Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2017

መድረክ ከፓርቲዎች ውይይት ራሴን ያገለልኩት ውጤት ስለማያመጣ ነው አለ

በአደራዳሪ ጉዳይ አሁንም መስማማት አልተቻለም ኢሕአዴግ ከ21 አገር አቀፍ ፓርቲዎች ጋር እያደረገ ባለው ውይይት ላይ በስድስት ዙሮች ከተሳተፈ በኋላ፣ በሰባተኛው ራሱን ያገለለው የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) ምክንያቱ ውይይቱ ውጤት ስለማያመጣ ነው አለ፡፡…
Read More...

በክልሉ ኃላፊነታቸውን በአግባቡ ባልተወጡ 117 የፍትህ አካላትና ሠራተኞች ላይ እርምጃ ተወሰደ…የክልሉ ፍትህ ቢሮ

በትግራይ ክልል ኃላፊነታቸውን በአግባቡ ባልተወጡ 117 የፍትህ አካላትና ሠራተኞች ላይ ከፅሁፍ ማስጠንቀቂያ እስከ ሥራ እገዳ እርምጃ መወሰዱን የክልሉ ፍትህ ቢሮ አስታወቀ ። በሌላ በኩል በክልሉ በመንግስትና በህዝብ ሃብት ላይ ምዝበራ ፈጽመዋል፣ ፍትህን አዛብተዋል የተባሉ 577 ግለሰቦች…
Read More...

በቆሼ አደጋ ጉዳት የደረሰባቸው ወገኖች መኖሪያ ቤት ተሰጣቸው

በቆሼ በደረሰው የአፈር መደርመስ አደጋ ጉዳት የደረሰባቸውና ኃብትና ንብረታቸውን ላጡ ወገኖች የመኖሪያ ቤት ተበረከተላቸው። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአደጋው ጉዳት ለደረሰባቸው ነዋሪዎች በንፋስ ስልክ ላፍቶና ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተሞች ውሰጥ በ24 ሚሊዮን ብር ወጪ የተሰሩ 110…
Read More...

“የታላቁ ህዳሴ ግድብ ታንዛኒያም ሃብቷን እንድትጠቀም አቅጣጫ አሳይቷል” – የታንዛኒያው ፕሬዚዳንት

"ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ታላቁን የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድብ መገንባቷ አገሬ የተፈጥሮ ሃብቷን በአግባቡ እንድትጠቀም መንገድ አሳይታለች" ሲሉ የታንዛኒያው ፕሬዚዳንት ጆን ፖምቤ ማጉፉሊ ገለጹ። ፕሬዚዳንት ዶክተር ጆን ፖምቤ ጆሴፍ ማጉፉሊ ዳሬሰላም ላይ መግለጫ ሰጥተዋል። በተለይም…
Read More...

በራስ አቅም የሚካሄደው የህዳሴ ግድብ ግንባታ ሊመጣ የሚችለውን የዲፕሎማሲ ጫና ማቃለል አስችሏል —ዶክተር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል

የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ከፊል የግንባታ ስራ በራስ አቅም እየተካሄደ መሆኑ ሊመጣ የሚችለውን የውጭ ጫና እንዳቃለለ የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል አስታወቁ። የትግራይ ብዙሀን መገናኛ ተቋም የህዳሴ ግድብ ግንባታ የመሰረት ድንጋይ የተቀመጠበትን…
Read More...

የዳያስፖራውን የልማት ክንድ የመዘነ ፕሮጀክት

የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታን ይፋ መሆንን ተከትሎ በመላው ዓለም የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የበኩላቸውን አሻራ ለማኖር በየሚኖሩበት አገር የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ድጋፍ አስተባባሪ ኮሚቴ በማቋቋም የፋይናንስ፣ የፖለቲካና የዲፕሎማሲ ድጋፍ በማሰባሰብ ሲንቀሳቀሱ…
Read More...

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቆሼ አደጋ ጉዳት የደረሰባቸውን ወገኖች ለማቋቂም የሚረዳ አደረጃጀት ፈጠረ፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቆሼ አደጋ ጉዳት የደረሰባቸውን ወገኖች ለማቋቂም የሚረዳ አደረጃጀት ፈጠረ፡፡አደረጃጀቱ ተጐጂዎችን በ6 የሚከፍል ነው፡፡የአስተዳደሩ ከንቲባ ድሪባ በሰጡት መግለጫ በ6 የተከፈው አደረጃጀት፣ ህጋዊ ይዞታ የነበራቸው 16 አባዎራዎችና እማዎራዎች፣ እንዲሁም 13…
Read More...

የፌዴራልና የክልል መንግሥታት ግንኙነትን በሥርዓት የመምራት ጥያቄ

ከወልቃይት የድንበርና የማንነት ጥያቄ ጋር ተያይዘው የተነሱ ውዝግቦች የበርካታ ዜጎችን ስሜት ቀስቅሰዋል፣ ትኩረትም ስበዋል፡፡ የትግራይና የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥታት፣ የክልሎቹ ነዋሪዎች፣ የፌዴራል መንግሥቱና ሌሎች በጉዳዩ ላይ ፍላጎት ያሳዩ ግለሰቦችና አካላት የተነሳውን ጥያቄ ከታሪክ፣…
Read More...

በሳዑዲ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በተሳሳተ መረጃ እንዳይታለሉ ሚኒስትሩ አስጠነቀቁ

በሳዑዲ የሚኖሩ ዜጎች በተሳሳተ መረጃ እንዳይታለሉ ሚኒስትሩ የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት ኃላፊ ሚኒስትር ዶክተር ነገሪ ሌንጮ አስጠንቅቀዋል፡፡ የሳዑዲ አረቢያ መንግስት ከመጋቢት 20 ጀምሮ በ90 ቀናት ውስጥ ህጋዊ የመኖሪያ ፈቃድ የሌላቸው የማናቸውም ሀገራት ዜጎች እንዲወጡ…
Read More...

የትግራይ ሴቶችና የህወሓት ስኬት -የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታ

የትግራይ ህዝብ እንደ ህዝብ በህወሓት ዓላማ ዙሪያ ተደራጅቶ የታገለው፤ ሰብአዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶቹ እንዲከበሩ፣ ብሔራዊ መብቱን ለማረጋገጥ፣ ማህበራዊና ኦኮኖሚያዊ ለውጥ በማምጣት በአጠቃላይ ደግሞ የነበረውን ስርዓት ከመሠረቱ ለመለወጥ ነው። በትግሉ ሁሉም የትግራይ ህዝብ በህወሓት አላማ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy