Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2017

ገና ነው – ዛሬም አልመሸም

ገና ነው - ዛሬም አልመሸም ወንድይራድ ኃብተየስ የሰው ልጅ እዚህ ምድር ላይ ሲኖር ለገሃዳዊው ዓለም ውድቀትም ይሁን ትንሣዔ አንዳች ትርጉም ያለው አስተዋፅኦ እንዲያበረክት ምክንያት እንዲሆነው በየአዕምሯችን ጓዳ ውስጥ ከምናብሰለስለው የአስተሳሰብ ቅኝት እንደሚቀዳ እሙን ነው። በዚህ…
Read More...

ቅንነት ማጣት እንደ መሰረታዊ ችግር

ቅንነት ማጣት እንደ መሰረታዊ ችግር (ሰለሞን ሽፈራው) በዚህ ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ ጥቂት ነጥቦችን አንስተን እንድንነጋገር የፈለግኩት ያለምክንያት አይደለም፡፡ ይልቅስ የዛሬዋ ኢትዮጵያ ውስጥ እንደፈሊጥ የተያዘ የሚመሰለው ከትምክህተኝነትና ከጠባብ ብሔርተኛ ፖለሪካዊ አመለካከት በመነጨ…
Read More...

ድርድርን በመሸሽ ድክመትን መሸፈን አይቻልም

ድርድርን በመሸሽ ድክመትን መሸፈን አይቻልም ወንድይራድ ሀብተየስ ኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ስርዓትን እየገነባች ያለች አገር ነች፡፡ የዴሞክራሲያዊ ስርዓት መገለጫዎች ከሆኑት አበይት ጉዳዮች መካከል አንዱ የሆነውን የመድብለ ፓርቲ ስርዓትን  መተግበር ከጀመረች ሁለት ዓስርት ዓመታትን…
Read More...

የመጀመሪያው እርከን

የመጀመሪያው እርከን /ኢብሳ ነመራ/ ባለፉት ዓመታት ተደጋጋሚ ሲቀርበ የቆየው፣ በተለይ ባለፈው ዓመት የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አባላት ከጠቅላይ ሚኒስት ኃይለማርያም ጋር በተወያዩበት ወቅት ጎልቶ ወጥቶ የነበረው በገዢው ፓርቲ ኢህአዴግና በተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች መሃከል…
Read More...

ወደሃገር ቤት

ወደሃገር ቤት/ብ. ነጋሽ የሳኡዲ አራቢያ መንግስት በሃገሩ በህገወጥ መንገድ የሚኖሩ የሌሎች ሃገራት ዜጎች ከመጋቢት 20፣ 2009 ዓ/ም ጀምሮ  በ90 ቀናት ውስጥ ለቀው እንዲወጡ አውጇል። በሳኡዲ አረቢያ በብዙ ሚሊየን ሚሊየን የሚቆጠሩ የተለያዩ ሃገራት ዜጎች ይኖራሉ። 33 ሚሊየን…
Read More...

ለኔ ሀገር ትርጉም የሚሰጠኝ ህዝብ ነው ከህዝብ ውጭ አገር ተራራ ነው ወንዝ ነው

ለኔ ሀገር ትርጉም የሚሰጠኝ ህዝብ ነው ከህዝብ ውጭ አገር ተራራ ነው ወንዝ ነው አንድ ተራራ ከሌላ አገር ተራራ ፍቅር የሚያሳድርበት ምክንያት የለም. የሀገር ፍቅር ማለት ለኔ የህዝብ ፍቅር ነው የህዝብ ፍቅር መገለጫው የሚመስለኝ ያንን ህዝብ ለማገልገል የሚከፈል ዋጋ ነው በየግዜው አገሬ ወንዜ…
Read More...

ኢትዮጲያ ሲባል ማን ዝም ይላል ሰምቶ፡፡

ኢትዮጲያን እንደሀሳብ መዝፈን ማለት ይህ ነው ቴዎድሮስ ጸጋዬ ቴዎድሮስ ካሳሁን በአዲሱ አልበሙ ላይ ኢትዮጲያን ከየትኛውም ቀድሞ ከሚታወቅ ግለሰብ ጋር ሳያዛምድ፣ ቀድሞ ከገነነ ልዩ ክስተት ጋር ሳያገናኝ እንደጽንሰ ሀሳብ ቢዘፍናት እወዳለሁ ብዬ ነበር፡፡ እነሆ ኢትዮጲያ የተሰኘውን…
Read More...

በመዲናዋ ከበዓሉ ዋዜማ ጀምሮ ምንም አይነት የእሳት አደጋ አለመድረሱ ተገለፀ

በአዲስ አበባ ከተማ ከዋዜማው ጀምሮ እስካሁኑ ሰዓት ድረስ ምንም አይነት የእሳት አደጋ አለመድረሱን የአዲስ አበባ የእሳት እና ድንገተኛ አደጋዎች መከላከል እና መቆጣጠር ባለስልጣን ገለፀ። የባለስልጣኑ የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ አቶ ንጋቱ ማሞ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደተናገሩት፥…
Read More...

ድርድርን በመሸሽ ድክመትን መሸፈን አይቻልም

ድርድርን በመሸሽ ድክመትን መሸፈን አይቻልም ወንድይራድ ሀብተየስ ኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ስርዓትን እየገነባች ያለች አገር ነች፡፡ የዴሞክራሲያዊ ስርዓት መገለጫዎች ከሆኑት አበይት ጉዳዮች መካከል አንዱ የሆነውን የመድብለ ፓርቲ ስርዓትን  መተግበር ከጀመረች ሁለት ዓስርት ዓመታትን…
Read More...

ከሦሥት አንዱ ተማሪ የሆነባት አገር – ኢትዮጵያ

ከሦሥት አንዱ ተማሪ የሆነባት አገር - ኢትዮጵያ አባ መላኩ በአገራችን ባለፉት  ሃያ ስድስት ዓመታት በፖለቲካው፣ ኢኮኖሚው እና ማህበራዊ መስኮች ተጨባጭ ለውጦች ተመዝግበዋል። በመመዝገብ ላይ ናቸው። በፖለቲካው መስክ አገራችን ህገ-መንግስታዊ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ መንግስት መስርታ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy