Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2017

ጅማሮው ይበልጥ ይጠናከር!

ጅማሮው ይበልጥ ይጠናከር!/ ወንድይራድ ኃብተየስ/ ኪራይ ሰብሳቢነትና ሙሰኝነት በተንሰራፋበት ሥርዓት ውስጥ መልካም አስተዳደር ሊሰፍን አይችልም። መልካም አስተዳደር ከሌለ ደግሞ ሠላም፣ ልማትና ዴሞክራሲ ይረጋገጣሉ ተብሎ አይታሰብም። ሦስቱም የማይነጣጠሉ ወሣኝ ጉዳዮች በመሆናቸው…
Read More...

አቃቢ ህግ በዶክተር መረራ መቃወሚያ ላይ ምላሽ ሰጠ

ዶክተር መረራ ጉዲና በተከሰሱበት የሸብር ወንጀል ባቀረቡት 11 ገጽ መቃወሚያ ላይ ዛሬ አቃቢ ህግ መልስ አሰማ። ጠቅላይ አቃቢ ህግ ዶክተር መረራ ባቀረቡት ባለ 11 ገጽ መቃወሚያ፥ በዋናነት ክሳቸው ከእነ ዶክተር ብርሃኑ ነጋ ክስ ተነጥሎ ሊታይ ይገባል በማለት ባቀረቡት መቃወሚያ ላይ…
Read More...

የፖላንድ ፕሬዚዳንት ኢትዮጵያን ሊጎበኙ ነው

የፖላንድ ፕሬዚዳንት አንድሬ ዱዳ ኢትዮጵያን ሊጎበኙ ነው። ፕሬዚዳንቱ ለሬዲዮ ፖላንድ እንደተናገሩት፥ ለሁለት ቀናት በኢትዮጵያ የሚያደርጉትን ጉብኝት የፊታችን እሁድ ይጀምራሉ። አብረዋቸውም የፖላንድ ባለሀብቶች እንደሚጓዙም ነው የተናገሩት። የጉብኝታቸው ዓላማ በኢትዮጵያ ያለውን…
Read More...

በከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ፈተናዎች ላይ ኩረጃ እንዳይፈፀም እየተሰራ ነው

) ዘንድሮ በሚካሄዱ የመሰናዶና የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ፈተናዎች ላይ የኩረጃ ድርጊት እንዳይፈጸም ልዩ ዝግጅት መደረጉን የትምህርት ሚኒስትሩ ዶክተር ሽፈራው ተክለማርያም ገልፀዋል። የመሰናዶና የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ተፈታኞች፥ የመግቢያ ፈተናውን ለመውሰድ ልዩ ዝግጅት ማድረጋቸውን…
Read More...

በሎሚና ጨው የራስ ምታት ህመምን ለማከም

በሎሚና ጨው የራስ ምታት ህመምን ለማከም… ከባድ የራስ ምታት ህመም (ማይግሬን) በአለማችን የበርካቶች ስጋት መሆኑ ይነገራል። ጭንቀት፣ አደንዛዥ እፆችን መጠቀም፣ የምግብ እጥረት፣ የሆርሞን አለመመጣጠን እና የመድሃኒቶች የጎንዮሽ ጉዳት ለህመሙ በመነሻነት ይጠቀሳሉ። አዕምሯችን…
Read More...

የከተሞች የጎንዮሽ መስፋፋት ለአርሶ አደሮች ሥጋት መሆኑ ተገለጸ

የከተሞች ያልተገደበ የጎንዮሽ ስፋት አርሶ አደሮች ላይ ተፅዕኖ እያሳደረ መሆኑ ተገለጸ፡፡ በአገሪቱ ካለው ፈጣን የሕዝብ ቁጥር ዕድገት ጋር በተያያዘ የሚፈጠረውን የሕዝቦች የመሬት ጥያቄ ለመመለስ ከተሞች ወደ ጎን በሚለጠጡበት ወቅት፣ አርሶ አደሮች ይጠቀሙበት የነበረ መሬት መወሰዱ የችግሩ…
Read More...

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁና ውጤቱ እንዴት ይገምገም?

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ካጋጠመን ሽንፈት ወደ ሌላ ጥልቅ ሽንፈት እንዳንጓዝ ተብሎ የታወጀ ነው፡፡ ሆኖም እንደ አገር ሲታይ የሽንፈት መንገድ መሆኑ አልቀረም፡፡ መንግሥት የሕዝቦችን መሠረታዊና ተገቢ ጥያቄዎችን መመለስ አቅቶት ሲንገዳገድና በኢዴሞክራሲያዊ በሆነ መንገድ እንቅስቃሴውን ለማፈን…
Read More...

ኦሮሚያ በአዲስ አበባ ላይ ያለውን ሕገ መንግሥታዊ ልዩ ጥቅም በተመለከተ የተለቀቀውን ረቂቅ አዋጅ መንግሥት አላውቀውም አለ

‹‹በፌዴራል ደረጃ ሕግ የማውጣት ሥልጣን ያለው የሚኒስትሮች ምክር ቤት ነው›› የኦሮሚያ ክልል ‹‹የኦሮሚያ ክልል በአዲስ አበባ ከተማ ላይ ያለውን ሕገ መንግሥታዊ ልዩ ጥቅም ለመወሰን የወጣ አዋጅ›› በሚል ርዕስ የተለቀቀውን ረቂቅ ሰነድ፣ መንግሥት እንደማያውቀው አስታወቀ፡፡…
Read More...

በመዲናዋ 128 የጤና ተቋማት እርምጃ ተወሰደባቸው

በያዝነው አመት ከደረጃ በላይ እና በታች አገልግሎት ሲሰጡ በተገኙ 128 የጤና ተቋማት ላይ እርምጃ መውሰዱን የአዲስ አበባ የምግብ፣ የመድሃኒት እና የጤና ክብካቤ አስተዳደር እና ቁጥጥር ባለስልጣን ገለፀ። ባለስልጣኑ በባለሙያዎች፣ የፋርማሲ ቤቶች እና የጤና ተቋማት ላይ የኦዲት ፍተሻ…
Read More...

የአውሮፓ ህብረት ለአፍሪካ ቀንድ ሰላም እና ልማት የሚውል 59 ሚሊየን ዩሮ አጸደቀ

የአውሮፓ ህብረት በአፍሪካ ቀንድ መረጋጋት ለማጠናከር ፣ህገወጥ ስደትን ለመግታት እና መፈናቀልን ለመቀነስ የሚያግዘው 59 ሚሊየን ዮሮ መመደቡን አስታውቋል፡፡ የአውሮፓ ህብረት በላከው መግለጫ ፥ ህብረቱ ለአፍሪካ ቀንድ ሀገራት የመደበው ገንዘብ ለሁሉም የቀጠናው ሀገራት ሰላም እና ልማት…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy