Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2017

በአንዳንድ የአገሪቷ አካባቢዎች የተፈጠረው ሁከትና ብጥብጥ “እንዳይባባስ ተገቢው ጥረት አልተደረገም” ተባለ

በአንዳንድ የአገሪቷ አካባቢዎች የተፈጠረው ሁከትና ብጥብጥ እንዳይባባስ ተገቢውን ጥረት አለመደረጉን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ገለጸ። በአማራና በኦሮሚያ ክልሎች አንዳንድ አካባቢዎችና በጌዲኦ ዞን በተካሄዱት ሁከትና ብጥብጦች የ669 ሰዎች ሕይወት ያለፈ ሲሆን፤ ወደ 20 ሺ የሚጠጉ…
Read More...

ኢትዮጵያና ካናዳ የንግድ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

ኢትዮጵያና ካናዳ በመካከላቸው ያለውን የንግድ ግንኙነት ለማጠናከር ተስማሙ። ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ በካናዳ ፓርላማ የውጭ ጉዳዮች ተጠሪ ሚስተር ኦማር አልግሃብራ የተመራ ልኡካን ቡድንን በቢሯቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። ውይይቱን የተከታተሉት በኢትዮጵያ የካናዳ አምባሳደር…
Read More...

ከሳዑዲ ዓረቢያ የሚመለሱ ኢትዮጵያውያን የግል ንብረቶቻቸውን ከቀረጥ ነጻ እንዲያስገቡ ተፈቀደ

በሳዑዲ ዓረቢያ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ሲመለሱ የግል መገልገያ እቃዎቻቸውን ከቀረጥ ነጻ እንዲያስገቡ መፈቀዱን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በዚህም መሰረት ተመላሾቹ ወደ ሀገራቸው ሲመለሱ በሳዑዲ ዓረቢያ በኖሩበት ወቅት ያፈሯቸውን የግል መገልገያ ዕቃዎች ከቀረጥ እና…
Read More...

ግድቡ ቀጣናዊ ትስስርን ለማጎልበት የሚደረገው ጥረት አንዱ ማሳያ ነው!

ግድቡ ቀጣናዊ ትስስርን ለማጎልበት የሚደረገው ጥረት አንዱ ማሳያ ነው! /ታዬ ከበደ/                                                ሀገራችን ለመስኖና ለኤሌክትሪክ ሃይል ማመንጫነት ያሚያገለግሉ በርካታ ወንዞች ያላት በመሆኗ ሳቢያ የምስራቅ አፍሪካ “የውሃ…
Read More...

ኢትዮጵያ‒ አፍሪካዊቷ “ታይገር”

ኢትዮጵያ‒ አፍሪካዊቷ “ታይገር”/ታዬ ከበደ/               ሀገራችን ስለ ልማት በሚያወሩ ተቋማትና ሀገራት ዘንድ አፍሪካዊቷ “ታይገር” የሚለውን ስያሜ ተጎናፅፋለች። ይህን ስያሜ ያገኘችው ያለ ምክንያት አይደለም። በተለይ ላለፉት 15 ተከታታይ ዓመታት ባስመዘገበችው የዕድገት ውጤት…
Read More...

መልካም አስተዳደር ከሁለተኛው የዕድገት ዕቅድ አኳያ ሲፈተሽ

መልካም አስተዳደር ከሁለተኛው የዕድገት ዕቅድ አኳያ ሲፈተሽ /  ታዬ ከበደ/            ሀገራችን በነደፈችው የመጀመሪያው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ እውን የሆነው  ፈጣን ሀገራዊ የኢኮኖሚ ዕድገት በአገር ውስጥም ከአገር ውጭ ሰፊ ዕውቅና እና ተቀባይነት ያገኘ ነው፡፡…
Read More...

ሃሳብን በነፃነት የመግለፅ መብት አንኳር ጉዳዩች

ሃሳብን በነፃነት የመግለፅ መብት አንኳር ጉዳዩች  /ታዬ ከበደ የኢፌዴሪ ህገ መንግስት “አመለካከትንና ሃሳብን በነፃነት የመያዝና የመግለፅ መብትን” በደነገገበት አንቀፅ 29 ላይ አንኳር ጉዳዩችን ይዟል። እነርሱም ማንኛውም ሰው የመሰለውን አመለካከት ለመያዝ እንደሚችል፣ ያለ ማንም ጣልቃ…
Read More...

ጥቂት ነጥቦች ስለ ህገ መንግስቱ መሻሻል

ጥቂት ነጥቦች ስለ ህገ መንግስቱ መሻሻል/   ዳዊት ምትኩ/                የአንድ ሀገር ህገ መንግስት የወጣበት መንገድ የመኖሩን ያህል፤ የሚሻሻልበት መንገድም እውን የሚሆንበት አሰራር አለው። ከዚህ አኳያ የኢፌዴሪ ህገ መንግስት በአንቀፅ 104 እና 105 ላይ የተገለፁ ፍሬ…
Read More...

የዴሞክራሲያዊ መንገዱን ጥርጊያ የሚያመቻች ተግባር

የዴሞክራሲያዊ መንገዱን ጥርጊያ የሚያመቻች ተግባር /  ዳዊት ምትኩ/        በገዥው ፓርቲ ኢህአዴግና በተቃዋሚዎች መካከል እየተካሄደ ያለው ውይይት ሁሉም ፓርቲዎች ምንም ዓይነት የውጭ አደራዳሪ እንደማያስፈልጋቸው በመተማመን መስማማታቸው ተዘግቧል። ይህም በተለያዩ ጊዜያት በአደራዳሪ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy