Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2017

ሊቀለበስ የማይችልበት ደረጃ የደረሰው ዴሞክራሲ

ሊቀለበስ የማይችልበት ደረጃ የደረሰው ዴሞክራሲ ኢብሳ ነመራ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሣለኝ ሰሞኑን ለአገር ውስጥ ጋዜጠኞች በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ መንግሥታቸው እያካሄደ በሚገኘው በጥልቀት የመታደስ እንቅስቃሴ ዙሪያ ጥያቄ ቀርቦላቸው ምላሽ ሰጥተዋል። ጠቅላይ…
Read More...

የኢትዮጵያ ሠራዊት ከሶማሊያ ወጣ…..ወግ

የኢትዮጵያ ሠራዊት ከሶማሊያ ወጣ.....ወግ  ! /ይነበብ ይግለጡ/ የኢትዮጵያ ሠራዊት ከሶማሊያ መሬት ለቆ ወጣ የሚለውን ዜና የተለያዩ አለም አቀፍ  የሚዲያ አውታሮች ሲያሰራጩት ከርመዋል፡፡ለዚህም የሚሰጡት ምክንያት በአገር ውስጥ ሰላም ስለሌለ ነው የሚል ነው፡፡በተመሳሳይ ሁኔታም…
Read More...

ከኢትዮጵያ…. በስተቀር !!

ከኢትዮጵያ.... በስተቀር  !! / ይነበብ ይግለጡ/ የአፍሪካ  እድገትና መነሳት በስፋት ለሚገኘው አፍሪካዊ ወጣት ተደራሽ መሆን አብሮ ይዞት መጓዝም አልቻለም፡፡የወጣቱ የስራ አጥነት ችግር  በመላው አፍሪካ የሚታይ ችግር ሲሆን አንዲት ከአፍሪካ ውስጥ ብቸኛ ሀገር ኢትዮጵያ የወጣቱን ችግር…
Read More...

አይን አውጣው ሙስና !!

አይን አውጣው ሙስና !! / ይነበብ ይግለጡ/ በሙስናና በመልካም አስተዳደር ችግሮች ላይ በብሔራዊ ደረጃ የተጀመረው ትግል ገና ያልተነካና ብዙ ያልተሄደበት ጅምር እንቅስቃሴ ነው፡፡አንድ ሰሞን በሚዲያ ደረጃ ሞቅ ብሎ ይቀርብ የነበረው የሙስናና የሙሰኞች የመልካም አስተዳደር ችግር ጉዳይ አሁን…
Read More...

አክሱምን የቱሪስት መዳረሻ ለማድረግ መንግስት የሚጠበቅበትን ድጋፍ ያደርጋል- ጠ/ሚ ኃይለማርያም

የአክሱም ከተማን የቱሪስት መዳረሻ ለማድረግ መንግስት የሚጠበቅበትን ድጋፍ እንደሚያደርግ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከአክሱም ከተማ ነዋሪዎች ጋር ዛሬ የተወያዩ ሲሆን፥ ከነዋሪዎቹ ለተነሱት የልማት ጥያቄዎችም ምላሽ ሰጥተዋል፡፡ ከነዋሪዎቹ ከተነሱት…
Read More...

ሲዊዘርላንድ በስደተኞች ጉዳይ ከኢትዮጵያ ጋር በትብብር መሥራት እንደምትፈልግ ገለፀች

ሲዊዘርላንድ ከኢትዮጵያ ጋር በስደተኞች ጉዳይ ላይ በትብብር መሥራት እንደምትፈልግ የአገሪቷ የስደተኞች ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ማሪዮ ጋቲከር ገለጹ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ሂሩት ዘመነ የስደተኞች ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ጋቲከርን በጽህፈት ቤታቸው ዛሬ ተቀብለው አነጋግረዋል።…
Read More...

የተንዳሆ ስኳር ፋብሪካ በስራ ላይ ለሌሉ ከ1 ሺህ 500 በላይ ሰዎች ደመወዝ እየተከፈለ ነው

የተንዳሆ ስኳር ፋብሪካ ግንባታው ቢጠናቀቀቅም እስካሁን ወደ ምርት አልገባም። ለዚህ ምክንያቱ ደግሞ የፋብሪካው የግንባታ ሂደትና ለምርት የሚፈለገው የአገዳ አቅርቦት አለመጣጣም ነው። በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት የልማት ድርጅቶች ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በተንዳሆና በከሰም የስኳር…
Read More...

ዶክተር መረራ ጉዲና በተከሰሱበት የሽብር ወንጀል ላይ 11 ገጽ ያለው የክስ መቃወሚያ አቀረብ።

ዶክተር መረራ ጉዲና በተከሰሱበት የሽብር ወንጀል ላይ 11 ገጽ ያለው የክስ መቃወሚያ አቀረብ። የክስ መቃወሚያው የቀረበው በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 19ኛ ወንጀል ችሎት ነው። ዛሬ በቀረበው የክስ መቃወሚያ በዋናነት ዶክተር መረራ“ ክሴ ከእነ ዶክተር ብርሃኑ ነጋ…
Read More...

“የማይታየው እጅ”!

“የማይታየው እጅ”! ስሜነህ የኢፌዴሪ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 43 (2) ላይ የዜጎችን በተናጠልም ሆነ በጋራ ያላቸውን የመሳተፍ መብት በተመለከተ ‹‹ዜጎች በብሔራዊ ልማት የመሳተፍ በተለይም አባል የሆኑበትን ማኅበረሰብ የሚመለከቱ ፖሊሲዎች እና ፕሮጀክቶች ላይ ሀሳባቸውን እንዲሰጡ…
Read More...

ያልሠራናቸውን ሠርተን ስንወቃቀስ ሀገር ይገነባል !!

ያልሠራናቸውን ሠርተን ስንወቃቀስ ሀገር ይገነባል !! ስሜነህ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓትን ለመገንባት የዴሞክራሲ ተቋማትን ዓቅም መገንባት ግድ እና ምናልባትም ቅድመ ሁኔታ መሆኑ አያከራክርም። በእርግጥ የዴሞክራሲ ተቋማት የሚባሉት  በጣም በርካታ ናቸው፡፡ ያም ሆኖ ግን ከነዚህ ተቋማት…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy