Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2017

የዴሞክራሲ ተቋሞቻችንን መሻሻል

የዴሞክራሲ ተቋሞቻችንን መሻሻል /ዮናስ/ ያሳየ ሪፖርት ብሔራዊ የሰብዓዊ መብት የድርጊት መርሐ-ግብር የትግበራ ምዕራፍ የተሰኘውን እና ለዓለም አቀፋዊ እና አህጉራዊ የሰብዓዊ መብት ስምምነቶች ተገዢ መሆኑ የተነገረለትን ሠነድ ሀገራችን ይፋ ካደረገች እነሆ ሁለት ዓመታት አልፈዋል።…
Read More...

የፈለጉት ስራ ላይ መድረስ የሚቻለው የተገኘውን ስራ ማክበር ሲቻል ነው!

የፈለጉት ስራ ላይ መድረስ የሚቻለው   የተገኘውን ስራ ማክበር ሲቻል ነው! ወንድይራድ ኃብተየስ የኢፌዴሪ ህገ-መንግስት ዜጎች በአገር ውስጥ በየትኛውም ስፍራ ተንቀሳቅሰው በነጻነት የመኖርም ሆነ ሃብት የማፍራት መብታቸውን አረጋግጦላቸዋል።   ህገ-መንግስታችን ይህን ዋስትና ለዜጎች…
Read More...

ኢትዮጵያ በኤርትራ ላይ ልትከተለው የምትችለው አዲሱ የፖሊሲ አማራጭ

ከአሥራ ዘጠነኛው ክፍለ ዘመን አጋማሽ በኋላ ቅኝ ገዥው ጣሊያን በመጀመሪያ አሰብን፣ ቀጥሎም ምፅዋን፣ ከዚያም ቀስ በቀስ እየተጓዘ እስከ መረብ ወንዝ ድረስ ያሉትን አውራጃዎች ‹‹ኤርትራ›› ብሎ በመሰየም ቅኝ ግዛቱ አድርጎ ከማወጁ በፊት፣ ይህ ክፍለ አገር ‹‹መረብ ምላሽ ወይም ምድረ-ሀማሴን››…
Read More...

ጤና እና ትምህርት በሁለተኛው

መንግስት ለሀገራችን ማህበራዊ ዘርፍ በሰጠው ልዩ ትኩረት ባለፉት 26 ዓመታት በርካታ ተግባሮች ተከናውነዋል። በእነዚህ ዓመታት ውስጥ ለዘርፉ እጅግ ከፍተኛ በደት በመመደብ ውጤት ማምጣት ችሏል። በተለይም በጤና እና በትምህርት ዘርፎች የተገኙት ውጤቶች ሊወሱ የሚገባቸው ናቸው። አውታሮቹ…
Read More...

ዲፕሎማሲያዊ ድሎቻችን ይጠናከሩ!

ዲፕሎማሲያዊ ድሎቻችን ይጠናከሩ!/ቶሎሳ ኡርጌሳ/            ሀገራችን በምትከተለው የዲፕሎማሲ መርህ ተቀባይነቷ እየጎለበተ ነው። በዚህም በዲፕሎማሲው መስክ ከቀጣናው አልፋ በአፍሪካ ብሎም በዓለም አቀፍ ደረጃ ተቀባይነት እያገኘችና የሀገራትን ትኩረት እየሳበች ትገኛለች። ታዲያ ይህ…
Read More...

ራሱን በራሱ የሚያርም ስርዓት መገለጫ የሆነው የኮሚሽኑ ሪፖርት

ራሱን በራሱ የሚያርም ስርዓት መገለጫ የሆነው የኮሚሽኑ ሪፖርት /ዘአማን በላይ/     የኢትዮጵያ መንግስት ሀገራችን ውስጥ እየገነባው ያለው ስርዓት ብዙውን ጊዜ ራሱን በራሱ የሚያርም መሆኑ ይገለፃል። መገለጫዎቹም መንግስት በተለያዩ ወቅቶች መልካም አስተዳደርን፣ ከሙስናን አሊያም ሌሎች…
Read More...

በህዝባዊ ወገንተኝነት የሚመራው መንግስታዊ ጥረት

በህዝባዊ ወገንተኝነት የሚመራው መንግስታዊ ጥረት ዘአማን በላይ የኢፌዴሪ መንግስት በባህሪው ለህዝብ የወገነ ነው። በሚያከናውናቸው ማናቸውም ተግባራት የህዝብን ጥቅም ያማከለ ነው። ይህ ህዝባዊ መንግስት በተለያዩ ወቅቶች ህገ መንግስቱን መሰረት አድርጎ የህዝቡን ሰብዓዊና…
Read More...

በጎንደር ከተማ በሁለት ቢሊየን ብር የጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ፋብሪካ ሊገነባ ነው

በጎንደር ከተማ በሁለት ቢሊየን ብር ወጪ ለሚገነባው የጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ፋብሪካ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ። የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የመሰረት ድንጋይ ለማስቀመጥ በተዘጋጀው ሥነስርአት ላይ እንደገለጹት፣ በመጀመሪያው የእድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ዓመታት…
Read More...

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ከግብፅ ፕሬዚዳንት ጋር የጋራ መተማመን መፍጠራቸው ተነገረ

ሁለቱም የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በወር ሁለት ጊዜ ለመገናኘት ወስነዋል ሽብርተኛነት የጋራ ጠላት መሆኑን መተማመናቸው ተገልጿል ግብፅ ኢትዮጵያን የሚጎዳ ማናቸውም ድርጊት አትፈጽምም ተብሏል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) በካይሮ ቆይታቸው ከግብፅ ፕሬዚዳንት…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy