Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2017

የኦህዴድ 27ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ማጠቃለያ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ ሚያዝያ 1/2009 የኦህዴድ 27ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ማጠቃለያ በሚሊኒየም አዳራሽ እየተከበረ ነው። የድርጅቱ ምክትል ሊቀመንበር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ኦህዴድ የኦሮሞን ህዝብ ትግል ወደሌላ ምዕራፍ ያሸጋገረ መሆኑን ተናግረዋል። የኦሮሞ ህዝብ አሁንም ጥያቄዎች አሉት…
Read More...

የ“አፍሪካዊቷ ሰሜን ኮሪያ” ሳልሳዊ ማዕቀብ

የ“አፍሪካዊቷ ሰሜን ኮሪያ” ሳልሳዊ ማዕቀብ ቶሎሳ ኡርጌሳ በአንድ ሰው የምትመራው ኤርትራ ማዕቀብ የሚደንቃት አይደለችም። በማዕቀብ ላይ ማዕቀብ ቢደራረብ በአቶ ኢሳይያስ ለሚራው “ህግደፍ” (ህዝባዊ ግንባር ለዴሞክራሲና ለፍትህ) /ይህ ስያሜው ከተግባራዊ ማንነቱ ጋር አብሮ / ጉዳዩ…
Read More...

የኢትዮጵያ ባንኮች ለመረጃ መንታፊዎች ተጋላጭ መሆናቸው ተገለጸ

የኢትዮጵያ ባንኮች ለመረጃ መንታፊዎች ተጋላጭ መሆናቸውን አንድ የሩሲያ ኩባንያ አስጠነቀቀ፡፡ ተቀማጭነቱን በሩሲያ ያደረገው ካስፐርስኪ የተባለው ዓለም አቀፍ የመረጃ መረብ ደኅንነትና የኮምፒዩተር ፀረ ቫይረስ ሶፍትዌሮችን በማቅረብ የሚታወቀው ኩባንያ፣ ከሰሜን ኮሪያ መንግሥት ጋር ግንኙነት…
Read More...

በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ለህዳሴ ግድብ ግንባታ 2.7 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ አድርገዋል፡- የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ድጋፍ የሚውል 2 ነጥብ 7 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር በስጦታና በቦንድ ግዥ ማበርከታቸውን የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡ሚኒስቴሩ ከክልል የዳያስፖራ ማህበራት ጋር ሰሞኑን በሀዋሳ ውይይት አካሂዷል ።…
Read More...

በኢትዮጵያ 10 በመቶ ህዝብ ለድብርት በሽታ ተጋላጭ መሆኑን ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቀ ።

በኢትዮጵያ 10 በመቶ ህዝብ ለድብርት በሽታ ተጋላጭ መሆኑን ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቀ ። የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር በየዓመቱ መጋቢት 29 የሚከበረውን የዓለም የጤና ቀን “ ስለ ድብርት እንነጋጋር ” በሚል መሪ ቃል የተለያዩ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ተከብሯል ። የዓለም የአዕምሮ…
Read More...

ባለሥልጣኑ የሌሊት ጉዞን ህጋዊ የሚያደርግ ፖሊሲ እያዘጋጀ ነው

በአገሪቱ ህገ ወጥ እንደሆነ  የተደነገገለትን  በሌሊት የሚሠጥ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎትን  ህጋዊ  የሚያደርግ ፖሊሲ እያዘጋጀ መሆኑን  የፌደራል የትራንስፖርት ባለሥልጣን አስታወቀ ። እንደ ባለሥልጣኑ ገለጻ  በሌሊት ወቅት በህዝብ ትራንስፖርት አማካኝነት ለዓመታት ሲካሄዱ የቆዩት …
Read More...

በቡና ወጪ ንግድ የተንሰራፉ ችግሮችን ለመፍታት 11 ጉዳዮች ተለይተው የሕግ ማዕቀፍ ተዘጋጀላቸው

ላኪዎችና አቅራቢዎች የጎንዮሽ ግንኙነት መፍጠር እንዲችሉ ይፈቅዳል ከአሥር ዓመታት ወዲህ በበርካታ ችግሮች ተተብትቦ የኢኮኖሚ ዋልታነቱ እያሽቆለቆለ የሚገኘውን የቡና ዘርፍ ለመታደግ፣ 11 መሠረታዊ ጉዳዮች ተለይተው የሕግ ማዕቀፍ ተዘጋጀላቸው፡፡ በቡና ዘርፍ የተንሠራፋውን መጠነ…
Read More...

በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ለደረሰው ጉዳት የማረሚያ ቤቱ አስተዳደር አባላት በሕግ እንዲጠየቁ ሐሳብ ቀረበ

‹‹ጠባቂዎች እስረኞች ላይ የተኩስ እሩምታ ከፍተው ነበር›› የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ነሐሴ 28 ቀን 2008 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ከደረሰው የእሳት አደጋ ጋር በተያያዘ በሕግ በመጠየቅ ላይ ከሚገኙት በተጨማሪ የማረሚያ ቤቱ የጥበቃ አስተዳደር አባላት በሕግ…
Read More...

ኢትዮጵያ የራሷ ሳተላይት ለማምጠቅ ፈቃድ ለማግኘት በመጠባበቅ ላይ ናት

ኢትዮጵያ የራሷ ሳተላይት ወደ ህዋ ለማምጠቅ በዘርፉ ፈቃድ ሰጪ ከሆኑ አለም አቀፍ ተቋማትና አገራት ፈቃድ ለማግኘት በመጠባበቅ ላይ መሆኗን የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ ሶሳይቲ የበላይ ጠባቂ አቶ ተፈራ ዋልዋ ገለጹ። የኢትዮጵያ ህዋ ሶሳይቲ 11ኛው መደበኛ ጉባኤው አካሂዷል። በጉባኤው አገሪቱ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy