Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2017

የቱርክ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ ልማት ሚናቸውን እያሳደጉ ነው ፡- አምባሳደር አያሌው ጎበዜ

የቱርክ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ ሰፊ ተሳትፎ በማድረግ ለሀገሪቱ ልማት ሚናቸው  እያሳደጉ መሆናቸውን በቱርክ የኢትዮጵያ አምባሳደር አያሌው ጎበዜ ገለጹ፡፡ ኢትዮጵያና ቱርክ ከ100 ዓመታት በላይ ያስቆጠረ ታሪካዊ ግንኙነት ያላቸው አገራት እንደሆኑ የገለፁት አምባሳደሩ ባለፈው አመት በኢትዮጵያ…
Read More...

ኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ መሪ ኢኮኖሚን ለመገንባት የምታደርገው ጥረት የአፍሪካ ተምሳሌት መሆኑ ተመድ ገለጸ

ኢትዮጵያ ዘላቂነት ያለው ኢንዱስትሪ መሪ ኢኮኖሚን ለመገንባት የምታደርገው ጥረት በአፍሪካ አህጉር በቀዳሚነት የአፍሪካ ተምሳሌት መሆኑን የተባበሩት መንግስታት ጠቅላላ ጉባኤ ኘሬዝዳንት ፒተር ቶምሰን ገለፁ፡፡ https://youtu.be/k4Px9gKHr6I የጉባኤው…
Read More...

የኢትዮጵያ እና ደቡብ አፍሪካ አየር መንገዶች መንገደኞችን መቀባበል ሊጀምሩ ነው

የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና የደቡብ አፍሪካ አየር መንገድ መንገደኞችን ለመቀባበል የገቡትን ስምምነት በመጭው ክረምት ተግባራዊ እንደሚያደርጉ ተገለፀ። አየር መንገዶቹ መንገደኞችን ለመቀባበል ባለፈው ዓመት ጥቅምት ወር ላይ ስምምነት አድርገው ነበር። ይህ ስምምነት የአየር መንገዶቹ…
Read More...

የህዳሴ ግድብ አሳታፊ ያልሆኑ የቅኝ አገዛዝ ዘመን ስምምነቶችን የሻረ ነው – ምሁራን

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ አሳታፊ ያልሆኑ የቅኝ አገዛዝ ዘመን ስምምነቶችን የሻረ እና በአባይ ተፋሰስ ሀገራት የይቻላልን መንፈስ ያሳደገ ታላቅ ፕሮጀክት መሆኑን ምሁራን ተናግረዋል። ኢትዮጵያ ቀድሞውንም ቢሆን በአባይ ወንዝ ላይ የተፈረሙ ስምምነቶችን ስትቃወም የነበረ ቢሆንም የግድቡ…
Read More...

የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ልማት ግንባታ ለታዳጊ አገራት ትምህርት የሚሆን ነው -ፒተር ቶምሰን

የኢትዮጵያ ዘላቂ የኢንዱስትሪ ልማት ግንባታ ስራ ታዳጊ የአፍሪካ አገራት ትምህርት የሚወስዱበት መሆኑን የተባበሩት መንግስታት ጠቅላላ ጉባኤ ፕሬዚዳንት ፒተር ቶምሰን ገለጹ። ፕሬዚዳንቱና ሌሎች የልዑካን ቡዱን አባላት ዛሬ በአዲስ አበባ ቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ዞን የጨርቃ ጨርቅና ጫማ…
Read More...

ኢትዮጵያን ከጎበኙ ቱሪስቶች ከ1 ነጥብ 6 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ

በ2009 በጀት አመት ስድስት ወራት ውስጥ ኢትዮጵያን ከጎበኙ የውጭ ሀገር ቱሪስቶች ከ1 ነጥብ 6 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ገለፀ። ገቢው የተገኘው ከ439 ሺህ በላይ ከሚሆኑ የውጭ ሀገር ቱሪስቶች ነው። የሚጠበቁ የእንስሳት ፓርኮችን…
Read More...

የቀድሞ ፍቅረኛውንና ሌሎች ሁለት ሰዎችን በአሰቃቂ ሁኔታ የገደለው ግለሰብ በእድሜ ልክ እስራት ተቀጣ

በአዲስ አበባ ልዩ ስፍራው 22 ማዞርያ አካባቢ የቀድሞ ፍቅረኛውን ከሌላ ወንድ ጋር ለምን አይሻለሁ በማለት እርሷንና ሌሎች አብረዋት የነበሩ ሁለት ሰዎችን በጥይት ተኩሶ የገደለው ግለሰብ የእድሜ ልክ እስራት ተወሰነበት። ተከሳሹ ኮንስታብል አውንቶ አለማየሁ ሲሆን የፌደራል ፖሊስ አባልና…
Read More...

22ቱ ፓርቲዎች በአደራዳሪ ጉዳይ መግባባት ላይ ሳይደርሱ በቀጠሮ ተለያዩ

22 ሀገር አቀፍ የፖለቲካ ፓርቲዎች በ7ኛ ዙር ውይይታቸው በአደራዳሪ ጉዳይ ላይ ሁለት የተለያየ አቋም ይዘው ተከራክረዋል። በዚህ ውይይትም መግባባት ላይ መድረስ አልቻሉም። በ6ኛው ዙር ውይይት ሶስተኛ ወገን አደራዳሪ ያስፈልጋል የሚል አቋም ይዘው የነበሩ ፓርቲዎች ዛሬ አቋማቸውን…
Read More...

የትግራይ ክልል በኦሮሚያ በድርቅ ለተጎዱ አካባቢዎች ድጋፍ አደረገ

በኦሮሚያ ክልል በድርቅ የተጎዱ የቦረና እና ጉጂ ዞን አርብቶ አደሮችን ለመደገፍ የትግራይ ክልል በ15 ተሽከርካሪዎች የተጫነ የእንሰሳት መኖ ድጋፍ በቦታው በመገኘት አስረክቧል። የኦሮሚያ ክልል የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ምክትል ሀላፊ ወይዘሪት ኡሚ አባጀማል፥ የትግራይ ክልል ላደረገው…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy