Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2017

በቻይና የልማት ኢንሼቲቭ ኢትዮጵያ ተጠቃሚ ሆናለች – አምባሳደር ላ ይፋን

ኢትዮጵያ በቻይና መንግሥት ለአፍሪካ በሚቀርበው የልማት ኢንሼቲቭ በአግባቡ እየተሳተፈችና እየተጠቀመች መሆኑን በኢትዮጵያ የአገሪቱ አምባሳደር ላ ይፋን ገለጹ። የቻይና ኤምባሲ በፕሬዚዳንት ዥ ጂንፒንግ የተዋወቀውን "ዋን ቤልት ዋን ሮድ" የተሰኘውን የልማት ኢኒሼቲቭ በተመለከተ በኢትዮጵያ…
Read More...

ኢትዮጵያ የ2017 የዓለም ሃይድሮ ፓወር ጉባኤን ታስተናግዳለች

ኢትዮጵያ የ2017 የዓለም ሃይድሮ ፓወር ጉባኤን በሚቀጥለው ወር ታስተናግዳለች። ጉባኤው ከግንቦት 1 ቀን 2009 ዓ.ም. ጀምሮ ለሶስት ቀናት "እየተለወጠ በመጣው ዓለም የሃይድሮ ፓወርን ድርሻ ማሳደግ" በሚል መሪ ሀሳብ በአፍሪካ ህብረት መሰብሰቢያ አዳራሽ ይካሄዳል። ለስድስተኛ ጊዜ…
Read More...

የኢትዮ-ጃፓን የቢዝነስ ፎረም ዛሬ በቶኪዮ ይካሄዳል

የኢትዮጵያ እና የጃፓን የቢዝነስ ፎረም ዛሬ በቶኪዮ ይጀመራል፡፡ በኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ አብተው የተመራ የኢትዮጵያ ልዑክም ጃፓን ገብቷል፡፡ ፎረሙ በማምረቻ ኢንዱስትሪ እድገት ላይ አተኩሮ እንደሚመክር ተጠቁሟል፡፡ በኢትዮጵያ እያደገ የመጣው የማምረቻ ኢንዱስት ዘርፍ…
Read More...

ነውጥና ሁከት ናፋቂዎችን የገታ አዋጅ

ነውጥና ሁከት ናፋቂዎችን የገታ አዋጅ   ታዬ ከበደ መንግስት አውጆት በህዝቡ ባለቤትነት እውን እየሆነ ያለው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በርካታ ማሻሻያዎች ተደርገውለታል። እነዚህ ማሻሻያዎች የሚያመለክቱት ነገር በሀገራችን ያለው ሰላም ወደ ቦታው እየተመለሰ መሆኑን ነው። ሆኖም አንዳንድ…
Read More...

ለጥልቅ ተሃድሶው ስኬት

ለጥልቅ ተሃድሶው ስኬት  /ታዬ ከበደ/ በአሁኑ ወቅት እየተካሄደ ያለው የጥልቅ ተሃድሶ ንቅናቄ በተቀመጠለት የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ተካሂዷል። በሁሉም ባለድርሻ አካላት ውስጥ በአስተሳሰብ ደረጃ መግባባት ላይ ተደርሷል። ይህ ውጤትንም የመጀመሪያው ደረጃ የተሃድሶው ውጤት መሆኑን ኢህአዴግና…
Read More...

ስርዓቱ የህዝቦችን ተጠቃሚነት እውን እያደረገ ነው!

ስርዓቱ የህዝቦችን ተጠቃሚነት እውን እያደረገ ነው!  /ታዬ ከበደ/ የኢፌዴሪ ህገ መንግስት በሰፊው የሕዝብ ተሳትፎ የተዘጋጀ ከመሆኑ ሌላ በህገ መንግሥቱ ውስጥ በሰፈሩት ድንጋጌዎች ላይ አገራዊ መግባባቱ እየዳበረ መምጣት፣ ለዴሞክራሲና ልማት ድንጋጌዎች ተግባራዊነት ቁርጠኛ መንግሥት መኖር…
Read More...

ሕገ መንግስትና የሕግ የበላይነት

ሕገ መንግስትና የሕግ የበላይነት /ታዬ ከበደ/ በህግ ካለተደነገገ በስተቀር በየትኛውም ሀገር ውስጥ የሚኖር ዜጋ የህግ የበላይነትን በመፃረር እንዳሻው ሊኖር አይችልም። ቀደም ሲል ለመጥቀስ እንደሞከርኩት የዜጎች ሁለንተናዊ እንቅስቃሴ በህግና ስርዓት የሚመራ ካልሆነ የትኛውም ወገን የመኖር…
Read More...

የወጣቶችን ስራ አጥነት የመቅረፍ ተግባር

የወጣቶችን ስራ አጥነት የመቅረፍ ተግባር                                ዳዊት ምትኩ ይህን ጠጣጥፍ ለማዘጋጀት መነሻ የሆነኝ በቅርቡ “ሞ ኢብራሂም” የተሰኘው የጥናትና ምርምር ፋውንዴሽን “የወጣቶች ሥራ አጥነት ችግር ከኢትዮጵያ በቀር በመላው የአፍሪካ አህጉር ችግር…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy