Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2017

ኢሕአዴግ ያንዣበቡበትን ብዥታዎች አጥርቶ ወደ ጤንነት መመለሱን ጠቅላይ ሚኒስትሩ አስታወቁ

በብሔራዊ ድርጅቶች አመራሮች መካከል ጥርጣሬ ተከስቶ እንደነበር ይፋ አድርገዋል መጠራጠሩ ቀጥሏል የሚል መረጃ ካለ በቀጣይ እንደሚገመገም ጠቁመዋል ገዥው የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢሕአዴግ) አንዣበውበት የነበሩ ውስጣዊ መደናገሮችን በማጥራት ወደ ጤናማነት…
Read More...

ኢትዮጵያ መሬቷ እንዲያገግም በማድረግ አለምን የመታደግ ሚና እየተወጣች ነው-ሚንስቴሩ

ኢትዮጵያ በሁለተኛው ዕቅድና ትራንስፎርሜሽን ጊዜ 7 ሚልዮን ሄክታር መሬት እንዲያገግም በማድረግ ለአለም አየር ንብረት ለውጥ አዎንታዊ ሚና እየተጫወተች መሆኗን የአከባቢ፣ ደንና የአየር ንብረት ለውጥ ሚንስቴር ገለጸ፡፡ እኤአ በየአመቱ ሚያዝያ 22 በመንግስታቱ ድርጅት የሚከበረውን የመሬት…
Read More...

አፍሪካ የጋራ ተጠቃሚነቷን ማሰደግ ይገባታል-ጠ/ሚ ኃይለማርያም

አፍሪካዉያን የተፈጥሮ ሃብታችንን በአግባቡ የማንጠቀም ከሆነ ከጥቅሙ ጉዳቱ እንደሚያመዝን ጠ/ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ገለጹ፡፡ በ6ተኛው ሰላምና ደህንነት ላይ ትኩረቱን አድርጎ በባህር ዳር እየመከረ ባለው የጣና ፎረም የተገኙት ጠ/ሚንስትሩ አፍሪካ የተፈጥሮ ሃብቷን በአግባቡ መንከባከብ…
Read More...

የአየር ንብረት ለውጥና – ኢትዮጵያ

የአየር ንብረት ለውጥና - ኢትዮጵያ አባ መላኩ  የአየር ንብረት ለውጥ የዓለም ሥጋት መሆን ከጀመረ ውሎ አደረ። በርካታ ዓመታትም ተቆጠሩ ፡፡ የአየር ንብረት ለውጡ በድርቅ ሣቢያ የግብርና ምርታማነት ቅናሽ እንዲያሳይ ዋነኛ ምክንያት ሆኗል፡፡ ይህንን መነሻ በማድረግ የአየር ንብረት…
Read More...

መልካም አስተዳደር የዴሞክራሲ መሠረት

መልካም አስተዳደር የዴሞክራሲ መሠረት …/ወንድይራድ ኃብተየስ/ መልካም አስተዳደርን ለማስፈን የዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ባህል ግንባታን በግብነት አስቀምጦ መረባረብ ወሣኝ ጉዳይ ይሆናል። ታዲያ ይህን እውነታ በውል በመገንዘብ ኢትዮጵያ ውስጥ ሃሳቡን ወደ ድርጊት ለመለወጥ በጥረት የታገዙ ጠንካራ…
Read More...

ሰማይ ሲታረስ ባናይም፣ መንግስት ሲከሰስና ሲወቀስ ግን ተመልክተናል!

ሰማይ ሲታረስ ባናይም፣ መንግስት  ሲከሰስና  ሲወቀስ ግን ተመልክተናል! አባ መላኩ ኢትዮጵያ ብዘሃነትን ማስተናገድ የሚያስችል ህገመንግስት  ማጽደቅ በመቻሏ  አንድነቷ  በጠንካራ አለት ላይ  የተመሰረተ ሆኗል። ከዛሬ ሃያ ዓመት በፊት  በርካቶች  ኢትዮጵያ ፈረሰች፣ ተበታተነች፣…
Read More...

የመንግስት ኤሌክትሮኒክስ መገናኛ ብዙሃን የሚዛናዊነት ችግር አለባቸው-ጥናት

የመንግስት ኤሌክትሮኒክስ መገናኛ ብዙሃን ሚዛናዊ ዘገባ የማቅረብ ጉድለት እንዳለባቸው በመስኩ የተደረገ ጥናት አመለከተ። የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት በአገራዊ የመገናኛ ብዙሃን ልማትና ብዝሃነትን ማረጋገጥ፣ የአሰራር ስርዓቶችን መቅረፅና መተግበር እንዲሁም በመገናኛ ብዙሃን…
Read More...

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ውሣኔዎች ይተግበሩ

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ውሣኔዎች ይተግበሩ ኢብሳ ነመራ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ሰሞኑን ከሰኔ 2008 እስከ መስከረም 2009 ዓ.ም መጨረሻ በኦሮሚያ፣ በአማራና በደቡብ ብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልላዊ መንግሥታት የተወሰኑ አካባቢዎች ተፈጥረው በነበሩ ሁከቶች…
Read More...

“ምድረ ቀደምት” የሚለው መለያ የኢትየጵያን የሰው ዘር መገኛነት ይገልጻል–የአለም የቱሪዝም ድርጅት ዋና ጸሃፊ

"ምድረ ቀደምት" የሚለው አዲሱ የኢትየጵያ የቱሪዝም መለያ የሀገሪቱን ጥንታዊነትና የሰው ዘር መገኛነት የሚያረጋግጥ ነው ሲሉ በተባበሩት መንግስታት የአለም የቱሪዝም ድርጅት ዋና ጸሃፊ ዶክተር ታሌብ ሪፋይ ተናገሩ። የ59ኛው የአፍሪካ ቱሪዝም ኮሚሽን ጉባኤ አባላት በአለም ቅርስነት…
Read More...

በመገናኛ አካባቢ የተገነባው ስማርት የተሽከርካሪ ማቆሚያ የሙከራ ሥራ ጀመረ

በአዲስ አበባ ከተማ መገናኛ አካባቢ የተገነባውና በአንድ ጊዜ 90 ተሽከርካሪዎች የማስተናገድ አቅም ያለው ‘ስማርት የተሽከርካሪ ማቆሚያ’ የሙከራ ሥራ ጀመረ። በተጨማሪም 50 ተሽከርካሪዎችን የመያዝ አቅም ያለው ‘የመሬት ላይ ተሽከርካሪ ማቆሚያ’ም አገልግሎት መስጠት ጀምሯል። የከተማዋ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy