Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2017

የተቋሙን ገለልተኝነት በምን መመዘኛ ማጣጣል ይቻላል?

የተቋሙን ገለልተኝነት በምን መመዘኛ ማጣጣል ይቻላል?/ወንድይራድ ኃብተየስ/ ኢትዮጵያ ውስጥ ዛሬ ላይ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት እየገለበተ መጥቷል። እንዲያም ሆኖ ይህንን እውነታ በተገቢው መንገድ የመገንዘብ ችግር አሁን…አሁን ላይ መንፀባረቁ አልቀረም፡፡ እዚህ ላይ መታወቅ ያለበት ዐቢይ ጉዳይ…
Read More...

በአንድ እጅ ማጨብጨብ እንዳይሆን…

በአንድ እጅ ማጨብጨብ እንዳይሆን…/አባ መላኩ/ እንደ ኅብረተሰብ የጋራ ስምምነት የተገለፀበትና የጋራ መግባባት የተያዘበት  የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ አገሪቱን ወደ ጥንቱ የታላቅነት ከፍታዋ መልሶ የዕድገትና ብልጽግና ጐዳናን መርገጧን የሚያመላክት ጠቋሚ ምዕራፍ ነው፡፡ ዛሬ በኢትዮጵያ…
Read More...

ፓርላማው የአስፈጻሚ ተፅዕኖ የለብኝም አለ

‹‹የግለሰቦች ኩርፊያ እንጂ የአስፈጻሚው ተፅዕኖ የለም›› አፈ ጉባዔ አባዱላ ገመዳ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በአስፈጻሚው እየተጠመዘዘ ከመሆኑም በላይ፣ አስፈጻሚውን ተጠያቂ ማድረግ አልቻለም ተብሎ የቀረቡበትን ትችቶች ተከላከለ፡፡ ፓርላማው የሚቀርቡበትን ትችቶች የተከላከለው…
Read More...

መንግሥት ሒልተን ሆቴልን ለመሸጥ በወራት ጊዜ ውስጥ ጨረታ ለማውጣት እየተዘጋጀ ነው

ሻንግሪላን ጨምሮ በርካታ ኩባንያዎች ፍላጎት አሳይተዋል በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ባለአምስት ኮከብ ሆቴል የነበረውን ሒልተን ሆቴል ለመሸጥ፣ የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ሚኒስቴር ከሦስት ወራት በኋላ ጨረታ ያወጣል ተብሎ እየተጠበቀ ነው፡፡ በዚህ ጨረታ ለመሳተፍ ከአሥር ያላነሱ አገር…
Read More...

ምርቶቻቸው በጤና ላይ ጉዳት የሚያደርሱ ስድስት የውሃና የከረሜላ አምራቾች ንግድ ፈቃድ ተሰረዘ

በህብረተሰብ ጤና ላይ ጉዳት ያደርሳሉ ባላቸው ስድስት የከረሜላና የውሃ አምራች ኩባንያዎች ላይ እርምጃ መውሰዱን የኢትዮጵያ የምግብ፣ መድኃኒትና የጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለስልጣን አስታወቀ። ባለሥልጣኑ በክትትልና ቁጥጥር ስራው ለህብረተሰቡ ጤና አስጊ ናቸው ያላቸውን አራት…
Read More...

የዴሞክራሲ ማሳለጫ ተቋማት አቅም እየጎለበተ መምጣቱ ምንን ያሳያል?

የዴሞክራሲ ማሳለጫ ተቋማት አቅም እየጎለበተ መምጣቱ ምንን ያሳያል?/ ቶሎሳ ኡርጌሳ/                        ሀገራችን የምትከተለው ስርዓት ልማታዊና ዴሞክራሲያዊ ነው’ ሲባል፤ እንዲያው ለማለት ያህል አሊያም ለታይታ ተብሎ የሚነገር ሃቅ አይደለም። በልማቱም ይሁን በዴሞክራሲው…
Read More...

የዳያስፖራውን ተሳትፎ ከፈዘዘበት የማንቂያ ደውል

በተለያዩ የዓለም ሀገራት ተበትኖ የሚኖረው ኢትዮጵያዊና ትውልደ ኢትዮጵያዊ  ቁጥር ከሶስት ሚሊዮን በላይ እንደሚገመት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ ያመለክታል። የዚህ ማህበረሰብ ሀገራዊ  የልማት ተሳትፎ ከአስርት ዓመታት በፊት እዚህ ግባ የሚባል አልነበረም። ሆኖም ከቅርብ ዓመታት ወዲህ መነቃቃት…
Read More...

ትርፍ ለማግበስበስ ጀሶና ሰጋቱራን እንጀራ

ወይዘሮ አለምነሽ ተሰማ  የቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ ዘጠኝ ነዋሪ ናቸው። ወትሮም እንደሚያደርጉት ከወረዳው የሸማቾች ማህበር  ሸቀጣ ሸቀጦችን ለመግዛት ያመራሉ። በዕለቱ  በቦታው  የጠበቃቸው  የስኳር ወረፋ ሰልፍ  አይደለም። ሰዎች  አንድ ላይ ሰብሰብ ብለው «ጉድ ጉድ» ሲሉ ያዩና እሳቸውም…
Read More...

የኦዲት ግኝት መረጃዎችን ለማጥፋት ሲባል ላፕቶፖችን እስከ መስረቅ የደረሰ ወንጀል እየተፈፀመ ነው ተባለ

የኦዲት ግኝት መረጃዎች ለማጥፋት ሲባል ሰነዱ የተቀመጠባቸውን ላፕቶፕ ኮምፒውተሮችን እስከ መስረቅ የደረሰ ወንጀል እየተፈፀመ መሆኑ ተገልጿል። በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ወጪ ግዥና አሰተዳደር ቋሚ ኮሚቴ አባላት በኦዲት ቁጥጥር ወቅት ከኦዲት ተደራጊው መስሪያ ቤት ለባለሙያ…
Read More...

የኮሚሽኑ ሪፖርት ገለልተኛና ተዓማኒ ነውን?

የኮሚሽኑ ሪፖርት ገለልተኛና ተዓማኒ ነውን? ዘአማን በላይ የኢፌዴሪ የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን በቅርቡ ለህዝብ ተወካዩች ምክር ቤት ከሰኔ 2008 ዓ.ም እስከ መስከረም 2009 ዓ.ም በአንዳንድ የኦሮሚያና የአማራ ክልሎች የተከሰተውን ሁከት እንዲሁም በደቡብ ክልል ጌዴኦ ዞን…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy