Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2017

ተራማጁ የኢፌዴሪ ህገ መንግስት

ተራማጁ የኢፌዴሪ ህገ መንግስት/   ዘአማን በላይ/                      የኢፌዴሪ ህገ መንግስት ተራማጅ ነው። ይህ ተራማጅ ህገ መንግስት የዜጎችን ሰብዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶችን ከመደንገግ ባለፈ፤ የዜጎችን መሰረታዊ ጥቅሞች በማስከበር ረገድ ወደር የማይገኝለት ነው። በዚህ ህገ…
Read More...

ሀገራችን ተፈላጊነቷ እየጨመረ ነው!

ሀገራችን ተፈላጊነቷ እየጨመረ ነው! /ቶሎሳ ኡርጌሳ/               ከመሰንበቻው በኢፌዴሪ መንግስት አማካኝነት የተከናወኑትን የሁለትዮሽ ግንኙነት በአንክሮ የተከታታለ ሰው ኢትዮጵያ የቀጣናው ተፈላጊነቷ እየጨመረ መምጣቱን መገንዘቡ አይቀርም። በምዕራቡ ዓለም በኩል የአሜሪካ መንግስት…
Read More...

ኢትዮጵያዊያኑ የሳዑዲ መንግስትን የምህረት ገደብ ሊጠቀሙበት ይገባል!

ኢትዮጵያዊያኑ የሳዑዲ መንግስትን የምህረት ገደብ ሊጠቀሙበት ይገባል!/ቶሎሳ ኡርጌሳ/       ሰሞኑን እዚህ ሀገር ቤት መነጋገሪያ ሆኗል—የሳዑዲ አረቢያ መንግስት በህገ ወጥ መንገድ ሀገሩ ውስጥ ለሚኖሩ የውጭ ሀገር ዜጎች የሰጠው የ90 ቀናት የምህረት ጊዜ። በእነዚህ ቀናቶች ውስጥ…
Read More...

አዲሱ የኢትዮ-ኳታር ግንኙነት

አዲሱ የኢትዮ-ኳታር ግንኙነት/ ዘአማን በላይ/      የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ በጋራ ጥቅም ላይ የተመሰረተ ነው። ይህ ፖሊሲ ሰጥቶ የመቀበል አካሄድን ይከተላል። ፖሊሲው ሀገራችን በሁለትዮሽ መንገድ ከየትኛውም ሀገር ጋር የምታደርገው ግንኙነት ተባብሮ በማደግ፣ ያላትን የተፈጥሮ ሐብት…
Read More...

የወጣቶቻችን አዳዲስ ተስፋዎች

የወጣቶቻችን አዳዲስ ተስፋዎች  / ይነበብ ይግለጡ/                 መንግስት ለወጣቶች በብሔራዊ ደረጃ የመደበው የ10 ቢሊዮን ብር ፈንድ ለክልሎች በቀመር ተከፋፍሎአል፡፡ ይህ የገንዘብ ምደባ የወጣቱን ብዛትና የክልሉን ስፋት ከግንዛቤ ያስገባ እንደሆነ ይገመታል፡፡ ገንዘቡ…
Read More...

የተገለለችው ሀገር

የተገለለችው ሀገር  /ታከለ አለሙ/        የኤርትራው መንግስት ከአለም የፖለቲካ መድረክ የተገለለ፤ ከአረቡ አለም ጽንፈኞች ጋር እጅና ጓንት ሁኖ በመንቀሳቀስ ላይ የሚገኝና አቅሙ በፈቀደ ለእስላማዊ አክራሪ ኃይሎች ጭምር ሽፋን፣ ከለላና ሙሉ እገዛም የሚያደርግ ነው፡፡ ኤርትራ ለራስዋ…
Read More...

አልላቀቀን ያለው ስደት

አልላቀቀን ያለው ስደት  ይነበብ ይግለጡ  ድሮ ድሮ ሀገርን ለቆ መሰደድ በባሕላችን እንደ ነውር ይቆጠራል፤ ኢትዮጵያዊያንን በውጭ ሀገራት  በስደት ማግኘትም እጅግ በጣም ብርቅ ነበር፡፡ በንጉሱ ዘመን ውስን ስደተኞች ነበሩ፡፡ ስደት የባሰውና ገዝፎ የወጣው ግን በደርግ ዘመን ነው፡፡…
Read More...

እናድጋለን ገና፤ ምኑ ተነካና

እናድጋለን ገና፤ ምኑ ተነካና /ይነበብ ይግለጡ/   ኢትዮጵያ በፈጣን የኢኮኖሚ እድገቷ ያስመዘገበቻቸው ድሎች በተጨባጭ መሬት ላይ ወርደው ይታያሉ፡፡ ወርልድ ፋይናንስ ድረገጽ የአለም ባንክን ወቅታዊ ሪፖርት ጠቅሶ “The world’s five fastest-growing economies”…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy