Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2017

የዴሞክራሲያዊ መንገዱን ጥርጊያ የሚያመቻች ተግባር

የዴሞክራሲያዊ መንገዱን ጥርጊያ የሚያመቻች ተግባር /ዳዊት ምትኩ/    በገዥው ፓርቲ ኢህአዴግና በተቃዋሚዎች መካከል እየተካሄደ ያለው ውይይት ሁሉም ፓርቲዎች ምንም ዓይነት የውጭ አደራዳሪ እንደማያስፈልጋቸው በመተማመን መስማማታቸው ተዘግቧል። ይህም በተለያዩ ጊዜያት በአደራዳሪ ጉዳይ…
Read More...

ሥርዓቱ በህዝቦች ሉዓላዊ መብቶች ላይ ድርድር አያውቅም!

ሥርዓቱ በህዝቦች ሉዓላዊ መብቶች ላይ ድርድር አያውቅም!   /ዳዊት ምትኩ/ ዛሬ ኢትዮጵያ በምትከተለው ፌዴራላዊ ሥርዓት አያሌ ድሎችን ማስመዝገብ ችላለች፡፡ ሕዝቦቿም የውጤቶቹ ተቋዳሽ ለመሆን በቅተዋል፡፡ ይሁንና የቀድሞው ሥርዓት ተመልሶ ይመጣ ዘንድ ጨለምተኞቹ ሠላሙን አግኝቶ ኑሮውን…
Read More...

ሰላም መርሁ የሆነ መንግስት

ሰላም መርሁ የሆነ መንግስት ዳዊት ምትኩ የኢፌዴሪ መንግስት ከሰላም ማስከበር አኳያ ዓለም አቀፋዊና አፍሪካዊ አስተዋጽኦውንና ኃላፊነቱን ከምንጊዜውም በላቀ ሁኔታ ተወጥቷል፤ ዛሬም ድረስ እየተወጣ ነው። በዚህም የቀጣናው ኩራት መሆን ችሏል። በተለይም በሩዋንዳ እ.ኤ.አ በ1990ዎቹ…
Read More...

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ዕድገትና የአረንጓዴ ልማት ቁርኝት!

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ዕድገትና የአረንጓዴ ልማት ቁርኝት! አባ መላኩ በቅርቡ የመዕከላዊ ስታስቲክስ ኤጀንሲ ያወጣው መረጃ  በኢትዮጵያ 83 በመቶ ህዝብ ነዋሪነቱ በገጠር እንደሆነ ያመለክታል። ይህ ማለት በርካታው የአገራችን ህዝብ አኗኗር በአንድም ሆነ በሌላ ከግብርና ጋር የተሳሰረ…
Read More...

ጠበቃ ሳይቆምለትና በቀረበበት ክስ ላይ ክረክር ሳይደረግበት በ11 ዓመት ጽኑ እስራት እንዲቀጣ የተወሰነበት ግለሰብ የቅጣት ውሳኔ ተሻረ

ጠበቃ ሳይቆምለትና በቀረበበት ክስ ላይ ክረክር ሳይደረግበት በ11 ዓመት ጽኑ እስራት እንዲቀጣ የተወሰነበት ግለሰብ የቅጣት ውሳኔ ተሻረ። ውሳኔውን የሻረው የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሲሆን፥ የቅጣት ውሳኔው የተላለፈው በ2008 ዓመተ ምህረት በፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ነበር።…
Read More...

ከኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ያለአግባብ 11 ሚሊየን ብር ካሳ እንዲከፈል ያደረጉና የወሰዱ ግለሰቦች በጽኑ እስራት ተቀጡ

ከኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ያለአግባብ 11 ሚሊየን ብር ካሳ እንዲከፈል ያደረጉና የወሰዱ ግለሰቦች በጽኑ እስራት በገንዘብ መቀጮ ተቀጥተዋል። ተከሳሾቹ በዳዋ ጨፋ ወረዳ ግንባታው በመካሄድ ላይ በሚገኘው የአዋሽ ወልዲያ የባቡር መስመር ግንባታ ወቅት ያለአግባብ 11 ሚሊየን ብር ካሳ…
Read More...

Successful policy

Successful policy /   Desta Hailu/      Ethiopia is a country of farmers and pastorals. 85 percent of the country led their lives by farming and animal rearing. It is impossible to…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy