቱርፋቶች የሰመዓታት ዓጽም ይለመልማል!   ወንድይራድ  ኃብተየስ   የህግ የበላይነት የሰላም መሰረት ነው።  ለህግ የበላይነት መከበር መሰረቱ ህገመንግስታችን ነው። የአገራችንን ህገመንግስት በኢትዮጵያ ብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች ይሁንታ የጸደቀ ሰነድ ነው። በመሆኑም…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy