Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2017

አስተዳደሩ ተጎጂዎችን በዘላቂነት ለሟቋቋም ውይይት እያደረገ ነው

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቆሼ አካባቢ በቆሻሻ መደርመስ ምክንያት ጉዳት  የደረሰባቸውን ቤተሰቦች በዘላቂነት ለሟቋቋም ከተጎጂ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት እያደረገ  መሆኑን አስታወቀ ። በከተማው አስተዳደር የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ ለዋልታ…
Read More...

ወበቃማው የበልግ አየር ሁኔታ በቀጣይ ወራትም እንደሚቀጥል የብሄራዊ ሜቴዎሮሎጂ ኤጀንሲ አስታወቀ

በኢትዮጵያ በበልግ ወራት የሚከሰተው ወበቃማ የአየር ሁኔታ እስከ ግንቦት ድረስ ሊቀጥል እንደሚችል በብሄራዊ ሜቴዎሮሎጂ ኤጀንሲ የሜቴዎሮሎጂ ባለሞያ አቶ ዳዲሞስ ወንድይፍራው ለኢቢሲ ገልፀዋል፡፡ ከየካቲት ጀምሮ እስከ ግንቦት በሚዘልቀው የበልግ ወቅት ዝናብ ሰጪ የአየር ክስተቶች የተሻለ…
Read More...

የጋራ ጥቅምን የሚያስጠብቅ ጠንካራ ዲፕሎማሲ

የጋራ ጥቅምን የሚያስጠብቅ ጠንካራ ዲፕሎማሲ (ታዬ ከበደ) ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ በቅርቡ በፓርላማ ተገኝተው ካደረጉት ገለፃ መካከል አገራችን የምትከተለው ጠንካራ የዲፕሎማሲ መስመር አንዱ ነው። አገራችን የምትከተለውን የዲፕሎማሲ መስመር አስመልክተውም፣ የሁለትዮሽ…
Read More...

የህግ የበላይነትን ያፀናው የኢፌዴሪ ሕገ መንግስት

የህግ የበላይነትን ያፀናው የኢፌዴሪ ሕገ መንግስት (ታዬ ከበደ) የህግ የበላይነትን ማክበር ለአንድ ማህበረሰብ ቁልፍ ጉዳይ ነው። ህግ ከሰዎች የበላይ ሆኖ ካልተከበበረ ሰብዓዊም ይሁን ዴሞክራሲያዊ መብቶች እውን ሊሆኑ አይችሉም። በዚያ ማህበረሰብ ውስጥ ያለ ከልካይ እንዳሻቸው የሚንቀሳቀሱት…
Read More...

ህገ ወጥ ስደትን በጋራ ለመከላከል

ህገ ወጥ ስደትን በጋራ ለመከላከል  (ታዬ ከበደ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት እንደ አውሮፕያኑ አቆጣጠር በ2000 ዓ.ም ያወጣውና “የፓርሌሞ ስምምነት” እየተባለ የሚጠቀሰው ሰነድ ላይ በግልፅ እንደተበየነው፤ ሰዎችን ለብዝበዛ ዓላማ በኃይል፣ በዛቻ፣ በተንኮል፣ በማታለል፣ በመጥለፍ ወይም…
Read More...

ህዝቡን በባለቤትነት መንፈስ ያነሳሳ ፕሮጀክት

ህዝቡን በባለቤትነት መንፈስ ያነሳሳ ፕሮጀክት (ታዬ ከበደ) ታላቁ የህዳሴ ግድብ በመጪው ወር ላይ ስድስተኛ ዓመቱን ይደፍናል። በዚህ ስድስት ዓመት ውስጥ በርካታ ተግባራት ተፈፃሚ ሆነዋል። በዋነኝነት ጎልቶ የሚወጣው ግን የግድቡ ሰሪና ጠባቂ የሆኑት የሀገራችን ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች…
Read More...

ያለ ሰላም ኢንቨስትመንትን የለም

ያለ ሰላም ኢንቨስትመንትን የለም  (ዳዊት ምትኩ) በህገ መንግስቱ በተደነገገው የገበያ መር ኢኮኖሚ ሥርዓትን ተከትሎ የኢንቨስትመንት ፖሊሲ ተነድፎ በሥራ ላይ ውሏል፡፡ በዚህም በኢኮኖሚው ውስጥ የመንግሥት ሚና የተለያዩ የልማት ኃይሎችን በማቀናጀት የመምራት፣ መሠረተ ልማት የማቅረብና የሰው…
Read More...

ወጣቱ በሁሉም ስራዎች ላይ እጁን ያስገባ!

ወጣቱ በሁሉም ስራዎች ላይ እጁን ያስገባ! (ዳዊት ምትኩ) በየትኛውም ሀገር ውስጥ ወጣት የልማት ሃይል አንቀሳቃሽ ሞተር ነው። በሀገራችን ከግማሽ በላይ የሚሆነው የህብረተሰብ ክፍል ወጣት እንደሆነው ሁሉ፤ በሌሎች ሀገሮችም አብዛኛው አሃዝ ከዚህ የተለየ የሚሆን አይመስለኝም። እናም ይህን…
Read More...

የሰላም መግቢያ በር

የሰላም መግቢያ በር  (ዳዊት ምትኩ) ፌዴራሊዝም በህዝቦች መካከል ያልተማከለ የፖለቲካ ስርዓት የመንግስት ስልጣንና ተግባራት በፌዴራል የመንግስት መስተዳድር እና በክልል መንግስታት መካከል በሕገ መንግስት በግልፅ የሚከፋፈልበት ስርዓት ነው። በዚህ ስርዓት የመንግስት ስልጣን፣ ኃላፊነት፣…
Read More...

ለኤርትራ መንግስት አዲስ ፖሊሲ?

ለኤርትራ መንግስት አዲስ ፖሊሲ? (ዳዊት ምትኩ) የኤርትራ መንግስት ቀጠናውን አዋኪነት ከጎረቤቶቹ አንስቶ እስከ ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ድረስ በሚገባ የሚታወቅ ነው። በዚህም የተነሳ የዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ሁለት ጊዜ ማዕቀብ ጥሎበታል። እነዚህ ማዕቀቦች የኤርትራን መንግስት ከህዝቡ ነጥሎ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy