Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2017

የኢትዮጵያ-ሁናን ኢንዱስትሪ ፓርክ አዳማ ላይ ሊገነባ ነው

የኢትዮጵያ-ሁናን ሶስተኛው ምዕራፍ የኢንዱስትሪ ፓርክ ከ250 ሚሊዮን ዶላር በላይ በሆነ ወጪ አዳማ ላይ ሊገነባ ነው። የኢንዱስትሪ ፓርኩ የቻይናዋ ሁናን ግዛት ባለሃብቶች ማሽነሪዎች፣ የግንባታና የግብርና መሳሪያዎች የሚያመርቱበት ነው። የኢትዮጵያና ቻይና የንግድና ኢንቨስትመንት ፎረም…
Read More...

አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን የሹመት ደብዳቤያቸውን ለአየርላንድ ፕሬዚዳንት አቀረቡ

አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን የሹመት ደብዳቤያቸውን ለአየርላንድ ፕሬዚዳንት ሚስተር ማይክል ሂግንስ አቀረቡ። አምባሳደር ሬድዋን የኢትዮጵያና አየርላንድን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ወደ ላቀ ደረጃ ለማሳደግ እንደሚሰሩም ቃል ገብተዋል። የአየርላንዱ ፕሬዝዳንት ሚስተር ማይክል ሂግንስ በበኩላቸው…
Read More...

የሀገራችን ክፍለ አህጉራዊ ጥረት

የሀገራችን ክፍለ አህጉራዊ ጥረት /ዳዊት ምትኩ/             ኢትዮጵያ ቀጣናውን በልማት አውታሮች ለማስተሳሰር ከምታደርገው ጥረት ባሻገር የአካባቢው ሰላም እንዳይናጋ የበኩሏን ጥረት እያደረገች ነው። ይህ ተግባሯም ልማት፣ ሰላምና ዴሞክራሲ እንዳይነጣጠሉ ያደረገ ነው ማለት ይቻላል።…
Read More...

ቃላችንን የምንጠብቅበት ፕሮጀክት

ቃላችንን የምንጠብቅበት ፕሮጀክት/ዳዊት ምትኩ/   ኢትዮጵያውያን ለሰንደቅ ዓላማችን የምንሰጠው ክብር ከማንም በላይ ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም፡፡ ምክንያቱም ሰንደቅ ዓላማችን ሁሉም ነገራችን መሆኑን እንኳንስ ወዳጅ ጠላትም የሚመሰክርልን ሃቅ ነውና፡፡ ለምን ቢባል የሀገር ሉዓላዊነትን…
Read More...

ህገ ወጥ አዘዋዋሪዎችን ለመግታት…

ህገ ወጥ አዘዋዋሪዎችን ለመግታት…/ዳዊት ምትኩ/  ነገ ባለ ሙሉ ተስፋ የሆነው ወጣት፤ ራሱን፣ ቤተሰቡን፣ ዘመድ አዝማዱንና ሀገሩን መጥቀም እየቻለ ‘ላይነቃ እስከ ወዲያኛው አሸልቧል’ የሚል ዜና ሲሰማ ቁጭቱ እርር ድብን ያደርጋል። እንዲህ ዓይነቱን አሳዛኝ ዜና አለመስማት የሚመርጡ ብዙዎች…
Read More...

ህገ መንግስቱና የተጎናፀፍናቸው መብቶች

ህገ መንግስቱና የተጎናፀፍናቸው መብቶች                                      ዳዊት ምትኩ ኢትዮጵያ ከ80 በላይ የተለያዩ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦችን ያቀፈች አገር ነች፡፡ እነዚህ ማንነቶች ባለፉት የዘውድና ወታደራዊ አገዛዝ ዘመናት ማንነታቸውን እንዲሸሽጉ…
Read More...

ግጭት መቼም ቢሆን የህዝቦች ፍላጎት ሆኖ አያውቅም!

ግጭት መቼም ቢሆን የህዝቦች ፍላጎት ሆኖ አያውቅም!                                ታዬ ከበደ ግጭቶች በየትኛውም ሁኔታ ሊፈጠሩ ይችላሉ፡፡ ግጭት መፈጠር የለበትም ሊባል አይችልም፡፡ በየትኛውም ማህበረሰብ መስተጋብራዊ ግንኙነት ውስጥ  ግጭት መፈጠሩ አይቀርም፡፡…
Read More...

የአንድነታችንንና የትብብራችን ማሳያ ፕሮጀክት

የአንድነታችንንና የትብብራችን ማሳያ ፕሮጀክት ታዬ ከበደ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የኤሌክትሪክ ኃይል ብቻ የሚያመነጭ ፕሮጀክት አይደለም። ከሁኩ በላይ የሀገራችን ህዝቦች ለአንድ ዓላማ በጋራ ተሰልፈው በጋራ ክንዳቸው ሁሉንም ጉዳዩች ሊፈፅሙ እንደሚችሉ የትብብራቸው ማሳያ ነው።…
Read More...

የሀገራችን ፌዴራሊዝም እውነታዎች

የሀገራችን ፌዴራሊዝም እውነታዎች ታዬ ከበደ የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች በገዛ ፈቃዳቸው አምነው እና ተስማምተው ህዳር 29 ቀን 1987 ዓ.ም የኢፌዴሪ ህገ መንግስት ያፀደቁትና ፌዴራላዊ ስርዓቱን የመሰረቱት ከሽግግር መንግስቱ በፊት የድህነት ዘበኛ የነበረውን የደርግ…
Read More...

ውይይቱና ድርድሩ ዴሞክራሲያዊ ስርዓቱን ለማስፋት ነው!

ውይይቱና ድርድሩ ዴሞክራሲያዊ ስርዓቱን ለማስፋት ነው! ታዬ ከበደ ዴሞክራሲ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጎለበተ የሚመጣ የሂደት ውጤት ነው። የመራጩ ህዝብ አስተሳሰብ፣ በጊዜ ሂደት ለምርጫ የሚሰጠው ትርጉም የሚያድግና የሀገሪቱ የፖለቲካ ምህዳር እንዲሁም እየሰፋ የሚመጣ ብሎም ተወዳዳሪ ፓርቲዎች…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy