Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2017

የፌደራል ስርአቱ ለኛ የህልውና ጉዳይ ነው

የፌደራል ስርአቱ ለኛ የህልውና ጉዳይ ነው ስሜነህ ህገ መንግስታዊ ስርአቱ መሬት ከመርገጡ አስቀድሞ በነበረው የሽግግር ዘመኑ ወቅት የነበረው  ሀገራዊ ገፅታ የተለያዩ ፈተናዎችን ይዞ የቀረበ የነበር መሆኑ አይዘነጋም። የመጀመሪያው ፈተና ከዓለማቀፍ ገፅታ ጋር የሚወራረሰውና የአፈናው…
Read More...

የመድበለ ፓርቲ የዴሞክራሲያዊ ስርአት

የመድበለ ፓርቲ የዴሞክራሲያዊ ስርአት ለሃገሪቱ ህዳሴ ዮናስ በርካታ የአላማችን ሃገራት ከበርካታ ጭቆናዎች ለመፋታት ያስቻላቸው የመድበለ ፓርቲ ሥርዓት ጽንሰ ሐሳብ ከ1983 ዓ/ም በፊት ለነበረው የኢትዮጵያ ፖለቲካ ባዳ የነበረ መሆኑ ይታወቃል። የተደራጀና ተቋማዊ ተቃውሞን…
Read More...

የሰርጎ ገቦችን የሽብር ጥቃት በንቃት እንከላከል

የሰርጎ ገቦችን የሽብር ጥቃት በንቃት እንከላከል ብ. ነጋሽ የኤርትራ መንግስት ሃገሪቱ ነጻነቷን ካወጀች በኋላ ባሉት ዓመታት ከምስራቅ አፍሪካ አጎራባች ሃገራት ጋር ሰላማዊ ግንኙነት መመስረት አልቻለችም። ከዓለም አቀፉ ማህበረሰብም ጋር መቀላቀል አልቻለም። የአንድ ግለሰብ…
Read More...

አሁንም አልረፈደም

አሁንም አልረፈደም ኢብሳ ነመራ በኦሮሚያና በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልሎች መሃከል ድንበርን ሰበብ አድርጎ ተቀስቅሶ የነበረው ግጭት ተፅአኖ አሁንም አልለቀቀንም። አሁንም በአንዳንድ አካባበቢዎች በንጹሃን ላይ በሚሰነዘሩ ጥቃቶች የሰው ህይወት መጥፋቱና ንብረት መውደሙ ሙሉ በሙሉ አልቆመም።  …
Read More...

የህዳሴ ግድቡ የተሻለ ህይወት አለያም በድህነት የመማቀቅ ጉዳይ ነው

የህዳሴ ግድቡ የተሻለ ህይወት አለያም በድህነት የመማቀቅ ጉዳይ ነው ብ. ነጋሽ ኢትዮጵያውያን በአባይ ወንዝ ላይ ታላቁን የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ መገንባት ከጀመሩ ሰባት ዓመት ሊሞላቸው ወራት ቀርቶታል። ቁልቁል የግድቡን መሰረት በመቆፈር የጀመረው የግድቡ ግንባታ ስራ አሁን በአባይ…
Read More...

ማንም ከዚህ ፕሮጀክት ፊት ሊቆም አይቻለውም!

ማንም ከዚህ ፕሮጀክት ፊት ሊቆም አይቻለውም! ወንድይራድ ሃብተየስ የአራት ነጥብ ሰባት ቢሊዮን ዶላር ወጪን የሚጠይቅ ፕሮጀክት በራስ አቅም መገንባት መቻል አገራችን ያህል አቅም መፍጠሯን  የሚያሳይ ጉዳይ ነው። አገራችን ለተከታታይ 15 ዓመታት ባለሁለት አሃዝ የኢኮኖሚ ዕድገት…
Read More...

ኢህአዴግ ሆይ ወዴት ነህ?

ኢህአዴግ ሆይ ወዴት ነህ? አባ መላኩ ጭፍን ተቃውሞ ወይም ድጋፍ ለአገራችንም ይሁን ለህዝባችን የሚበጅ የፖለቲካ አካሄድ አይደለም። ሁሉም በልክ ብልክ ብናደርገው መንግስት በአግባብ ራሱን እንዲያይና ለአገርም ሆነ ለህዝብ የተሻለ ተግባራትን እንዲያከናውን ያስችለዋል። ኢህአዴግ ባለፉት 26…
Read More...

ሙስና የገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣንንም ግብር ከፋዩንም እንዳስመረረ ነው

በሀገሪቱ የከፍተኛ ግብር ከፋዮች 1 ሺህ 145 ብቻ ሲሆኑ፥ በቁጥር አነስተኛ የሆኑት እነዚህ ግብር ከፋዮች የሀገር ዉስጥ ግብር ሽፋንን ከ60 በመቶ በላይ እንደሚይዙ ይነገራል። ባለስልጣኑ ዛሬ 300 ከሚሆኑ ከፍተኛ ግብር ከፋዮች እና የሙያ ማህበራት ጋር በ2009 በጀት አመት ታቅደዉ…
Read More...

የተዛነፈን አመለካከት ማቃናት ይገባል

የተዛነፈን አመለካከት ማቃናት ይገባል ሠዒድ ከሊፋ ጠባብነት/ትምክህተኝነት ሊከስም የሚችለው የአብዮታዊ ዴሞክራሲ አመለካከትን በማጠናከር ብቻ ነው፡፡ ጠባብነት/ ትምክህተኝነትን በማጋለጥ የአብዮታዊ ዴሞክራሲ አመለካከት እንዲሰርፅና ተቀባይነት እንዲያገኝ በማድረግ ብቻ ነው፡፡ የአብዮታዊ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy