Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2017

ሜትር ታክሲዎች ከነቅሬታቸው ናቸው

በአዲስ አበባ ከተማ የሚትር ታክሲ አገልግሎት ሲጀመር በተሳፋሪውና በተሸከርካሪው ስምምነት ላይ ተመስርቶ የአገልግሎት ክፍያ ይፈጸም እንደነበረ የታክሲዎቹ አሽከርካዎችና ባለንብረቶች ያስታውሳሉ። ይህ ብዙም ሳይቆይ መንግሥት በኪሎ ሜትር 10 ብር ታሪፍ በማውጣት ስራ ላይ እንዲውል ማድረጉ…
Read More...

በጥልቅ ታሃድሶው የኪራይ ሰብሳቢነትን ፣ የትምክተኝነት አመለካከትንና አስተሳሰብን በጠራ መንገድ ለመታገል የሚያስችል ቁመና ላይ መድረሱን የብአዴን ማዕከላዊ…

የብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ ባለፉት ስድስት ወራት መደበኛና በጥልቅ ተሃድሶ ንቅናቄው የደረሰባቸውን የግምገማ ውጤት ለአመራሩ ይፋ የተደረገበት መድረክ ትናንት በደብረማርቆስ ከተማ ተካሂዷል፡፡ በመድረኩ ላይ የብአዴን ጽህፈት ቤት ኃላፊ  አቶ አለምነው መኮነን እንደገለጹት፤ ከፍተኛ አመራሩ መላ…
Read More...

ዩናይትድ ስቴትስ በኤርትራ ላይ ተጨማሪ ማዕቀብ ጣለች

ዩናይትድ ስቴትስ በኤርትራ ላይ ተጨማሪ ማዕቀብ መጣሏን ይፋ አደረገች። ኤርትራ ተጨማሪ ማዕቀብ የተጣለባት ከሰሜን ኮርያ ወታደራዊ የመገናኛ ራዲዮ መግዛቷ ከተደረሰበት በኋላ ነው።ሰሜን ኮርያ ላይ የወታደራዊ ቁሳቁስ ግዥና ሽያጭ ማዕቀብ ከተጣለ አመታት ተቆጥረዋል። የአሜሪካ የውጪ ጉዳይ…
Read More...

የህዳሴው ግድብ ብሔራዊ ኩራታችን ነው!

የህዳሴው ግድብ ብሔራዊ ኩራታችን ነው!    /ታዬ ከበደ/  በዓባይ ውሃን የመጠቀሙ ጉዳይ ላንዱ የቤት፣ የሌላው የጎረቤት ሆኖ በመቆየቱ፤ ለዘመናት የድህነትና የኋላቀርነት መገለጫ ሆነን እንድንሻገር ተገደናል፡፡ በውሃ ሀብታችን እንዳንጠቀም በተጣለብን ገደብም ለተደጋጋሚ ጊዜ በርካታ…
Read More...

በጋራ የማደግ መርህ

በጋራ የማደግ መርህ /ዳዊት ምትኩ/ በሀገሪቱ ውጤታማ ከሆኑት ፖሊሲዎችና ስትራቴጂዎች ውስጥ የውጭ ጉዳይና የሀገራዊ የደህንነት ፖሊሲና ስትራቴጂ አንዱ ነው፡፡ የኢፌዴሪ ህገ-መንግስት ላይ የተዘረዘሩትን የውጭ ግንኙነት መርሆዎች መሰረት በማድረግ ይህ ፖሊሲና ስትራቴጂ፤ የሀገሪቱን ብሔራዊ…
Read More...

ማዕቀብና ሻዕቢያ

ማዕቀብና ሻዕቢያ /ዳዊት ምትኩ/ ሰሞኑን የኤርትራ መንግስት በመንግስታቱ ድርጅት አዲስ ማዕቀብ እንደተጣለበት እየተሰማ ነው። የማዕቀቡ ምክንያትም ከሰሜን ኮሪያ የመሳሪያና የወታደራዊ ኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎቹን በመግዛቱ ነው። ይህ ሁኔታም የአቶ ኢሳይያስን መንግስት ለሶስተኛ ጊዜ በማዕቀብ…
Read More...

የወጣቱ ስራ ፈጠራ ይጎልብት!

የወጣቱ ስራ ፈጠራ ይጎልብት!  /ታዬ ከበደ/ ወጣቱ ዛሬ በምቹ ሁኔታ ላይ ይገኛል። መንግስት ለእርሱ በሚመቸው መንገድ የሀገሪተን ኢኮኖሚ ታሳቢ በማድረግ በርካታ ተግባሮችን ከውኖለታል። በፌደሬራልም ይሁን በክልል መንግስታት በጀት ተይዞለት ወደ ስራ ገብቷል። ሆኖም ይህን ምቹ አጋጣሚ…
Read More...

የመደራጀትና ሃሳብን የመግለፅ መብት

የመደራጀትና ሃሳብን የመግለፅ መብት/ታዬ ከበደ/   የተለያዩ ፅንፈኛ ሃይሎች በሀገራችን ላይ ከሚያነሷቸው ጉዳዩች ውስጥ እየደጋገሙ የሚገልጿቸው ሃሳብን በነፃነት የመግለፅ የመደራጀትና የመሰብሰብ መብቶች ዋነኛዎቹ ናቸው። እነዚህ መብቶች በህግ ካልተደገቡ በስተቀር፣ በሀገራችን ህገ መንግስት…
Read More...

የሀገራችን ፌዴራሊዝምና የራስን ዕድል በራስ የመወሰን መብት

የሀገራችን ፌዴራሊዝምና የራስን ዕድል በራስ የመወሰን መብት /ታዬ ከበደ/ የፌዴራል ስርዓታችንን ልዩ የሚያደርገው አንደኛው ጉዳይ የሀገራችን ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ሉዓላዊ የስልጣን ባለቤት መሆናቸው ነው፡፡ ይህም የፌዴራሉ መንግስት ቅርፀ- መንግስትነት ከሀገሪቱ ብሔሮች፣…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy