ኦህዴድ 27ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን ለህዝቡ የገባውን ቃል በማደስ ያከብራል – አቶ ለማ መገርሳ
የኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦህዴድ) 27ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን የክልሉን ህዝብ ተጠቃሚነት ማረጋገጥ የሚያስችሉ ስራዎች በመስራትና የገባውን ቃል በማደስ እንደሚያከብር አስታውቋል።
የኦህዴድ ሊቀመንበር እና የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ለማ መገርሳ መጋቢት 17 2009…
Read More...
Read More...