Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2017

ሁሉም የፖለቲካ ፓርቲዎች ለዴሞክራሲው መጎልበት ይስሩ!

ሁሉም የፖለቲካ ፓርቲዎች ለዴሞክራሲው መጎልበት ይስሩ!     /ታዬ ከበደ/ ባለፉት ስርዓቶች በሀገሪቱ ሰላም፣ ልማትና ዴሞክራሲ ባለመገንባቱ ምክንያት ሕዝቦች በገዛ ሀገራችው በኢ-ዴሞክራሲያዊ መንገድ እየተረገጡ ሰብአዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶቻቸው ተገፎ የስቃይ ቀንበርን ሲሸከሙ ኖረዋል፡፡…
Read More...

የግብርና ልማት በሁለተኛው ዕድገት ዕቅድ

የግብርና ልማት በሁለተኛው ዕድገት ዕቅድ /ቶሎሳ ኡርጌሳ/  ሀገራችን የመጀመሪያውን የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ አጠናቃ፤ የኢኮኖሚ መዋቅራዊ ለውጥን ለማምጣት የተለመችበትን ሁለተኛውን የዕድገት ትልም ከተያያዘች እነሆ ከአንድ ዓመት ከመንፈቅ በላይ አስቆጥራለች። በዚህ አጭር ጊዜ ውስጥ…
Read More...

የግብርና ልማት በሁለተኛው ዕድገት ዕቅድ

የግብርና ልማት በሁለተኛው ዕድገት ዕቅድ  /ቶሎሳ ኡርጌሳ/  ሀገራችን የመጀመሪያውን የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ አጠናቃ፤ የኢኮኖሚ መዋቅራዊ ለውጥን ለማምጣት የተለመችበትን ሁለተኛውን የዕድገት ትልም ከተያያዘች እነሆ ከአንድ ዓመት ከመንፈቅ በላይ አስቆጥራለች። በዚህ አጭር ጊዜ…
Read More...

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ለምን ተራዘመ?

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ለምን ተራዘመ? (ቶሎሳ ኡርጌሳ) የኢፌዴሪ መንግስት የዛሬ ስድስት ወር ገደማ በአንዳንድ የአማራና የኦሮሚያ አካባቢዎች የተከሰተውን ሁከት መቀልበስ እንዲቻል በህገ መንግስቱ አንቀፅ 93 መሰረት የአስቸኳይ አዋጅ ማወጁ የሚዘነጋ አይደለም። በወቅቱ አዋጁ ሲታወጅ…
Read More...

ለአማኑኤል የአዕምሮ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ግንባታ ከኮንትራት ውጭ 82 ሚሊየን ብር ተጨማሪ ክፍያ ተፈፅሟል

የፌዴራሉ ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት በአዲስ አበባ ኮተቤ አካባቢ የተገነባው የአማኑኤል የአዕምሮ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከኮንትራት ውል በላይ የ82 ሚሊየን ብር ተጨማሪ ክፍያ መፈጸሙ ከመመሪያ ውጭ ነው በሚል ያቀረበውን ሪፖርት ተከትሎ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ጉዳዩን የሚያጣራ ኮሚቴ አቋቁሚያለሁ…
Read More...

የካይሮ ፍርድ ቤት ሁለቱ የቀይ ባህር ደሴቶች ለሳዑዲ እንዲሰጡ ወሰነ

በካይሮ አስቸኳይ ጉዳዮችን የሚመለከተው ፍርድ ቤት የቀይ ባህር ደሴቶች ለሳዑዲ ዓረቢያ ተላልፈው እንዲሰጡ ወሰነ። የካይሮው ፍርድ ቤት የሀገሪቱ ከፍተኛ አስተዳደራዊ ፍርድ ቤት በቀይ ባህር ደሴቶቹ ጉዳይ ምንም አይነት የመወሰን ስልጣን የለውም ብሏል። አስተዳደራዊ ፍርድ ቤቱ ባለፈው…
Read More...

የአለም ባንክ ለኢትዮጵያ የ445 ሚሊየን ዶላር ብድር አፀደቀ

የአለም ባንክ በኢትዮጵያ በከተሞች የውሃ አቅርቦት ችግርን ለመቅረፍ እና እና የፍሳሽ አወጋገድ ስርአትን ለማሳደግ የ445 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ብድር አፀደቀ። ባንኩ በድረ ገፁ ይፋ እንዳደረገው ባንኩ ያፀደቀው ብድር 3 ነጥብ 38 ሚሊየን ኢትዮጵያውያንን የንፁህ ውሃ ተጠቃሚ ያደርጋል።…
Read More...

የኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ሀሰተኛ ሰነድ ሲጠቀሙና ፈቃድ ሳያሳድሱ ሲንቀሳቀሱ አግኝቷቸው ባገዳቸው ተቋራጮች ላይ ውሳኔ አሳለፈ

የኮንስትራክሽን ሚኒስቴር የቁጥጥር ቡድን ሀሰተኛ ሰነድ በመጠቀም እና የብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ ሳያሳድሱ ሲንቀሳቀሱ አግኝቷቸው ከስራ አግዷቸው በነበሩ 177 የግንባታ ተቋራጮች ላይ ውሳኔ አሳለፈ። ሚኒስቴሩ ያሳለፈው ውሳኔ የተመለከተው የፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ እና የፌደራል የስነ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy