Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2017

ኢትዮጵያ በላሊበላ ተራራዎች ላይ ሳተላይትን በማምጠቅ ከአፍሪካ ከቀዳሚዎቹ ልትቀላቀል ነው

ኢትዮጵያ በሚቀጥሉት 5 ዓመት ውስጥ ከአፍሪካ ሳተላይት ያመጠቁ አገራትን ልትቀላቀል ነው። ከባህር ጠለል በላይ 2 ሺህ 500 ሜትር የሚሆነው ታሪካዊው የላሊበላ ሰንሰለታማ ተራራዎች በአለም ለሳተላይት ማጠቂያነት ተመራጭ ከሆኑት ቺሊና ሀዋይ ማዕከላት የማይተናነስ አቅም እንዳላቸው ዘ…
Read More...

መሰረታዊ ሸቀጦችን በአዲስ መልክ ለማቅረብ የተቀረጸው አሰራር በሚቀጥለው ሳምንት ይጀመራል

መሰረታዊ ሸቀጦችን በአዲስ መልክ ለማቅረብ የተቀረጸው አሰራር በሚቀጥለው ሳምንት ይጀመራልበአዲስ አበባ ከተማ እየተፈጠረ ያስቸገረውን የስኳርና የዘይት አቅርቦት ችግር ይፈታል የተባለው አዲሱ የነጋዴዎችና የሸማቾች ትስስር በሚቀጥለው ሳምንት በሙከራ ደረጃ ተግባራዊ እንደሚሆን የአስተዳደሩ የንግድ…
Read More...

እህት አገር ወንድም ህዝብ!

የኢትዮጵያና የሱዳን ግንኙነት ከአክሱም ዘመነ መንግሥት ጀምሮ እንደተመሰረተ የሚገልጹ ጸሀፍት አሉ። የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርም ይህን እውነታ ይጋራል። ቁም ነገሩ ያለው ግንኙነት መቼ ተጀመረ? የሚለው ሳይሆን፤ በዚህ እድሜ ጠገብ በሆነው ግንኙነት ውስጥ አገራቱ ምን አተረፉ? ምንስ ከሰሩ?…
Read More...

በሶሪያ በተካሄደ አየር ድብደባ በትንሹ 58 ሰዎች በመርዝ ጋዝ ሳቢያ መገደላቸው ተነገረ

ኮየሶሪያ በአማጽ ይዞታ ስር ባለችው ካን ሼኩን ከተማ በመንግስት ወይም በሩሲያ የአየር ድብደባ መካሄዱን እና በጥቃቱ ዘጠኝ ህጻናትን ጨምሮ ቢያንስ 58 ሰዎች በመርዝ ጋዝ መገደላቸውን የሶሪያ ተቃዋሚዎች ገለጹ፡፡ ማክሰኞ እለት በተካሄደው በዚሁ የአየር ጥቃት ተከትሎ አካባቢው ነዋሪዎች…
Read More...

አገራቱ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር እንደሚሰሩ ገለጹ

ኢትዮጵያና ጋና አህጉራዊ አጀንዳና ፍላጎቶችን በዓለም አቀፍ ደረጃ በማንጸባረቅ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ይበልጥ ለማጠናከር እንደሚሰሩ ገለጹ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ የስልጣን ጊዜያቸውን ያጠናቀቁትን በኢትዮጵያ የጋና አምባሳደር ሚስተር አልበርት ያንኬይን ትናንት…
Read More...

”መወደሰ አባይ” የግዕዝ ቋንቋና የቅኔ ምሽት በባህር ዳር ከተማ ተካሄደ

ባህር ዳር  መጋቢት 26/2009  የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ በግዕዝ ቋንቋ የተፃፉ ቀደምት የምርምር፣ የሳይንስና የኪነጥበብ መፅሃፍትን በማስተርጎም ለመማር ማስተማር ስራ ለማዋል እየሰራ መሆኑን አስታወቀ። የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የመሰረት ድንጋይ የተጣለበትን ስድስተኛ ዓመት ምክንያት…
Read More...

የኢትዮጵያ ፈጣን እድገት ለአፍሪካ አገራት ተምሳሌት ነው – የኡጋንዳ ወታደራዊ ኮሌጅ አዛዥ

ኢትዮጵያ በተለያዩ መስኮች እያስመዘገበች ያለችው ፈጣን እድገት ለአፍሪካ አገራት ተምሳሌት መሆኑን የኡጋንዳ ወታደራዊ ኮሌጅ አዛዥ ኮማንዳንት ሌተናል ጄኔራል አንድሪው ጉቲ ገለፁ። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባዔ አባ ዱላ ገመዳ ከኡጋንዳ ወታደራዊ ኮሌጅ ለመጡ 26 አዛዦችና ተማሪዎች…
Read More...

ኢትዮጵያ ከጀርመን ጋር ያላትን የሁለትዮሽ ትብብር ታጠናክራለች-ምክትል ጠ/ሚ ደመቀ

ኢትዮጵያ ከጀርመን ጋር ያላትን ዘርፈ ብዙ ትብብር የበለጠ ለማሳደግ እንደምትሰራ ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር ደመቀ መኮንን ገለፀዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ የጀርመን ኢኮኖሚ ትብብር ልማት ሚንስትሩን ዶክተር ጋረድ ሙሉርን ዛሬ በጽሕፈት ቤታቸው ባነጋገሩበት ወቅት፥ ኢትዮጵያ ከጀርመን ጋር…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy