Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2017

ኢትዮጵያና ኢጣሊያ በሶማሊያ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ

ኢትዮጵያና ኢጣሊያ በሶማሊያ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ውይይት አካሄዱ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ሂሩት ዘመነ በአፍሪካ ቀንድ አገራት የኢጣሊያ ልዩ ልዑክ ሚስተር ሉቺያኖ ፔዞቲ የተመራውን የልዑካን ቡድን ትናንት በፅህፈት ቤታቸው አነጋግረዋል። ሚኒስትር ዴኤታዋ በሶማሊያ…
Read More...

ጥጥና ክላሽ የጫነች አይሱዙ መኪና የተከዜን ድንበር ተሻግራ ወደ ኤርትራ በመግባት ላይ እንዳለች በቁጥጥር ስር ዋለች።

ጥጥና ክላሽ የጫነች አይሱዙ መኪና የተከዜን ድንበር ተሻግራ ወደ ኤርትራ በመግባት ላይ እንዳለች በቁጥጥር ስር ዋለች። በትናንትናው እለት ማለትም 20/07/2009 ዓ.ም ምሽት 2 ሰዓት ላይ ጥጥና ቁጥራቸው 350 የሚደርስ ክላሽ ጭና የተከዜን ድንበር በመሻገር ወደ ኤርትራ በመግባት ላይ…
Read More...

የአስቸኳይ ጌዜ አዋጅ ለ4 ወር የተራዘመበት ምክንያት

የአስቸኳይ ጌዜ አዋጅ ለ4 ወር የተራዘመበት ምክንያት - √ክልሎች በሚዋሰኑባቸው አካባቢዎች የሚነሱ ችግሮችን ለመጠቀም የሚፈልጉ ፀረ ሰላም ሀይሎች እየተንቀሳቀሱ በመሆናቸው፣ √ በሁከት እና ብጥብጡ ቀንደኛ መሪዎች ከነበሩት ውስጥ አብዛኛዎቹ ቢያዙም ቀሪ በመኖራቸው እና በወረቀት…
Read More...

ግድቡ የሃገራቱን ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት የሚያረጋግጥ ነው – የሱዳን የፓርላማ አባላት

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የሁለቱን ሃገራት ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት የሚያረጋግጥ መሆኑን የሱዳን የፓርላማ አባላት ገለጹ። የሃገሪቱ የፓርላማ አባላት ከኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አባዱላ ገመዳ ጋር ትናንት ተወያይተዋል። በውይይታቸውም በአባይ ላይ የሚገነባው ታላቁ…
Read More...

እዚህ ሀገር ላይ የፌደራሊዝምን ሥርዓት ከመሠረቱት ውስጥ እኛ ትልቅ ድርሻ አለን፡፡

እዚህ ሀገር ላይ የፌደራሊዝምን ሥርዓት ከመሠረቱት ውስጥ እኛ ትልቅ ድርሻ አለን፡፡ አንዳንዴ የፌደራሊዝም ሥራዓቱ ይቅርና በሀገር ምስረታ ያለንን ድርሻ ዘንግተን የሠራናቸውን ሥራዎች የምንተውበት ጊዜ አለ፡፡ ይህቺ ኢትዮጵያ የምትባል ሀገር እንድትፈጠር ይሄ ህዝብ (ኦሮሞ) ትልቅ ድርሻ አለው፡፡…
Read More...

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ለተጨማሪ አራት ወራት ተራዘመ

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ለተጨማሪ አራት ወራት እንዲራዘም ወስኗል። ከስድስት ወር በፊት በሀገሪቱ የተለያዩ አከባቢዎች ለተወሰኑ ጊዜያት በተፈጠረው ሁከትና ብጥብጥ በተለመደው የህግ ማስከበር ስርዓት መቀልበስ አልተቻለም ነበር።…
Read More...

የህዳሴ ግድብ ለኢትዮጵያና ሱዳን ህዝቦች የጋራ ብልጽግና ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንደሚኖረው ሱዳን ገለጸች

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ለኢትዮጵያ እና ሱዳን ህዝቦች የጋራ ብልጽግና ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንደሚኖረው የሱዳን ፓርላማ አባላት ተናገሩ፡፡ በሱዳን ፓርላማ የደህንነት ኮሚቴ ልኡካን ቡድን ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባኤ አቶ አባዱላ ገመዳ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ቡድኑ…
Read More...

መንግስት ሳዑዲ የሚኖሩ ዜጎች ደህንነት እንዲጠበቅ ሁኔታዎችን አመቻችቷል

የኢትዮጵያ መንግስት በሳዑዲ አረቢያ የሚኖሩ ዜጎች ደህንነታቸው ተጠብቆ ወደ አገራቸው እንዲመለሱ ዝግጅት ማድረጉን አስታወቀ። የሳዑዲአረቢያ መንግስት ከዛሬ ጀምሮ ባሉት 90 ቀናት በአገሪቷ የሚገኙ ህጋዊ የመኖሪያ ፈቃድ የሌላቸው የየትኛውም አገር ዜጎች እንዲወጡ ማስጠንቀቂያ ሰጥቷል።…
Read More...

በጋምቤላ ክልል ድንበር ዘለል የወንጀል ድርጊቶችን የመከላከል ሥራ እየተከናወነ ነው–አቶ ጋትሉዋክ ቱት

በጋምቤላ ክልል ድንበር ዘለል የወንጀል ድርጊቶችን በመከላከል የህብረተሰቡን ሰላም ለማስጠበቅ እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጋትሉዋክ ቱት ገለጹ። ለአንድ ወር ያክል የሰለጠኑ ከአንድ ሺህ 200 የሚበልጡ የክልሉ የሚሊሻ አባላት ተመርቀዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ ለሰልጣኝ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy