Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2017

ምዕራባዊያኖች በራቸውን ሲዘጉ እኛ ለሚሊዮኖች መጠጊያ ሆነናል!

ምዕራባዊያኖች በራቸውን ሲዘጉ እኛ ለሚሊዮኖች መጠጊያ ሆነናል! (አባ መላኩ) ኢትዮጵያ በህዝቦች መፈቃቀድ መሰረት ያደረገ  ጠንካራ ዴሞክራሲያዊ መንግስት  መገንባት በመቻሏ ዘላቂነት ያለው  ሰላም በአገር ውስጥ ብቻ ሳይሆን በአካባቢው አገራትም ጭምር እንዲሰፍን ጉልህ ሚና በመጫወት ላይ…
Read More...

ተስፋ መቁረጥን የቆራረጡ ተስፈኞች

በርካቶች በአካል ጉዳተኝነታቸው ምክንያት መገለል ይደርስባቸዋል።ባልተገባ አመለካከት ሳቢያም የስራ ዕድልን የተነፈጉና በአትችሉም ሰበብ ማህበራዊ ህይወታቸው የተቃወሰ ጥቂቶች አይደሉም።ከነዚህ አካል ጉዳተኛ ወገኖች መሀል ግን እንደሚችሉ ያሳዩና በስራና በትምህርት ልቀው ማንነታቸውን ያስመሰከሩ…
Read More...

የብሄራዊ መግባባት አለ እና የለም «እሰጥ አገባ»

በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ በተደጋጋሚ ከሚሰሙ ጉዳዮች መካከል ብሄራዊ መግባባት የሚለው ሚዛኑን ይደፋል፡፡ እንደየአገሩ ትርጓሜ የሚለያይ ቢሆንም፤ ብሄራዊ መግባባት ዋና ዋና አገራዊ በሆኑ ታሪካዊ፣ ፖለቲካዊና በልማት አጀንዳዎች ላይ ተመሳሳይ አመለካከት መያዝ እንደሆነ የድረ ገጽ መረጃዎች…
Read More...

ድርቅ የፈተነው ‹‹ለጋ ፖለቲካ››

ከዓመታት በኋላ በሶማሊያ ሰማይ ላይ የደመቀችው የመረጋጋት ፀሐይ ዳግም ማዘቅዘቅ እንዳትጀምር የሚሉ ስጋቶች እየተንጸባረቁ ነው፡፡ ከሦስት ወር በፊት ዘጠነኛው የአገሪቱ ፕሬዚዳንት በመሆን የተመረጡት ሞሐመድ አብዱላሂ (ፋርማጆ)፤ ለዓመታት በቀውስ ውስጥ የቆየች አገራቸውን ለማስተዳደር ዕድል…
Read More...

የምክር ቤቱ 242 አባላት የት ሄዱ?

የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ትናንት ባካሄደው መደበኛ ስብሰባው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ ያቀረበውን ሪፖርት አዳምጧል። በአሁኑ ወቅት አገሪቷ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ውስጥ ሆናና የዚህን አዋጅ አፈጻጸም የሚመረምረው ቦርድ ሪፖርቱን ሲያቀርብ፤ ከ547 የምክር ቤቱ አባላት ውስጥ…
Read More...

ለሰላም ሲባል የሚወሰደው ዕርምጃ ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል!

መንግሥት የአገሪቱን ህልውና ለማስጠበቅና የሕዝብ ሠላም፣ ፀጥታና ደህንነት ላይ የተደቀነውን ከፍተኛ ስጋት ለመቀልበስ ከመስከረም 28 ቀን 2009 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ የሆነ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማወጁ ይታወሳል። ይህንን አዋጅ ተከትሎ በተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ተጠሪ ሚኒስትር አቶ…
Read More...

የ10ኛ እና 12ኛ ክፍል ተፈታኞች ምዝገባ በኢንተርኔት ሊደረግ ነው

በቀጣዩ ዓመት የ10ኛ እና 12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ተፈታኞች ምዝገባ በኢንተርኔት ኦንላይን ሊደረግ ነው። የሀገር አቀፍ ፈተናዎች ምዘና ኤጀንሲ አሁን ላይ በአዲስ አበባ በ152 የግልና የመንግስት ትምህርት ቤቶች ላይ፥ የሙከራ ስራ የጀመረ ሲሆን 146 ትምህርት ቤቶች ላይ ጥሩ ውጤት…
Read More...

19 ልጆች የወለደችው እናት 20ኛውን ወልዳ ለመሳም እየተጠባበቀች ነው

በብሪታንያ 19 ልጆችን የወለዱት እናት 20ኛ ልጃቸውን ወልደው ለመሳም እየተጠባበቁ ነው። የ42 ዓመቷ እናት ሱ ራድፎርድ እና የ46 ዓመቱ ኖኤል በመጪው መስከረም ወር 20ኛ ልጃቸውን ወልደው እንደሚስሙ ለፌስቡክ ተከታዮቻቸው ይፋ አድርገዋል። የእነ ራድፎርድ ቤተሰብ 19ኛ ሴት ልጃቸው…
Read More...

የምስራች ለዓባይ ልጆች!

የዓባይ ተፋሰስ፤ ለመላው የባለድርሻ ሀገራት ህዝቦች የስጋትና ያለመተማመን ምንጭ ሆኖ ስለመቆየቱ ብዙ ተብሏል፡፡ ለእኛ ለኢትዮጵያውያን ደግሞ ከሁሉም የባለድርሻ ሀገራት ህዝቦች በተለየ መልኩ የቁጭትና የቁዘማ ምንጫችን የዓባይ ወንዝ የውሃ ሀብታችንን ትርጉም ላለው የልማት ተግባር ማዋል ሳንችል…
Read More...

«በህዳሴው ግድብ ከስኬት ማማ ለመድረስ ቃላችንን ጠብቀን እንቀጥላለን» – አቶ ደመቀ መኮንን ም/ጠ/ሚኒስትርና የግድቡ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ…

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በስድስት ዓመታት የግንባታ ሂደት በጥራትና በጥሩ ዲሲፕሊን በመካሄዱ ወደ ስኬት ማማ ለመድረስ የሚያስችል በመሆኑ ቃላችንን ጠብቀን ጠንክረን እንቀጥል ሲሉ የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሄራዊ ምክር…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy