Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2017

የህዳሴው ግድብ ለግብፃውያን ስጋት ወይስ ልማት?

በቅኝ ግዛት ዘመን እአአ 1959 የግብፅ የወቅቱ ፕሬዝዳንት ጋማል አብዱልናስር ከሱዳኑ አቻቸው ጋር  የአባይን ወንዝ በኢ-ፍትሀዊነት መጠቀም የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ። ይህ ስምምነት ዓላማው ግብፅና ሱዳን የወንዙን ውሃ በብቸኝነት ለመጠቀም የሚያስችላቸው ነበር። በመሆኑም በስምምነቱ ግብፅ…
Read More...

የህዳሴው ግድብ – ጥራት አሳሳቢ አይደለም

ኢንጅነር አዜብ አስናቀ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዋና ዳይሬክተር ናቸው።የግቤ ሦስት የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድብን ሥራ መርተው ለምረቃ ያበቁ ብርቱ ሴትም ናቸው። የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የመሰረት ድንጋይ የተጣለበት ስድስተኛ ዓመት  ምክንያት በማድረግ ያደግነው ቃለ ምልልስ …
Read More...

የሱ ብረታ ብረት ኢንዱስትሪ ከ205 ሚሊዮን ብር በላይ ግብር በማጭበርበር ቅጣት ተጣለበት

ከ205 ሚሊዮን ብር በላይ ግብር ባለመክፈልና አሳሳች ሰነድ በማቅረብ ወንጀል ጥፋተኛ የተባለው በብረታ ብረት ኢንዱስትሪ ሥራ ተሰማርቶ የሚገኘው የሱ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበርና ሥራ አስኪያጁ፣ በጽኑ እስራትና በገንዘብ እንዲቀጡ ውሳኔ ተሰጠ፡፡ የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን…
Read More...

በቴክኖሎጂውም ዘርፍ ሉዓላዊ የሚያደርገን ፕሮጀክት

በቴክኖሎጂውም ዘርፍ ሉዓላዊ የሚያደርገን ፕሮጀክት ዘአማን በላይ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የሀገራችን ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች አንጡራ ሃብት ነው። በዚህ ግድብ ላይ የሚነሱ ማናቸውም ጉዳዩች የሚመለከተው እነርሱን ነው። የሀገራችን ህዝቦች ይህን ግድብ የዛሬ ስድስት ዓመት ሲጀመሩ፤…
Read More...

የግድቡ ግንባታ ለጋራ ተጠቃሚነት አርቆ አሳቢነትን ያበሰረ ነው – አቶ ደመቀ መኮንን

የግድቡ ግንባታ ለወዳጅና ጎረቤት ሃገራት የጋራ ተጠቃሚነትንና አርቆ አሳቢነትን ያበሰረ መሆኑን የግድቡ ግንባታ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሄራዊ ምክር ቤት ጽህፈት ቤት ሰብሳቢ አቶ ደመቀ መኮንን ተናገሩ። የግድቡ ግንባታ የተጀመረበት ስድስተኛ ዓመት ክብረ በዓል በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል…
Read More...

ሙሉ በሙሉ በወርቅ የተለበጠው የጋምቤላ ኪዳነ ምሕረት ካቴድራል ታቦት የደረሰበት ጠፋ

ጽላቱን የሚያውቁ ካህናት በምርመራው መካተት እንዳለባቸው ተጠቁሟል • “ጥያቄውን ለሀገረ ስብከቱ እንዳናቀርብ ሥራ አስኪያጁ ያሳስሩናል” /ምእመናኑ በጋምቤላና ደቡብ ሱዳን አህጉረ ስብከት መንበረ ጵጵስና የምትገኘው፣ የሐመረ ኖኅ ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ካቴድራል ዕድሜ ጠገብ ታቦት፣ የደረሰበት…
Read More...

ግብፅ በዓባይ የትብብር ማዕቀፍ ላይ ያነሳችው ጥያቄ በድጋሚ ውድቅ ተደረገ

የዓባይ ተፋሰስ ተጋሪ አገሮች የሚኒስትሮች ኮሚቴ ባለፈው ሳምንት በኡጋንዳ ባደረገው ጉባዔ፣ ግብፅ በዓባይ ወንዝ የትብብር ማዕቀፍ ላይ ያነሳችው ጥያቄ በድጋሚ ውድቅ ተደረገ፡፡ የናይል ቤዚን ኢኒሼቲቭ የሚኒስትሮች ኮሚቴ (Nile-Com) ሰኞ መጋቢት 18 ቀን 2009 ዓ.ም. በኡጋንዳ…
Read More...

የታላቁ ህዳሴ ግድቡ የአርማታ ሙሌት 72 በመቶ ተጠናቋል-ኢንጅነር ስመኘው

የታላቁ ህዳሴ ግድብ ዋናው ግድብ የአርማታ ሙሌት 72 በመቶ መጠናቀቁን የታላቁ ህዳሴ ግድብ ስራ አስኪያጅ ኢንጅነር ስመኘው በቀለ ገለጹ፡፡ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ተጠናክሮ መቀጠሉን የገለጹን ኢንጅነር ስመኘው በዋናው ግድብ ከሚጠበቀው 10 ነጥብ 2 ሚልዮን ኪዩብ የአርማታ ሙሌት 7…
Read More...

ፕሬዚዳንት ትራምፕ የአሜሪካ መከላከያ ኃይል በአልሸባብ ላይ ተጨማሪ ጥቃት እንዲፈጽም ፈቀዱ

የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የመከላከያ ኃይሉ በአልሸባብ ላይ የአየር ጥቃትን ጨምሮ ተጨማሪ ወታደራዊ ዕርምጃ እንዲወስድ ፈቀዱ፡፡ሐሙስ መጋቢት 21 ቀን 2009 ዓ.ም. የፔንታጎን ቃል አቀባይ ካፕቴን ጄፍ ዴቪስ በሰጡት መግለጫ፣ በሶማሊያ የተለያዩ ጥቃቶች በመፈጸም በሽብር ተግባር ላይ…
Read More...

‹‹ወጣቶች ተነሱ ተብሎ የሚደረገው ነገር ለእኔ እሳት የማጥፋት አሠራር ነው››

ዶ/ር ወልዳይ አመሐ፣ የኢኮኖሚ ባለሙያ ዶ/ር ወልዳይ አመሐ በኢትዮጵያ ውስጥ ከሚጠቀሱ የኢኮኖሚ ምሁራን መካከል አንዱ ናቸው፡፡ በኢኮኖሚ ሙያቸው ከዩኒቨርሲቲ ጀምሮ በተለያዩ ተቋማት ውስጥ ተሳትፈዋል፡፡ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ባለሙያዎች ማኅበርን በፕሬዚዳንትነት ከማገልገላቸው በተጨማሪ፣ አያሌ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy