Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2017

ጥልቁ ተሃድሶ ይጠናከር

ጥልቁ ተሃድሶ ይጠናከር! ቶሎሳ ኡርጌሳ ገዥው ፓርቲ (ኢህአዴግ) ሰሞኑን መግለጫ አውጥቷል። በመግለጫው ላይ ከጠቀሳቸው ውስጥ አንዱ የእንደገና መታደስ ወይም የጥልቅ ተሃድሶ ጉዳይ ነው። በዚህ መግለጫውም በጥልቀት የመታደስ የንቅናቄ መድረኮች በተቀመጠላቸው አቅጣጫ መሰረት…
Read More...

ኢህአዴግን ጨምሮ አገር አቀፍ ፓርቲዎች የሚያካሄዱትን ድርድር ያለገለልተኛ ወገን ለማካሄድ ከስምምነት ደረሱ

ኢህአዴግን ጨምሮ አገር አቀፍ ፓርቲዎች የሚያካሄዱትን ድርድር ያለገለልተኛ ወገን  ለማካሄድ ከስምምነት ደረሱ። የፖለቲካ ፓርቲዎች የሚያካሄዱት ድርድር ማን ይምራው በሚለው ሃሳብ ላይ ተወያይተው በጋራ ከስምምነት ለመድረስ ለስምንተኛ  ጊዜ ቀጠሮ ይዘው ነበር የተለያዩት ። አብዛኞቹ…
Read More...

ገደቡ ሰማይ ነው

ገደቡ ሰማይ ነው/ብ. ነጋሽ የኢትዮጵያ ህዝብ ለዘመናት ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶቹን ተነፍጎ የኖረ ህዝብ ነው። መሠረታዊ ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶቹን ከማጣት በተጨማሪ የህይወት ፍላጎቶቹን በወጉ ማሟላት በማይችልበት አስከፊ ድህነት ውስጥ ነው የኖረው። ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች…
Read More...

በቻይና መንግሥት ዓለም አቀፍ ግዙፍ ዕቅድ ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ዋነኛ ተዋናይ ሆና ተመረጠች

የቻይና መንግሥት ከ100 ቢሊዮን ዶላር በላይ በጀት በመደበለት አኅጉርን ከአኅጉር የሚያገናኙ የዓለምን የተለመደ የንግድ ግንኙነት የመቀየር አቅም አለው ተብሎ በሚጠበቀው ዘርፈ ብዙ ፕሮጀክቶች ጉባዔ ላይ፣ የምሥራቅ አፍሪካዎቹ ኢትዮጵያና ኬንያ ተጋበዙ፡፡ ኢትዮጵያ የቻይና ግዙፍ ዕቅድ ዋነኛ…
Read More...

የማር፣ የወተት እናት

ምንም እንኳን ብዙ ጊዜ ከተሞች ላይ ስላለው እንቅስቃሴ ብንሰማም ከሰማንያ በመቶ በላይ የኢትዮጵያ ሕዝብ አርሶ የሚያድር ገበሬ ነው። በአብዛኛው አርሶ አደር ዝናብን ጠብቆ፣ በሬውን እየነዳ፣ ሻል ካለም ዘመናዊ ማረሻ መሣሪያዎችን እየተከራየ፤ ከብዙ ድካም በኋላ ከተሜው በቀላሉ ገበያ ላይ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy