Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2017

በአስረኛው የአዲስ አበባ መሪ እቅድ ፕሮጀክት ለእግረኛ መንገድ ትኩረት መሰጠቱ ተገለጸ

በአስረኛው የአዲስ አበባ መሪ እቅድ መሠረት የሚገነቡ መንገዶች የእግረኛ መንገድ በማስፋት ሽፋኑን ለማሳደግ ትኩረት የሰጠ መሆኑን የአዲስ አበባ መሪ ፕላን ፕሮጀክት ጽህፈት ቤት ገለጸ።በመሪ እቅዱ የመዲናዋ የመንገድ መሠረተ ልማት 30 በመቶ የሚሸፍን ሲሆን፤ ከዚህ ውስጥ 60 በመቶ የሚሆነው…
Read More...

በክልሉ ዘንድሮ በየዘርፉ ውጤታማ ስራዎች ተከናውነዋል — ርዕሰ መስተዳድር ገዱ አንዳርጋቸው

በአማራ ክልል የልማትና የመልካም አስተዳደር ተግባራትን ለመፈጸም በተደረገ ጥረት  ውጤታማ ስራዎች መከናወናቸውን  ርዕሰ መስተዳድር ገዱ አንዳርጋቸው ገለጹ።የክልሉ ምክር ቤት ስድስተኛ መደበኛ ጉባኤ የአስፈጻሚው የስድስት ወራት የእቅድ አፈጻጸም ሪፖርት አድምጧል። ርዕሰ መስተዳድሩ ሪፖርቱን…
Read More...

አቸቶ ከአሲድ ጋር በመደባለቅ በመሸጥ የተጠረጠረችው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለች

ከአሲድ ጋር በመደባለቅ በህገወጥ መንገድ 700 ደርዘን የአቸቶ ወይም የኮምጣጤ ምርት በመሸጥ የተጠረጠረችው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለች። የንግድም ሆነ የጥራት ማረጋገጫ የሌለውን ጂ ኤች የተሰኘ የኮምጣጤ ምርት በተለምዶ ጀሞ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ በመሸጥ ላይ እያለች በቁጥጥር…
Read More...

ፓርቲዎች ለመወያየት ተገናኝተው ሳይስማሙ ተለያዩ

በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ከኢህአዴግ ጋር ለመደራደር ከቀረቡት ሀገር አቀፍ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል 12ቱ ለብቻቸው ተገናኝተው ባደረጉት ውይይት ከስምምነት ሳይደርሱ ተለያዩ። ከኢህአዴግ ውጭ በድርድሩ ሂደት ዙሪያ ለመወያየት ቀነ ቀጠሮ ከያዙት 21 ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል…
Read More...

በቆሼ በደረሰው አደጋ ህይወታቸው ያለፈ ዜጎች ስርአተ ቀብር ተፈፀመ

በደረሰው የቆሻሻ መደርመስ አደጋ ህይወታቸው ያለፈ ዜጎች የቀብር ስነ ስርአት ተፈፅሟል። በአደጋው ህይወታቸው ያለፈ ዜጎች በየእምነት ተቋማቶቻቸው የቀብር ስፍራ ነው የቀብር ስነ ስርአታቸው የተከናወነው። የ19 ሰዎች ቀብር በተፈፀመበት የአቡነ አረጋዊ ቤተክርስቲያን የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን…
Read More...

ጠ/ሚ ኃይለማርያም በቆሼ በደረሰው አደጋ የተሰማቸውን ጥልቅ ሀዘን ገለፁ

ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ከትናንት በስቲያ ቅዳሜ ምሽት ቆሼ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በተከተሰው የቆሻሻ መደርመስ አደጋ በደረሰው ጉዳት ጥልቅ ሀዘን እንደተሰማቸው ገልፀዋል። በአደጋው ህይወታቸውን ላጡ ሰዎች ወዳጅ ዘመዶችም መፅናናትን መመኘታቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር…
Read More...

ጠቅላይ ሚንስትሩ የፊታችን ሀሙስ በፓርላማ በመገኘት ማብራሪያ ይሰጣሉ

የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፊታችን ሀሙስ መጋቢት 07 ቀን 2009 ዓ.ም. መደበኛ ስብሰባውን ያካሂዳል።ጠቅላይ ሚንስትር ክቡር ኃይለማርያም ደሳለኝ በምክር ቤቱ በመገኘት ሪፖርት የሚያቀርቡ ሲሆን በወቅታዊ ጉዳች ላይም ማብራሪ እንደሚሰጡ ይጠበቃል። በዚሁ ዕለት ከሰአት በኋላ…
Read More...

ጃንሆይ እርስዎ ብቻ ሳይሆኑ ኢትዮጵያም እኮ አሟቷል

https://www.youtube.com/watch?v=aLGIF1yUIuQ በኢትዮጵያ አቆጣጠር 1960 ዎቹ አካባቢ ኢትዮጵያ አገራችን በብዙ ችግሮች በተወጠረችበት ወቅት ጃንሆይ ከልጅነታቸው ጀምሮ አብሮ አደጋቸው ከነበሩት ከራስ እምሩ ኃይለስላሴ ጋር በጃንሆይ ታላቁ ቤተመንግስት አብረው…
Read More...

በኢንዱስትሪ ፓርኮች አቅራቢያ የደረቅ ወደቦች ግንባታ ሊካሄድ ነው

ኢንዱስትሪ የሚመርቱ ምርቶችን በፍጥነት ወደ ውጪ ለመላክ እንዲቻል በኢንዱስትሪ ፓርኮች አቅራቢያ የደረቅ ወደቦች ግንባታ ሥራና የማስፋፋት ተግባር እንደሚያከናውን የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ገለጸ። የድርጅቱ ምክትል ሥራ አስኪያጅ አቶ ደሳለኝ ገብረሕይወት…
Read More...

በአዲስ አበባ ቆሼ አካባቢ በደረሰ የቆሻሻ ተደርምሶ እስካሁን የ46 ሰዎች ህይወት አለፈ

በአዲስ አበባ በተለምዶ ቆሼ ተብሎ በሚጠራው ስፍራ የተከመረ ቆሻሻ ተደርምሶ እስካሁን የ46 ሰዎች ህይወት አለፈ። ማምሻውን የአዲስ አበባ ከንቲባ ድሪባ ኩማ በሰጡት መግለጫ የሟቾቹ ቁጥር ወደ 46 ከፍ ብሏል። ከሟቾቹ ውስጥ 32 ሴቶች ሲሆኑ ቀሪዎቹ ደግሞ ወንዶች መሆናቸውንም ከንቲባው…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy