Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2017

የሰላም ዲፕሎማሲያችን

የሰላም ዲፕሎማሲያችን    ዳዊት ምትኩ የኢትዮጵያ መንግስት ሀገራዊ ህልውናን የማስጠበቁ ጉዳይ ሊሳካ የሚችለው ሁለት ቁም ነገሮችን፣ ማለትም ውስጣዊና ውጫዊ ሁኔታዎች ላይ መሰረት በማድረግ ብቻ እንደሆነ በማመን ለተግባራዊነቱ ሲንቀሳቀስ መቀየቱ የሚታወቅ ነው።  በመጀመሪያ ደረጃ…
Read More...

በሀገር ውስጥ ሰርቶ ማደግና መለወጥ ይቻላል!

በሀገር ውስጥ ሰርቶ ማደግና መለወጥ ይቻላል! ዳዊት ምትኩ ህገ ወጥ የሰዎች ዝውውር እዚህ ሀገር ውስጥ መነጋገሪያ ከሆነ ዓመታት ተቆጥረዋል። ይሁንና የችግሩ አሳሳቢነትና ትኩሳት ዛሬም ድረስ አለ። የችግሩ ምንጭ በመንግስት በኩል በሚገባ የተለየ ቢሆንም፤ ችግሩን ሙሉ ለሙሉ መቅረፍ…
Read More...

ሥርዓቱ የሰላም፣ የእኩልነትና የፍትሕ መሰረትን ጥሏል!

ሥርዓቱ የሰላም፣ የእኩልነትና የፍትሕ መሰረትን ጥሏል!           ዳዊት ምትኩ ኢትዮጵያ ዛሬ የምትገኝበትንን የተረጋጋ ሰላም፣ ፈጣን ልማትና ዴሞክራሲያዊ ስርዓት ግንባታ መንገድን ስናስብ ትናንትን ልንዘነጋው አንችልም፡፡ በየትኛውም ሀገር ውስጥ የትናንት ጥፋትም ሆነ ውድቀት…
Read More...

The Third Sanction

The Third Sanction  Desta Hailu Sanction is not a new thing to Eritrea, a country that is led by the iron fit of one man. The mounting of sanctions is nothing to the Ato Isaias…
Read More...

የሰው ወርቅ አያደምቅ

የሰው ወርቅ አያደምቅ ብ. ነጋሽ ሰዎች በማህበራዊ፣ ኢኮኖሚዊና ፖለቲካዊ ቀወሶች መክንያት ከሚኖሩበት አካባቢ ወይም ሃገር ወደማያውቁት አካባቢ ወይም ሃገር ለመሰደድ የሚገደዱበት ሁኔታ የተለመደ ነው። ድርቅ የሚያስከትለው ተጽእኖ፣ ስራ አጥነት፣ የተሻለ ህይወት ይገጥመኛል የሚል ተስፋ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy