Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2017

ሥጋትን ወደ መልካም አጋጣሚ

ሥጋትን ወደ መልካም አጋጣሚ /ብ. ነጋሽ ሥር የሰደደ ድህነት ዜጎች የመኖር ዋስትናው ባልተረጋገጠ አስከፊ ሁኔታ ውስጥ እንዲኖሩ ከማድረግ ያለፈ መዘዝ አለው። ሥር የሰደደ ድህነት ገዢ በሆነባቸው አካባቢዎች የሚኖሩ ሰዎች በኑሯቸው ተስፋ ይቆርጣሉ። በመኖርና ባለመኖር መካከል ያለው ልዩነት…
Read More...

ቀስቃሽ – ተቀባይ – ሸኚ = የዘመናዊው ባርነት ሰንሰለት

ቀስቃሽ - ተቀባይ - ሸኚ = የዘመናዊው ባርነት ሰንሰለት የሰው ልጅ ጾታ፣ ዘር፣ ኃይማኖት፣እድሜና ቀለም ሳይገድበው ሰው በመሆኑ ብቻ ለሰው ልጆች ሁሉ ሰብአዊ ርህራሔ አለው፡፡ ያንዱ ቁስል ሌላውን ያመዋል፤ ረሃብ ጥሙ ያሳስበዋል፡፡ በአንደኛው የዓለማችን ጥግ በሰው ሰራሽም ይሁን…
Read More...

ዶክተር ወርቅነህ አልጀርስ ናቸው

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ በ4ኛው የኢትዮ አልጀሪያ የሚኒስትሮች የጋራ ኮሚሽን ስብሰባ ለመካፈል አልጀርስ ገብተዋል። ሚኒስትሩ አልጀርስ ሲገቡ በአልጀሪያ አቻቸው ራምቴን ላማምራ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። 4ኛው የኢትዮ አልጀርስ የሚኒስትሮች የጋራ ኮሚሽን ስብሰባ…
Read More...

የሚኒስትሮች ምክር ቤት የሁለትዮሽ ስምምነቶች ማጽደቂያ ረቂቅ አዋጆች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ኢትዮጵያ ከተለያዩ አገራት ጋር ያደረገቻቸውን የሁለትዮሽ ስምምነቶች ማጽደቂያ ረቂቅ አዋጆች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ።የሁለትዮሽ ስምምነቶቹ ከኩዌት፣ ኬንያ፣ ጋና፣ ሱዳን፣ አልጄሪያ፣ አየርላንድ፣ ጅቡቲ፣ ኮሞሮስ፣ ጋቦን እና ደቡብ ኮሪያ ጋር የተደረጉ ናቸው።…
Read More...

ዘጠኝ ባንኮች በ11 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ግንባታ እያከናወኑ ነው

ዘጠኝ የንግድ ባንኮች ከ11 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ በማድረግ ግንባታ እያከናወኑ ነው። የዳሽን ባንክ የዋና መስሪያ ቤት ህንጻን በአዲስ አበባ ሰንጋ ተራ አካባቢ ገንብቶ በማጠናቀቅ ላይ ነው። በተጨማሪም በደሴና በአራት ኪሎ አካባቢ ቅርንጫፍ ግንባታ እያካሄደ ሲሆን በአጠቃላይ…
Read More...

ዶ/ር ቴድሮስ አድሀኖም ከአፍሪካ ሀገራት ጠንካራ ድጋፍ እንዳላቸው ኒውስ ታይም ይዞት የወጣው ዘገባ ያስረዳል፡፡

ኢትዮጵያዊው ዶ/ር ቴድሮስ አድሀኖም የአለም ጤና ድርጅትን ለመምራት በሚያደርጉት ሂደት ከአፍሪካ ሀገራት ሙሉ ድጋፍ እያገኙ መሆናቸውን ዘኒውስ ታይምስ አስነበበ ሚያዝያ 04/2009 ዓ.ም በሚቀጥለው ግንቦት የአለም ጤና ድርጅት ጉባኤ በስዊትዘርላንድ፤ ጄኔቫ ሲካሄድ 194 አባል…
Read More...

የንግድ ባንኮች ከውጭ ሀገር በሀዋላ ገንዘብ ለሚላክላቸው የሚያቀርቡት ሽልማት ቅሬታን ፈጥሯል

የንግድ ባንኮች በውጭ ሀገር ያሉ ዜጎች ወደ ሀገር ውስጥ ገንዘብን ለሚያስልኩ እስከ ቤት የደረሰ የእድል እጣን ለመወዳደሪያነት ማቅረባቸው ከሀገሪቱ የምንዛሬ ተመን አሰራር ጋር የሚጋጭ ነው መሆኑን አስተያየታቸውን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የሰጡ የዘርፉ አንቀሳቃሾች ይናገራሉ። አሰራሩ…
Read More...

ከዝንጋኤ እንውጣ

ከዝንጋኤ እንውጣ   /አሜን ተፊሪ  /                                                                          ከሰሞኑ የኢትዮጵያ የፖሊሲ ጥናት እና ምርምር ማዕከል ባቀረበው አንድ ጥናት ላይ መሠረት ያደረገ ውይይት ተካሄዶጎ…
Read More...

የኢጣሊያ ኩባንያ 2 ነጥብ 6 ሚሊዮን ዶላር ኢንቨስትመንት በመመደብ በኢትዮጵያ የቡና ኢንዱስትሪ ሊሰማራ ነው

የጣሊያን ኤጀንሲና የተባበሩት መንግስታት የልማት ድርጅት በኢትዮጵያ ለቡና ልማት የሚውል የ 2 ነጥብ 6 ሚሊዮን ዶላር የኢንቨስትመንት ስምምነት መፈራረማቸውን ዴይሊ ኮፊ ኔውስ መጽሔት በድረ ገፁ ላይ አስፍሯል፡፡ ስምምነቱ በሁለቱ አጋሮች ትብብር በፕሮጀክት የሚፈጸም ነው ተብሏል፡…
Read More...

ኢትዮጵያ በዓለም ፈጣን ኢኮኖሚ ካስመዘገቡ 5 ሃገራት መካከል አንዷ ሆነች

ኢትዮጵያ በዓለም ፈጣን ኢኮኖሚ ካስመዘገቡ አምስት ሃገራት መካከል በሁለተኛነት ተቀምጣለች፡፡ የዓለም ፋይናንስ ተቋም የዓለም ባንክ ሪፖርትን ጠቅሶ የ200 የዓለም ሃገራትን ኢኮኖሚያዊ እድገት በዝርዝር አስቀምጧል፡፡ ምንም እንኳ ኢትዮጵያ ከድሃ ሃገራት ውስጥ ብትሆንም የሃገሪቱ በርካታ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy