Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2017

በድንገተኛ አደጋ የተፈተነው የወጣቱ ህልም

ምናልባት አይታወቀው ይሆናል እንጂ ሁሉም ሰው የየራሱ ተሰጥኦ አለው፡፡ አንዳንድ ሰዎች ተጠቅመውበት ሲለወጡ ከፊሎቹ ደግሞ መክሊታቸውን ሳያወቁት ቀርተው ሲባክኑ ይታያሉ። የማታ ማታም ውስጣቸውን ተረድተው የሚጠቀስ ተግባር አበርክተው የሚያልፉ አይጠፉም። ለዛሬ በጉብዝናው የወጣትነት ወቅት…
Read More...

የልደት ቀኔን ፍለጋ

ልደት የሚባል ነገር መኖሩን ያወቅኩት ከተማ ከገባሁ በኋላ ነው፡፡ ከከተማ አደግ ጓደኞቼ ጋር መተዋወቅ እንደጀመርኩ ከሚያወሩኝ ነገሮች አንዱ የልደታቸውን አከባበር ነው፡፡ ‹‹ለልደቴ እንዲህ አድርጌ፤ እንዲህ ተደርጎልኝ›› እያሉ ያወራሉ፡፡ ጭራሽ አንዳንዶቹማ ልደት ጠርተንሃል ማለት ሁሉ…
Read More...

በህገ ወጥ የሰዎች ዝውውር የተሳተፈው ግለሰብ በገንዘብና በእስራት ተቀጣ

ኢትዮጵያውያንን ለስራ ወደ ውጭ ሀገር ለመላክ የሚያስችል ህጋዊ ፈቃድ ሳይኖረው ሁለት ግለሰቦችን ሳውዲአረቢያ እልካችኋለሁ  በሚል ካልተያዘ ግብረአበሩ የመጡለትን ግለሰቦች ሲያጓጉዝ  የተደረሰበት ግለሰብ በእስራትና በገንዘብ ተቀጥቷል፡፡ ተስፋዬ ሃይሉ ሃሽ በኢፌዴሪ ወንጀል ህግ አንቀጽ…
Read More...

የኢህአዴግ ምክር ቤት የሁለተኛ የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዘመን የሁለተኛው ዓመት አጋማሽ አፈፃፀምን ሊገመግም ነው

የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር የሁለተኛው ዕድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ ዘመን የሁለተኛ ዓመት አጋማሽ አፈፃፀም ሪፖርት ግምገማ ነገ እንደሚጀምር የግንባሩ ምክር ቤት ጽሕፈት ቤት አስታወቀ። ምክር ቤቱ ኢህአዴግ በይፋ የጀመረውን በጥልቀት የመታደስ ንቅናቄ በአመራሩ፣…
Read More...

ለቀጠሮ ማረፊያ ቤቱ ቃጠሎ መንስኤ የሽብርና የከባድ ወንጀል የህግ እስረኞች የቀሰቀሱት ዓመፅ ነው – የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን

በአዲስ አበባ ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር በቀጠሮ ማረፊያ ቤት ላይ የደረሰው ቃጠሎ መንስኤ የሽብርና የከባድ ወንጀል የህግ እስረኞች በቀሰቀሱት ዓመፅ የተከሰተ መሆኑን ማረጋገጡን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን አስታወቀ። ቅሊንጦ በሚገኘው በአስተዳደሩ የቀጠሮ ማረፊያ ቤት ላይ ነሓሴ 28…
Read More...

በቀን አስር!!

ሰሞኑን በመገናኛ ቡዙሃን እየተዘከረ ወይም እየተከበረ ያለ አንድ አንኩዋር ጉዳይ አለ፡፡ የትራፊክ አደጋን በጋራ ለመከላከል ያስችል ዘንድ ታስቦ የተሰናዳ ነው፡፡ ከጥር 22 ቀን 2009 ጀምሮ እስከ ግንቦት 7/2009 ድረስ  “ከትራፊክ አደጋ የፀዳ የትራንስፖርት አገልግሎት ለሀገራዊ…
Read More...

በቅናት ዛር የታወረ የከሸፈ ፖለቲካ

በቅናት ዛር የታወረ የከሸፈ ፖለቲካ ሰለሞን ሽፈራው እንደኔ እምነት ከሆነ የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች አጠቃላይ ሁኔታለዴሞክራሲያዊ አስተሳሰብ ማበብ የሚያመች አይደለም ፡፡ ይህን ስል የፖለቲካ ሳይንስ ምሁራንን በጥናት ላይ የተመሰረተ ሰፊ ሙያዊ ትንታኔ የሚጠይቅ ጉዳዩእንጂ ትዝብት አዘል በተራ…
Read More...

ከሁሉም ዜጋ የነቃና የተደራጀ ተሳትፎ የሚጠይቅ አገራዊ አደራ!

ከሁሉም ዜጋ የነቃና የተደራጀ ተሳትፎ የሚጠይቅ አገራዊ አደራ! ጌታቸው ዶዓ አንድን አገር በማህበራዊም ሆነ በኢኮኖሚያዊ መስክ ወደተሻለ የእድገት ደረጃና አዲስ ምዕራፍ ለማሸጋገር ዜጎቿ በሚያደርጉት ርብርብና ጥረት እንደሚወሰን ምንም ጥርጥር የለውም፡፡ በኢኮኖሚ አለምን እየመሩ የሚገኙ…
Read More...

ኢትዮጵያን ለመጉዳት በአሜሪካ ኮንግረስ አባላት የተጠነሰሱ ሁለት ረቂቅ የውሳኔ ሐሳቦች መምከናቸው ተገለጸ

ለዳያስፖራ አባላት መኖሪያ የአዲስ አበባ አስተዳደር መሬት በፍጥነት እንዲያቀርብ ተጠየቀ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆነው ከተሾሙ ስድስተኛ ወራቸውን እያገባደዱ የሚገኙት ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ የአፈጻጸጸም ሪፖርታቸውን ለፓርላማ ባቀረቡበት ወቅት፣ የተወሰኑ የአሜሪካ ኮንግረስ አባላት…
Read More...

ፕሬዚዳንት ኦማር አል በሽር በኢትዮጵያ የሚከሰት ማንኛውም የደኅንነት ችግር ለሱዳንም ሥጋት ነው አሉ

 ሁለቱ አገሮች አጠቃላይ የኢኮኖሚ ውህደት ለመፍጠር ይመክራሉ በሱዳን ወደብ ለኢትዮጵያ ብቻ አገልግሎት የሚሰጥ ተርሚናል ተሠርቶ ተጠናቋል የሱዳን ፕሬዚዳንት ኦማር ሐሰን አህመድ አል በሽር፣ በኢትዮጵያ የሚከሰት ማንኛውም የደኀንነት ችግር የሱዳንም ሥጋት መሆኑን ተናገሩ፡፡ አገራቸው…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy