Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2017

ዕፅ ይዞ መገኘት ለአንድ አመት ፅኑ እስራትና ለ300 ብር ቅጣት ዳረገ

አብረሃም ሸዋ ይባላል፡፡ ግንቦት 25 ቀን 2008 ዓመተ ምህረት በግምት ከምሽቱ ሶስት ሰዓት አካባቢ ነው፡፡ በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 መምህራን ሰፈር ተብሎ በሚጠራው ስፍራ በሚጉዋዝበት ወቅት ባሳየው የተለየ ሁኔታ በአካባቢው ባሉ የፖሊስ አባላት አይን ውስጥ ይገባል፡፡…
Read More...

ባለቤቱን ያላጠራው የውጭ ማስታወቂያ

በአዲስ አበባ ከተማ የተለያዩ ሥፍራዎች ሲንቀሳቀሱ በርካታ ውጭ ማስታወቂያዎች ማስተዋል አይቀርም። ሥርዓት ባጣ መልኩ የሚሰቀሉት ማስታወቂያዎች የከተማውን ውበት ከማበ ላሸታቸው ባሻገር በአዋጅ ቁጥር 759/2005 የተደነገጉትን ገደቦች የሚጥሱ ናቸው። በማስ ታወቂያ አዋጁ አንቀፅ 26 ንዑስ…
Read More...

በአዲስ አበባ ጽዱና ንጹህ አካባቢን መቼ እናይ ይሆን?

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የገላ መታጠቢያ ወይም ሻወር ቤት ያለው መፀዳጃ ቤት እና በቅርቡ የጀመረው የህዝብ ንፅህና መጠበቂያና የመንገድ ማረፊያ አገልግሎቶችን ለተጠቃሚው ተደራሽ የማድረግ ሥራ እየሰራ ይገኛል፡፡ ጽዳትና አስተዳደር ኤጀንሲም በበኩሉ 76በመቶ…
Read More...

በኢትዮጵያ ሽብር ለመፈፀም ሲንቀሳቀሱ የተያዙ የአልሸባብ ምልምሎች በእስራት ተቀጡ

በሽብር ቡድኑ አልሸባብ ተመልምለው በኢትዮጵያ የሽብር ጥቃት ሊፈጽሙ ሲንቀሳቀሱ የተያዙ ሁለት ግለሰቦች በጽኑ እስራት ተቀጡ። ተከሳሾቹ 1ኛ በድሪስ የሱፍ እና 2ኛ አኒስ ኡስማን ናቸው። የፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ በግለሰቦቹ ላይ የሽብር ተግባር ለመፈፀም ሲንቀሳቀሱ የተያዙ ናቸው…
Read More...

የመንግስታቱ ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽነር ኢትዮጵያን ሊጎበኙ ነው

በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽነር ዘይድ ራአድ አል ሁሴን ከሚያዝያ 24 ጀምሮ ኢትዮጵያን ለሶስት ቀናት ይጎበኛሉ፡፡ ኮሚሽነሩ የኢፌዴሪ መንግሥት ባደረገላቸው ግብዣ መሰረት ሀገሪቱን እንደሚጎበኙ ታውቋል፡፡ እግረ መንገዳቸውን ከአፍሪካ ህብረት መሪዎች ጋር…
Read More...

ዴሞክራሲን ማጎልበት የመንግሥት ብቻ ድርሻ አይደለም

ዴሞክራሲን  ማጎልበት የመንግሥት ብቻ ድርሻ አይደለም    ብ. ነጋሽ የዳበረ ዴሞክራሲን በመገንባት የሚጠቀሱት የምዕራባውያን ዴሞክራሲ በመቶዎች የሚለኩ ዓመታትን ተጉዟል። ኢትዮጵያ ከዴሞክራሲያዊ  የመንግሠት ሥርዓት ጋር ከተዋወቀች ገና ሩብ ክፍለ ዘመን ያህል እድሜ ብቻ ነው ያስቆጠረችው።…
Read More...

ንቁ!

ንቁ! ኢብሳ ነመራ በቅርቡ በመልካም አስተዳደርና መጓደልና በኪራይ ሰብሳቢነት ይታሙ ከነበሩ የአገሪቱ አካባቢዎች በቀዳሚነት ሲጠቀስ ወደነበረው የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥተ የፊንፊኔ ዙሪያ ልዩ ዞን ሰበታ ከተማ ሄጄ ነበር። የሰበታ ከተማ ባለፈው ዓመት ተቀስቅሶ በነበረው ሁከት በመቶ…
Read More...

ማህበራዊ ድረ ገጽ እና ወጣቱ

ኢንተርኔት ማለት ፌስቡክና ሌሎች ማህበራዊ ድረ ገጾች ብቻ እስከሚመስሉ አብዛኛው ወጣቶች በእነዚህ ተጠቃሚ መሆናቸው ይስተዋላል፡፡ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት አብዛኛው የእዚህ ማህበራዊ ድረ ገጽ ተጠቃሚ ከ25 እስከ 34 ዓመት የዕድሜ ክልል ይገኛሉ፡፡ በፈረንጆቹ ጥር 2017 በተሰራ ጥናት…
Read More...

የመንግሥትና ሲቪክ ማህበራት እሰጥ አገባ

ባሳለፍነው ሳምንት፤ በሼራተን አዲስ፤ የጠቅላይ ሚኒስቴር ጽህፈት ቤት፣ ፋና ፕሮድካስቲንግና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም በጋራ ያዘጋጁት አንድ መድረክ ነበር፤ «በአገራችን የዴሞክራሲያዊ ስርዓት ግንባታ የሲቪክ ማህበረሰብ ሚና ተሞከሮች፣ ተግዳሮቶችና ቀጣይ አቅጣጫዎች» በሚል መሪ…
Read More...

ምጣኔ ሃብት ሲያድግ ስደት ለምን?

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽን መረጃ እንደሚያመለክተው፤ በአሁኑ ወቅት ኢትዮጵያ ከ780ሺ በላይ ከጎረቤት አገራት የመጡ ስደተኞችን በማስጠለል ድጋፍ እያደረገች ነው። በሌላ በኩል ደግሞ በዓመት ከአንድ ሺ የአገሪቷ ዜጎች መካከል ዘጠኙ ወደ ሌሎች አገራት…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy