Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2017

ዓመት ሳይሞላ ታፍነው ተወስደው ያልተመለሱ ህጻናት ቁጥር ከ100 በላይ ሆኗል

በጋምቤላ ክልል አንድ ዓመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ የደቡብ ሱዳን የሙርሌ ታጣቂዎች ሰሞኑን ለ3ኛ ጊዜ ባደረሱት ጥቃት 28 ሰዎች ገድለው፣ 43 ህፃናትን አፍነው መውሰዳቸው ታውቋል፡፡ መንግሥት ሐሙስ ዕለት 6 ህፃናትን ማስመለሱን አስታውቋል፡፡ መጋቢት 3 እና 4 2009 ዓ.ም መነሻቸውን ደቡብ…
Read More...

መግባባት ያልታየበት የኢህአዴግና የተቃዋሚ ፓርቲዎች ውይይት

ኢህአዴግ በአገር አቀፍ ከሚገኙ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች እና ፓርቲዎቹ በሚኖራቸው የመወያያ አጀንዳዎች ላይ ለመደራደር የሚያስችላቸው ቅድመ ሁኔታዎች ላይ መወያየት ከጀመሩ ሁለት ወራት ተቆጥረዋል። ፓርቲዎቹ ድርድሩ በምን መንገድ መካሄድ እንዳለበት የየራሳቸውን ሃሳብ በጽሑፍ…
Read More...

መንግስት ጉዳት የደረሰባቸውን ዜጎች መልሶ ለማቋቋም ትኩረት ሰጥቶ ይሰራል – ም/ጠ/ሚ ደመቀ መኮንን

የኢፌዴሪ መንግስት ከየትኛውም አጀንዳ በላይ በቆሻሻ መደርመስ አደጋ ጉዳት የደረሰባቸውን ዜጎች መልሶ ለማቋቋም ትኩረት ሰጥቶ ይሰራል አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ አስከሬን ከቆሻሻው በመለየት ሟቾች በክብር እንዲያርፉ ላደረጉት የአካባቢው ወጣቶች…
Read More...

መንግሥት፤ ንግዱ ቀርቶበት በቅጡ ይምራን?

መንግስት ቢዝነስ ውስጥ ሲገባ - እጥረት፣ ወረፋና ኪሳራ አይቀሬ ናቸው - የ11 ቢ. ብር የወጣቶች የሥራ ፈጠራ ፈንድ - “በጥናት ነው በድፍረት?” - ከኢህአዴግ ጋር በድርድሩ እስከ መጨረሻው ለዘለቀ የ1ሚ.ሽልማት!! የአሜሪካ አዲሱ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ … በ7 አገራት ላይ ያሳለፉት…
Read More...

‹‹በድንበር ምክንያት ክልሎችን እያጋጨ ያለው የእኛው አመራር ነው››

ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ የ2009 ዓ.ም. የስድስት ወራት የሥራ አፈጻጸማቸውን ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሐሙስ መጋቢት 7 ቀን 2009 ዓ.ም. ካቀረቡ በኋላ ከምክር ቤቱ አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽ ሰጥተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ…
Read More...

ኢትዮጵያ በኤርትራ ላይ አዲስ የፖሊሲ አማራጭ እንደምትከተል ጠቅላይ ሚኒስትሩ አስታወቁ

ኢትዮጵያ ላለፉት 15 ዓመታት በኤርትራ ጉዳይ ላይ ስታራምድ የቆየችውን ፖሊስ በመቀየር ዘላቂ ሰላምን የሚፈጥር የፖሊሲ አማራጭ በቅርቡ ተግባራዊ እንደምታደርግ፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ አስታወቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ይህንን የገለጹት ሐሙስ መጋቢት 7 ቀን…
Read More...

ህንድ የአንድ ቢሊዮን ዶላር ብድር ለኢትዮጵያ እንደምታቀርብ አስታወቀች

በሦስተኛው የህንድ አፍሪካ የትብብር ፎረም ቃል በተገባው መሠረት፣ ህንድ በአምስት ዓመት ውስጥ ለአፍሪካ እንደምትሰጥ ቃል ከገባችው የአሥር ቢሊዮን ዶላር ብድር ውስጥ የኢትዮጵያ ድርሻ ከአንድ ቢሊዮን ዶላር በላይ እንደሚሆን አስታወቀች፡፡ ታንዛኒያ የ1.115 ቢሊዮን ዶላር ብድር ቃል…
Read More...

የመንግሥት ልማት ድርጅቶችን በቦርድ የሚመሩ ኃላፊዎች ቁጥር በግማሽ እንዲቀንስ ተደረገ

ከዚህ ቀደም የመንግሥት የልማት ድርጅቶችን በቦርድ አመራርነት ሲያስተዳድሩ የነበሩ ሚኒስትሮችና ሚኒስትር ዴኤታዎችን ቁጥር በግማሽ እንደቀነሰ ይፋ ያደረገው የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ሚኒስቴር፣ ነባር ሚኒስትሮችን ከቦርድ አመራርነት በማንሳት በምትካቸው ከትምህርት ተቋማትና ከሌሎች የሙያ…
Read More...

ደቡብ ሱዳን ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት ይበልጥ አጠናክራ ትቀጥላለች- ፕሬዝደንት ሳልቫኪር

የደቡብ ሱዳኑ ፕሬዝደንት ሳልቫኪር ማያርዲት ሃገራቸው ደቡብ ሱዳን ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ሁለንተናዊ ግንኙነት ይበልጥ አጠናክራ እንደምትቀጥል ተናገሩ፡፡ፕሬዝደንቱ ይህን የተናገሩት ከጠቅላይ ሚኒስትር  ኃይለማርያም ደሳለኝ የተላከ ደብዳቤን በቤተመንግስታቸው በተቀበሉበት ወቅት ነው፡፡…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy