Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2017

በአማራ ክልል የሙስና ወንጀል የፈጸሙ 211 ግለሰቦች ተቀጡ

በህዝብና በመንግስት ሃብትና ንብረት ላይ ሙስና ፈጽመዋል ያላቸውን 211 ግለሰቦች በፅኑ እስራትና በገንዘብ እንዲቀጡ ማድረጉን የአማራ ክልል የስነ-ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ። የኮሚሽኑ ምክትል ኮሚሽነር አቶ እውነቴ አለነ እንደገለጹት ግለሰቦቹ የተቀጡት ባለፉት ዘጠኝ ወራት…
Read More...

ዶክተር ቴድሮስ ከተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ጋር ተወያዩ

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ልዩ አማካሪና  የቀድሞው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም ከተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር አንዋር ቢን ሞሃመድ ጋርጋሽ ጋር ተገናኝተው መወያየታቸውን የኤሚሬቶቹ የዜና ወኪል ዘግቧል፡፡ ዶክተር ቴድሮስ ከኢፌዴሪ መንግስት…
Read More...

የምጣኔ ሀብቱን መዋቅራዊ ለውጥ የመደገፉ ጥረት ይጠናከር

የምጣኔ ሀብቱን መዋቅራዊ ለውጥ የመደገፉ ጥረት ይጠናከር አባ መላኩ በመጀመሪያው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ትግበራ ዘመን አጠቃላይ ምጣኔ ሀብቱ 10 ነጥብ 2 በመቶ ዕድገት ማስመዝገብ ተችሏል። ይህ የአገራችን ዕድገት በየዘርፉ በመሆኑ ሁሉንም የኅብረተሰብ ክፍል ተጠቃሚ…
Read More...

ጠባብ ብሔርተኝነት እንደ አሳሳቢ አደጋ!

ጠባብ ብሔርተኝነት እንደ አሳሳቢ አደጋ! ሰለሞን ሽፈራው በኢህአዴግና በአብዛኛዎቹ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል የሚስተዋለው መካረር ለየትኛውም ወገን የሚበጅ ድምር ውጤት ይኖረዋል ተብሎ አይታመንም፡፡ እናም ከዚሁ የተነሳ ነው ብዙውን ጊዜ ህዝቡ ፓርቲዎቹ አላስፈላጊ…
Read More...

መናበብ ካለመቻል የሚመነጩ ችግሮቻችን

መናበብ ካለመቻል የሚመነጩ ችግሮቻችን ኢዛና ዘመንፈስ በዚህ ርእሰ ጉዳይ ዙሪያ የሚያጠነጥን መሠረተ ሃሳብ አነሳ ዘንድ ምክንያት የሆኑኝን ሁለት …. መረጃዎች ከሰሞኑ አግኝቻለሁ፡፡ እንግዲያውስ አንዱና ዋነኛው መነሻ ምክንያቴ፤ ጠቅላይ ሚኒስቴር ሃ/ማርያም ደሳለኝ ባለፈው ሚያዝያ 11ቀን…
Read More...

ዴሞክራሲ የህልውና ጉዳይ ነው ስንል

ዴሞክራሲ የህልውና ጉዳይ ነው ስንል ሰለሞን ሽፈራው ኢህአዴግ እንደ አንድ ገዢ የፖለቲካ ፓርቲ ከትናንት እስከ ዛሬ የሚታወቅባቸው መሰረታዊ የራሱ መርሆዎች አሉት ማለት ይቻላል፡፡ ከዚህ አኳያም ‹‹ዴሞክራሲያዊ ስርዓትን የመገንባት ጥረት ማድረግ በኢትዮጵያ ሁኔታ ምርጫ ሳይሆን፤ የህልውና…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy