Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2017

ሕብረት የጎደለው የፀረ-አበረታች መድሐኒት ትግል

በማንኛውም የሩጫ ውድድር ቀድሞ መገኘት አሸናፊ ያደርጋል፤ ያሸልማል፤ ክብር ያጎናፅፋል፡፡ በመሆኑም አትሌቶች የዘወትር ትጋታቸው ከፊት ለመገኘት መሆኑ ግልጽ ነው፡፡ ነገር ግን ይሄ ትጋት በውድድር መም አልያም በልምምድ ወቅት ብቻ ሳይሆን ስለስፖርቱ በሚመክሩ መድረኮችም ቢደገም መልካም ነው፡፡…
Read More...

ለ“ሂዮማን ራይትስ ዎች” የህግ የበላይነት ምኑ ነው?

ለ“ሂዮማን ራይትስ ዎች” የህግ የበላይነት ምኑ ነው? /ዘአማን በላይ/             አገራችን ውስጥ ማናቸውም ህጎች የሚወጡት ህዝቡ አምኖና ፈቅዶ እንደራሴ እንዲሆኑለት በሾማቸው ግለሰቦች በሚገኙበት የህዝብ ተወካዩች ምክር ቤት ወይም በፓርላማ አማካኝነት ነው። የፓርላማው አባላት…
Read More...

መገናኛ ብዙሃን ልሳነ-ህዝብ ሊሆኑ ይገባል!

መገናኛ ብዙሃን ልሳነ-ህዝብ ሊሆኑ ይገባል!  /ቶሎሳ ኡርጌሳ/                  በየትኛውም ሀገር ውስጥ የሚገኝ መገናኛ ብዙሃን የሀገሩ ፖለቲካል- ኢኮኖሚ ትስስር አላቸው፡፡ ባለቤትነታቸውና ሚናቸውም የሚወሰነው በሥርዓቱ መሆኑ አይቀሬ ነው፡፡ በሌላ አገላለጽ የአንድ ሀገር መገናኛ…
Read More...

ፌዴራላዊ ሥርዓትን ለምን እንከተላለን?

ፌዴራላዊ ሥርዓትን ለምን እንከተላለን? /ቶሎሳ ኡርጌሳ/         የዓለማችን ህዝቦች የተለያዩ የመንግስት አወቃቀር ሥርዓቶችን ይከተላሉ፡፡ ከእነዚህ ውስጥ አሃዳዊና ፌዴራላዊ ሥርዓቶች በግንባር ቀደምትነት የሚጠቀሱ ናቸው፡፡ አንድ አገር የምትከተለው ሥርዓት ከአጠቃላይ ፖለቲካል-ኢኮኖሚ…
Read More...

ብረት ያልረታው ህዝብ እንዴት በድህነት ይረታል?

ብረት ያልረታው ህዝብ እንዴት በድህነት ይረታል?/ብ. ነጋሽ/ ኢትዮጵያውያን በ1988 ዓ/ም ሃገራቸውን በቅኝ ግዛትነት ለመያዝ የሰለጠነ፣ የዘመኑ ቴክኖሎጂ የደረሰበትን የላቀ የጦር መሳሪያ የታጠቀና የተደራጀ ባለሞያ ሰራዊት አስለፎ ቀይ ባህርን ተሻግሮ የዘለቀውን የጣሊያን ሃይል በመመከት…
Read More...

የአጎራባች ሕዝቦች ሁለተኛዋ አገር

የአጎራባች ሕዝቦች ሁለተኛዋ አገር/ ዘአማን በላይ/                                         የምስራቅ አፍሪካ አገራት በጦርነት ውስጥ ያለፉ ናቸው። አንዳንዶቹም ዛሬም ድረስ የጦርነት ገፈት ቀማሽ እየሆኑ ነው። በዚህም ሳቢያ የእነዚህ አገራት ህዝቦች ትውልድ ቀያቸውን…
Read More...

ፌደራላዊ ሥርአቱና የኢትዮጵያ አንድነት

ፌደራላዊ ሥርአቱና የኢትዮጵያ አንድነት ኢብሳ ነመራ ከ40 ዓመታት በፊት ትምህርት የጀመርኩት በአንዲት 100 እንኳን የማይሞሉ ቤቶች ባሏት ትንሽ ከተማ በሚገኝ የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ነበር። ነዋሪዎቿ ከአንድ ሺህ የማይበልጡት ይህች ከተማ ከፖሊስ ጣቢያ፣ ፍርድ ቤትና አንድ…
Read More...

የሥራና የቁጠባ ባህላችን መለወጥ በመጀመሩ በስኬት ጎዳና መጓዝ ጀምረናል!

የሥራና የቁጠባ ባህላችን መለወጥ በመጀመሩ በስኬት ጎዳና መጓዝ ጀምረናል! ወንድይራድ ኃብተየስ የኢፌዴሪ መንግስት ለወጣቶች የስራ ፈጣራ  መነሻ የሚሆን  10 ቢሊዮን ብር በላይ መድቧል፡፡ በተመሳሳይ  የክልል ማንግስታትና ከተማ አስተዳዳሮች  እንደየአቅማቸው ከበጀቶቻቸው በመቀነስ  …
Read More...

ተባብረን ካልሰራን ለውጥ አናመጣም›› – ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ

ኢትዮጵያና ሶማሊያ በሰላም ፣ በደህንነትና በልማት ጉዳዮች ተባብረው ካልሰሩ የሚፈለገውን ለውጥ ማምጣት እንደማይችሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ገለጹ። አዲሱ የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሞሐመድ አብዱላሂ ሞሐመድ ለስራ ጉብኝት ትናንት አዲስ አበባ የገቡ ሲሆን፤ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy