Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2017

የትግራይ ክልል ምክር ቤት በሚቀጥለው ሳምንት ለክልሉ ተጨማሪ በጀት ያፀድቃል ተብሎ ይጠበቃል

የትግራይ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባውን የፊታችን ማክሰኞ በመቀሌ ያካሂዳል።ምክር ቤቱ በጉባኤው የተጨማሪ በጀት ረቂቅ አዋጅን ያፀድቃል ተብሎ ይጠበቃል። ተጨማሪ በጀቱ ለልማት ስራዎች፣ ለመንግስት ሰራተኞች የደሞዝ ስኬል ማሻሻያ እና ለሌሎች ጉዳይ እንደሚውልም የምክር ቤቱ የህዝብ…
Read More...

ካልበረቱ አይታይም ምርቱ! አለች…

ካልበረቱ አይታይም ምርቱ!   አለች… አባ መላኩ “ወገብ  የሚያጎብጡ  ዕቅዶቻችንን በመተግበር አንገታችንን ቀና እናደርጋለን” ታላቁ መሪ  በአንድ ወቅት ካደረጉት ንግግር የተወሰደች ናት። ለእኔ ድንቅ አባባል ነች። የዛሬው አነሳሴ አገራችን በሁለተኛው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ…
Read More...

አትሌቶቻችን በህዳሴው ጉዞ የፊት ረድፍ

አትሌቶቻችን በህዳሴው ጉዞ የፊት ረድፍ ሰለሞን ሽፈራው የየትኛውም ሀገር ሥር ነቀል የማኅበራዊ ለውጥ እና የምጣኔ ሀብታዊ ዕድገት የታሪክ ሂደት ውስጥ መላው ኅብረተሰብ እንደ የቁርጥ ቀን ልጆቹ ቆጥሮ ‹‹ኑሩልኝ ክበሩልኝ ›› የሚሏቸው ጥቂት ብቅዬ ዜጎች ይፈጠራሉ ተብሎ ይታመናል፡፡ ለአብነት…
Read More...

መረጋጋትን ከማዘናጋት ለመለየት ሲባል

መረጋጋትን ከማዘናጋት ለመለየት ሲባል (ሰለሞን ሽፈራው) ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ኢትዮጵያ የምትመራበትን ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓት “በአንድ ወይም ደግሞ በሌላ መንገድ ለማስገድ ቆርጠው ስለመነሳታቸው” የሚናገሩ ተቃዋሚ የፖለቲካ ኃይሎች መኖራቸው የሚካድ ጉዳይ…
Read More...

ለሁሉም ጊዜ አለው ለማስታወቂያም

« ለሁሉም ጊዜ አለው» ብሏል አሉ ጠቢቡ ሰሎሞን። እውነት ብሏል አያ! ሁሉም ነገር በጊዜና በወቅቱ፣ በወጉና በአግባቡ ሲሆን ምንኛ ደስ ይል መሰላችሁ። መቼም ብዙ ጊዜ «ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ነው» ይሉትን አባባል እየተረትን መኖራችን ያየነውን የሰማነውን ጉድለት ሁሉ እንዳላወቅን እየታዘብን…
Read More...

«ተግሳፅም ለጠባይ ካልሆነ አራሚ፤ መናገር ከንቱ ነው ካልተገኘ ሰሚ»

ታላቁ የብዕር ሰው ክቡር ዶክተር ከበደ ሚካኤል "አዝማሪና የውሃ ሙላት" በሚል ርዕስ ካስቀሩልን ዘመን ተሻጋሪ ግጥም መካከል የመጨረሻዎቹ ሁለት ስንኞችን በማስቀደም ጽሁፌን ልጀምር፤ "ተግሳፅም ለጠባይ ካልሆነ አራሚ፣ መናገር ከንቱ ነው ካልተገኘ ሰሚ"። እውነት ነው! ተግሳፅም ለጠባይ…
Read More...

«በባሕላዊ መንገድ የተመረተው ወርቅ ለብሔራዊ ባንክ በአግባቡ እየቀረበ አይደለም» – አቶ ሞቱማ መቃሳ የማዕድን፣ የነዳጅና የተፈጥሮ ጋዝ ሚኒስትር

በወርሃ መስከረም መጀመሪያ የተለያዩ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች በአዲስ መልክ እንዲዋቀሩ ተደርጓል፡፡ ከእነዚህ መካከል አንዱ የቀድሞው ማዕድን ሚኒስቴር አሁን የማዕድን፣ የነዳጅና የተፈጥሮ ጋዝ ሚኒስቴር በሚል መቀየሩ ይታወሳል፡፡ የማዕድን ዘርፉ ለውጪ ምንዛሪ ከሚያስገኘው ከፍተኛ ጥቅም አንፃር…
Read More...

ኮርፖሬሽኑ ለኪራይ ሰብሳቢነት እንዳይጋለጥ የግዥ ስርዓቱን ሊያስተካክል ይገባል

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽን ለኪራይ ሰብሳቢነት የሚያጋልጠውን የግዥ ስርዓት እንዲያስተካክል የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አሳሰበ። የምክር ቤቱ የመንግስት የልማት ድርጅቶች ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የኮርፖሬሽኑን የ2009 በጀት ዓመት የስምንት ወራት እቅድ አፈፃፀም ገምግሟል።…
Read More...

የከሰሙት የግል ጋዜጦችና መጽሔቶች

ከሁለት አስርት ዓመታት በፊት ነው፤ የፕሬስ አዋጅ መውጣትን ተከትሎ እንደ ድንገተኛ ጎርፍ በርካታ ጋዜጦችና መጽሔቶች ወደ ገበያው የተቀላቀሉት፡፡ በተለይም በምርጫ 97 የወቅቱን የፖለቲካ ትኩሳት የሚያትቱ ጋዜጦች ህትመት መጠን በከፍተኛ ደረጃ አድጓል፡፡ የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለሥልጣን መረጃ…
Read More...

የጎርፍ ስጋት እንቅልፍ የነሳቸው ነዋሪዎች

በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ቀበና ወንዝ አካባቢ ተገኝቻለሁ፡፡ በወንዙ ዳርና ዳር ከትልልቅ ዛፎች እስከ ትንንሽ ቁጥቋጦዎች ይታያሉ፡፡ በዛፎቹ መካከል ወንዙ የሸረሸረው ገደል አፋፍ ላይ የተሰሩት ቤቶች ውስጥ «ከነገ ዛሬ በጎርፍ እንወሰዳለን» በሚል ስጋት የሚኖሩ ሰዎች አሉ፡፡ የአካባቢው…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy